16 Jul 2026, 21:11 UTC799 views8 reactionsread 7 August 2026 Photo
የጥንቃቄ መልእክት ይህ ብዙ እንከኖችን የያዘ መጽሐፍ ዛሬ ደግሞ ኢየሱስ ከማሪያም ስጋ አልነሳም የሚል የምንፍቅና ትምህርት አዝሎ ተገኝቷል እና ያ መጽሐፍ በወረቀት ያላችሁ አቃጥሉት pdf ያላቹ አጥፉት አይጠቅምም ኢየሱስ ሰማያዊ ስጋ ነው የሚል ነፍስ መንፈስ እና ስጋ ከድንግል ማሪያም አልወሰደም የሚል ከOnly Jesus ትምህርት ጋር የተጋባ የአጋንንት ትምህርት ነው
👍6🤯2
Signed מָשִׁיחַ יְהוֹשֻׁ֣עַ በረከት ጌትነት
2 Jul 2026, 07:48 UTC542 views15 reactionsread 7 August 2026 በቅርቡ በክርስቶስ ስቅለት እና በሙሐመድ ነብይነት ሻሸመኔ ከተማላይ በሺ የሚቆጠሩ ሙስሊሞች እና ክርስቲያኖች በተገኙበት ክርክር እና ሙግት ስለሚደረግ ሻሸመኔ የምትኖሩ በሙሉ ከታች በማስቀምጠው ስልክ እየተመዘገባቹ ቦታ ይያዝላችሁ በነጻ ነው ግን ከክርስቲያንም ከሙስሊምም የሚመጣው ሰው መታወቅ ስላለበት ነው የምንመዘግበው ስለዚህ ደውላቹ ተመዝገቡ
ፕሮግራሙ በቅርቡ ሲቲ ፓርክ ባለው አዳራሽ ይደረጋል
0979617817
❤13👍2
Signed מָשִׁיחַ יְהוֹשֻׁ֣עַ በረከት ጌትነት
27 Jun 2026, 13:30 UTC545 viewsread 7 August 2026 https://vt.tiktok.com/ZS96frLk1v4aJ-yhAcW/
ወገንታት በርከት Live debate ላይ ነው ገባ ገባ በሉ
18 Jun 2026, 15:14 UTC664 views12 reactionsread 7 August 2026 Posted without readable text
❤9👍2🥰1
Signed Beki 3:16
14 Jun 2026, 07:23 UTC≈1,710 views9 reactionsread 7 August 2026 ለሚሽን አገልግሎት ወደ ደቡብ ኦሞ የሚሄዱ ወገኖች የተለይዩ ልብሶችን ለሚያስፈልጋቸዉ ወገኖች ይዘው ስለሚሄዱ በቤታችሁ የሚገኝ ማንኛውም ልብስ እንድትሰጡን በተለይም የህጻናትን ና የእናቶች ልብሶችን እንድሰጡን ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃችኋለን 🙏
ለመስጠት ባላችሁበት ሀገር 🙌
#Hawassa 0980404779 . Geni
#Shashamne 0916828046. Abdi
#Nagele Arsi 0916148697 Gech
#Addis.A +251 912766809 Eysu
ተባረኩ
@revealjesus.
