Follow Follow Follow https://vm.tiktok.com/ZM6SuyQHX/
Signed Z

Channel
@behileabew
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
299subscribers
-3 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001303208613 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @behileabew |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 23 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 23 August 2026 |
| On Telegram | t.me/behileabew |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 23 Aug 2026, 17:15 | 299 | -1 |
| 15 Aug 2026, 13:28 | 300 | -2 |
| 7 Aug 2026, 01:02 | 302 | no change |
| 7 Aug 2026, 00:40 | 302 | first reading |
19 posts held, back to 3 February 2023 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 19 posts for this entry, the most recent from 24 December 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Follow Follow Follow https://vm.tiktok.com/ZM6SuyQHX/
Signed Z
የብርሃን እናት የሚለውን መፅሐፍ 21/12/15 አብረን እናንብብ አራት ኪሎ ባልወልድ 9:00 እንገናኝ
Signed እሱበ ዐይናለም
የሕገ ወጡ ሲኖዶስ ቡድን አማካሪ የተናገረው... "አንዴ በይቅርታ አንዴ በክህደት አድክሟቸው። ዕረፍት ንሧቸው። ሕዝቡን ተስፋ አስቆርጡት፤ ከዚያም ሕዝቡና አባቶች ይነጣጠላሉ። አንድነት ያጣሉ። ከዚያ በኋላ ሲኖዶሱም ፈውሱም ንጉሱም የእናንተ ይሆናል። በመጀመሪያ ሕዝቡንና አባቶችን ነጥሉ። ከዚያም በመጨቃጨቅ፣ በመካሰስ፣ በየአደባባዩ በመፈራረጅ በሰው ሕሊና ውስጥ የጵጵስናን ዋጋ አሳንሡት። በስተመጨረሻም መምታት የምንፈልገው ቅኔ ቤት ይመታል። መፍረስ የሚፈለገው ቅኔም ይፈርሳል። ሁሉም ቀላል የሚሆነው ከዚያ በኋላ ነው"
Signed እሱበ ዐይናለም
እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነወ። ከፊት ይልቅ አሁን ልንተጋ ይገባል አባቶች አባት ሆነውን ከፊታችን ቆመው እግዚአብሔር ለፀሎታችን መልስ ሰቶናል። እኛም በሁሉ ነገር ነቅተን እንኑር
Signed እሱበ ዐይናለም
Photo, posted without a caption
Signed bisrat
#የካቲት_2_ዕረፍቱ_ለርዕሰ_ባህታውያን_አባ_ጳውሊ ይህም የበርሃው መልአክ፤ የባህታውያን ሁሉ አለቃቸው የሆነ አባ ጳውሊ ነው። ስርዓተ ብሕትውና በጳውሊ ስርዓተ ምንኩስና በእንጦኒ ተጀምሯል ይላል፤ ጳውሊ አባቱ ባለጸጋ ነበር ሲሞት ለታላቅ ወንድሙ በጴጥሮስ እጅ አድርጎ ኃላ አካለ መጠን ሲያደርስ ከፍለህ ስጠው ብሎት ተናዞ አረፈ፤ አባ ጳውሊ አካለ መጠን ሲደርስ “ ደረስሁ ልጅ ፈላሁ ጠጅ ” የአባቴን ገንዘብ ከፍለህ ስጠኝ አለው አይሆንም አልሰጥህም አለው ምነው ቢለው ልጅ ነህ ታጠፋዋለህ ብዬ ነው ይለዋል አላጠፋውም ስጠኝ ይለዋል ግድማ ካልኸኝ ብሎ ብዙውን አስቀርቶ ጥቂቱን፤ መልካሙን አስቀርቶ ተራ ተራውን ሰጠው አባ ጳውሊ በዚህ ተበሳጭቶ ዳኛ ጋር ሄደ በመን…
