10 Aug 2026, 11:14 UTC≈2,630 views17 reactionsread 12 August 2026 Photo
ለፔዳ ግቢ፤ ለቢዝነስ ኢኮኖሚክስና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎቻችን በሙሉ፡
የግቢውን መግቢያ በር እና የካፌ አገልግሎት አሰጣጥ ለማዘመን እና ለማቅለል የዲጂታል መታወቂያ (Digital ID) ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል።
በመሆኑም ሁሉም የፔዳ ግቢ ተማሪዎቻችን ከታች በተቀመጠው ሊንክ (Link) በመግባት አስፈላጊውን መረጃ በወቅቱ እንድትልኩልን እናሳስባለን።
የመረጃ ማስገቢያ ሊንክ፡ https://cutt.ly/peda_id
ማሳሰቢያ፡
መረጃችሁን በወቅቱ አለመላክ በበሩ እና በካፌ አገልግሎት ላይ መዘግየትን ስለሚያስከትል መረጃችሁን አሟልታችሁ እንድትልኩ እናሳስባለን።
የሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
👏10❤6👀1
2 Aug 2026, 14:55 UTC≈2,730 views3 reactionsread 12 August 2026 Photo
Greetings,
NGAT
Few announcements:
1. Registration deadline extended: The registration deadline has been extended to Wednesday, August 5. Please complete your registration before the deadline.
2. Exam center & accessibility update: You can now update your exam center and accessibility status (visual or hearing impairment) from your profile page by refreshing the page first.
3. Non-Ethiopian registration is now o…
❤3
29 Jun 2026, 11:22 UTC≈8,530 views55 reactionsread 12 August 2026 3.75 እና ከዛ በላይ ያመጣችሁ ሴት ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ለዚህ ታላቅ ክብር አበቃችሁ እያልን ስካርፍ(ሪቫን) ያልወሰዳችሁ ካላችሁ የዘርፈ ብዙ ጉዳዮች ተቀዳሚ ዳይሬክተር ቢሮ ቁጥር 309(ዊዝደም) መጣችሁ እንድትወስዱ እናሳስባለን።
🍌39🥴11❤3🥱1🦄1
18 Jun 2026, 09:25 UTC≈7,670 views47 reactionsread 12 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤18🎉18👌4🙉4🤷♂3
16 Jun 2026, 19:12 UTC≈6,720 views7 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @bduethiopiaFile
በተለያዩ የትምህርት መስኮች ሰኔ 10/2018ዓ.ም የመውጫ ፈተና ለመፈተን መርሃ-ግብር የወጣላችሁ ተፈታኞች ምድባችሁን ለማወቅ የሚከተሉትን ልጥፎች ይመልከቱ፡
❤5🙏2
16 Jun 2026, 15:11 UTC≈8,390 views24 reactionsread 12 August 2026 ለጀማሪ መርሐግብር ተማሪዎች በሙሉ
የዲፓርትመንት ምርጫ የምትመርጡት ቀጣይ መስከረም ላይ እንደሆነ አውቃችሁ እስከ 13/10/2018 ዓ.ም ድረስ ክሊራንስ አስጨርሳችሁ ከግቢ እንድትወጡ እያሳሰብን ከ13/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ የዶርምም ሆነ የምግብ አገልግሎት እንደማታገኙ ለማሳሰብ እንወዳለን።
🍌9👍4💔4❤3😱3✍1
16 Jun 2026, 08:09 UTC≈9,190 views66 reactionsread 12 August 2026 Photo
ሰኔ 20/ 2018 ዓ.ም ደረሰ!
እንኳን ደስ አላችሁ ውድ ተመራቂዎች!
ጉዞው ፈታኝ ቢሆንም ሽልማቱ አሁን በእይታ ውስጥ ነው።
ፈታኙ ጉዞ በድል የሚጠናቀቅበት፣ በጋውን የሚደመቅበት፤ በደስታና በትዝታዎች የሚሞላው የምርቃት ቀናችሁ ደረሰ።
እንኳን ደስ አላችሁ የ2018 ዓ.ም ተመራቂዎች!
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
❤43💩10👍9🌚2😢2
9 Jun 2026, 07:45 UTC≈4,460 views10 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @TikvahUniversityFile
የ2018 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና መርሐግብር (Exit Exam Schedule)
የቅድመ-ምረቃ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይታወቃል።
@tikvahuniversity
❤9💩1
8 Jun 2026, 08:51 UTC≈16,400 views32 reactionsread 12 August 2026 File
Exit exam schedule 2018 E.C(Tentative)
Good luck
🔥22👍5💩3❤2
5 Jun 2026, 09:45 UTC≈6,220 views14 reactionsread 12 August 2026 Photo
📢 Join us this Saturday! 📢
Bahir Dar University is thrilled to welcome you to the 14th National Conference on Recent Trends in Scientific Research (NCRTSR-2026)! 🔬🧬
We are honored to host two distinguished Keynote Speakers who will share their groundbreaking insights:
📂 Prof. Fassil Assefa – Cellular, Microbial & Molecular Biology (Professor at AAU, Ethiopia)
📂 Prof. Temesgen Zewotir – Statistical Sciences (Profe…
❤14
3 Jun 2026, 17:59 UTC≈5,650 views9 reactionsread 12 August 2026 Photo
📢 ANNOUNCEMENT
The 13th Annual International Social Sciences Conference on Conflict and Social Crisis in Ethiopia
The Faculty of Social Sciences at Bahir Dar University is pleased to announce the 13th Annual International Social Sciences Conference, which will be held under the theme:
“Conflict and Social Crisis in Ethiopia.”
The conference aims to bring together scholars, researchers, policymakers, development pract…
❤8👍1
26 May 2026, 18:50 UTC≈6,780 views24 reactionsread 12 August 2026 Photo
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ተማሪዎቻችን እንኳን 1447ኛው የኢድ-አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! በአሉ የፍቅር የሰላም እና የመተሳሰብ እንዲሆን የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ልባዊ ምኞቱን ይገልጻል!!!
❤21🙏2😭1
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @bducsu. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.