❤9
Signed מָשִׁיחַ יְהוֹשֻׁ֣עַ በረከት ጌትነት
4 Jun 2026, 08:28 UTC≈1,670 views11 reactionsread 7 August 2026 Photo
https://ewnetlehulu.net/gospels-are-not-ananymous/ እውነት ለሁሉ ድኅረ ገጽ ላይም ተለቋል
🥰8👏3
Signed מָשִׁיחַ יְהוֹשֻׁ֣עַ በረከት ጌትነት
2 Jun 2026, 18:35 UTC674 views6 reactionsread 7 August 2026 1 እውን ወንጌላት ጸሐፊያቸው አይታወቅም?
ወንጌላት ጸሐፊያቸው በውል እንደማይታወቅ anonymous እንደሆኑ ከሙስሊም አቃብያን ደጋግመን መስማት የተለመደ ነው ይህ ግምት ላይ የተመሰረተ ሙግት ከምእራባዊያን ለዘብተኛ ሊቃውንት(1) የተወሰደ ከመሆኑም በላይ ማስረጃ አልባ እና የወንጌላትን የጽሁፍ ታሪክ የሚቃረን ነው።
አራቱ ወንጌላት የተጻፉት በማቴዎስ በማርቆስ በሉቃስና በዮሐንስ ለመሆኑ አያሌ ማስረጃዎች እና ምክኒያቶች አሉ
በትውፊት በተጠቀሱት ጸሐፊያን አልተጻፉም ለማለት የማያስችለን
1 ጥንታውያን እደ ክታባት እና ቁርጥራጮች የጸሐፊያኑን ስም የያዙ ሲሆን(2) የጸሐፊውን ስም ያልያዘ አንድም እደ ክታብ የለም The first and pe…
❤5🥰1
Signed מָשִׁיחַ יְהוֹשֻׁ֣עַ በረከት ጌትነት
19 May 2026, 07:59 UTC741 views21 reactionsread 7 August 2026 አለማችን ላይ ከምሰማቸው ወፋፍራም ውሸቶች መካከል ኢሳይያስ 53 ለመሲሑ ሳይሆን ለእስራኤል ነው አይሁድ ራባዮችም ለእስራኤል ነው ብለው ነው የሚያብራሩት የሚል የሙስሊሞች የሞት ሽረት ትግል ነው ። ሰሞኑን ከደርዘን የሚበልጡ የአይሁድ ራባዮች ላለፉት 2000 አመታት ለመሲሑ እንደፈቱ እና ጭራሹኑ ለእስራኤል ነው የሚለውን አጥብቀው እንደሚቃወሙ እየገለጥኩ አስነብባችኋለው ብቻ ጠብቁኝ የእስልምናን እና የሱራ 4:157ን ስርዓተ ቀብር እናስፈጽማለን!!
❤12😁8😱1
Signed מָשִׁיחַ יְהוֹשֻׁ֣עַ በረከት ጌትነት
19 May 2026, 07:25 UTC691 views5 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @hokhmahchristianstudies
ውይይቱ ለምን ቀረ?
(በአጭሩ ከቀደመው ውይይታቸው ውድቀት ሳያገግሙ ሌላ ዱላ ስላልፈለጉ ተሰርዟል😁)
እስልምና ለቃሉ በጭራሽ የማይታመን ትውልድ እንደሚፈጥር ስላሳያችሁን እናመሰግናለን
ማስታወቂያው ላይ እንደተመለከታችሁት ከሙስሊም ወገኖች ጋር ግንቦት 13 እና 15 ውይይት ነበረን፤ እነሱም ተስማምተው ለአወያዩም ተነግሮት ቀኑን እየጠበቅን ባለንበት የኔን ማስታወቂያ ተከትሎ ኢብራሂም የተባለው ተወያይ ፕሮግራሙ እንደራዘመ በቴሌግራም ቻናሉ አሳወቀ፤ ይህንን ሲያደርግ ግን ከኛ እውቅና ውጪ ነበር። ለዚህም ጥፋቱን አምኖ ይቅርታ ጠይቆናል (የድምጽ ማስረጃ አለ)።
በቀጣይ ተሰብስብን ስለ ውይይቱ በምናወራበት ጊዜ ውይይቱ በተያዘለት ቀን እንዳይካሄድ ሲደረድሩ የነበ…
❤5
Signed מָשִׁיחַ יְהוֹשֻׁ֣עַ በረከት ጌትነት
18 May 2026, 16:41 UTC657 views12 reactionsread 7 August 2026 Photo
ውይይቱ ተሰርዟል
ሙስሊም ተወያዮቻችን ስምምነታችንን ሁሉ ጥሰው አንድ ወር እንድንጠብቃቸው እየፈለጉ ይገኛሉ። So የእናቴ መቀነት አደናቀፈኝ ተብለናልና ተሰርዟል።
በኋላ በሰፊው መጥቼ አብራራለሁ
ሲል ወንድማችን ቃሌ ዘግቧል😁 አይ ሙስሊሞች
😁7😢3❤1🥱1
Signed מָשִׁיחַ יְהוֹשֻׁ֣עַ በረከት ጌትነት
18 May 2026, 08:32 UTC696 views7 reactionsread 7 August 2026 Photo
ሐሙስ ግንቦት 13 ማንም እንዳይቀር tiktok ላይ
❤7
Signed מָשִׁיחַ יְהוֹשֻׁ֣עַ በረከት ጌትነት
Live stream finished (55 minutes)
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @bereketaqabewengel. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.