Signed bisrat
Photo, posted without a caption
Signed bisrat
#በሦስት_ቀን_ጾም_ጸሎት_የሕዝበ_እስራኤላውያን_የሞት_አዋጅ_ተቀለበሰ። ነገሩ እንዲህ ነው :- በፋርስ ንጉሥ አርጤክስስ ዘመን እስራኤላውያን በምርኮኝነት በፋርስ ይኖሩ ነበር፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን የፋርስ ንጉሥ አርጤክስስ በቤተመንግሥቱ ታላቅ ግብዣ አደረገ፡፡ በግብዣውም ላይ ባለሥልጣኖች፣ ባለሟሎች እና አገልጋዮች ተገኝተው እየበሉ እና እየጠጡ እጅግ በጣም ይደሰቱ ነበር፡፡ ነገር ግን በግብዣው ላይ የንጉሡ ሚስት ንግሥት እስጢን ስላልተገኘች ብዙ ሰዎች አለመኖሯን ይጠይቁ ስለነበር ንጉሡ ንግሥት እስጢን የንግሥት ዘውድ ደፍታ እንዲሁም በከበሩ ጌጣጌጦች አሸብርቃ በፍጥነት ወደ ግብዣው እንድትመጣ ታማኝ አገልጋዮቹን ላከ፡፡ ንግሥት እስጢን ግን በግብዣው ላይ እን…
Signed bisrat
Photo, posted without a caption
Signed bisrat
#ጥር_30_ቅድስት_ሶፍያና_ሦስት_ልጆቿ_በሰማዕትነት_ዐረፉ ። ይኽችም ቅድስት ሶፍያ ከአንጾኪያ ከከበሩ ወገኖች የተገኘች ናት፡፡ የልጆቿ ስም ጲስጢስ፣ አላጲስና አጋጲስ ነው፡፡ የስማቸውም ትርጓሜ በቅደም ተከተላቸው መሠረት ‹‹ሃይማኖት፣ ተስፋ፣ ፍቅር›› የሚል ነው፡፡ ዕድሜአቸውም 12፣ 10 እና 9 ነው፡፡ የራሷ የሶፍያ የስሟ ትርጓሜ ደግሞ ጥበብ ማለት ነው፡፡ ልጆቿንም ወደ ሮሜ ከተማ ወስዳ እግዚአብሔርን መፍራትንና የቤተ ክርስቲያንን ትምህርት አስተማረቻቸው፡፡ የልጆቹም ምግባር ሃይማኖታቸው በከሃዲው የሮም ንጉሥ በአርያኖስ ዘንድ ስለተሰማ ንጉሡ ጭፍሮቹን ልኮ አስመጣቸው፡፡ እናታቸውም ‹‹ልጆቼ ተጠበቁ የዚህን የኃላፊውን ዓለም ክብር በማየት ልባችሁ እንዳ…
Signed bisrat
Photo, posted without a caption
Signed bisrat
#ምን_ዓይነት_ጸሎት_በየትኛው_ሰዓት_እንጸልይ? ልበ አምላክ ነቢየ ልዑል ቅዱስ ዳዊት”ስብዓ ለእለትየ እሴብሐከ በእንተ ኵነኔ ጽድቅከ ፣ስለ ጽድቅህ ፍርድ በቀን ሰባት ጊዜ አመሰግንሃለው”/መዝ 118-164/ብሎ እንደተናገረ ክርስቲያን የሆነ ሁሉ ሰባት ጊዜ በየእለቱ እንዲጸልይ ቤተ ክርስቲያን ታስተምረናለች፡፡ሰባቱ የጸሎት ጊዜያትም የሚከተሉት ናቸው:- #1_ጸሎተ_ነግህ ቅዱስ ዳዊት “አምላኬ አምላኬ በማለዳ ወደ አንተ እገሰግሳለሁ” መዝ 62÷11 እንዳለ ሌሊቱ አልፎ ቀኑ ሲተካ፣ከመኝታችን ስንነሳ ምንጸልየው የጸሎት ዓይነት ጸሎተ ነግህ ይባላል፡፡በዚህ ጊዜ የሚከተሉትን ምስጢራት እያሰብን መጸለይ ይገባናል፡፡ #ሀ-ሌሊቱን አሳልፎ ቀኑን ስለተካልን እያመሰገንን ወ…
Signed bisrat
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @behileabew. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 23 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ዝክረ ብሒለ አበው” (@behileabew), 299 subscribers as measured 23 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/behileabew.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.