ለነባር ወላጆች በ2018 ዓም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ወስደው አማካይ ዉጤት 50 እና በላይ ያመጡ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው ሀምሌ 28 እና ሀምሌ 29/2018 ዓም መሆኑን እያሳወቅን ክፍያውን ከታች በተቀመጠው አካውንት እንድትከፍሉ እያሳሰብን የክፍያ ደረሰኙን ለትምህርት ቤቱ ፋይናንስ ክፍል በማስረከብ እንድታስመዘግቡ እያሳወቅን አከፋፈሉም የተማሪውን ስም እስከ አያት እንዲሁም የ2019 ዓ.ም የክፍል ደረጃ ብቻ በመፃፍ የተማሪውን የመክፈያ ID ሳይጠቀሙ ገቢ ማድረግ ይቻላል። የክፍያ መጠን 1. ለ7ኛ ክፍል የመስከረም ወር ክፍያ 2250 ብር የመመዝገቢያ 565 ብር በአጠቃላይ ብር 2815.00(ሁለት ሺ ስምንት መቶ አስ…

Channel
Bahir Dar Academy KG Channel
@bdakgschool
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
3,102subscribers
-6 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001367562323 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @bdakgschool |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 27 August 2026 |
| Measurements held | 7 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 27 August 2026 |
| On Telegram | t.me/bdakgschool |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 27 Aug 2026, 07:55 | 3,102 | -4 |
| 24 Aug 2026, 00:38 | 3,106 | -2 |
| 20 Aug 2026, 10:58 | 3,108 | +2 |
| 14 Aug 2026, 16:15 | 3,106 | +1 |
| 11 Aug 2026, 05:58 | 3,105 | -3 |
| 7 Aug 2026, 20:31 | 3,108 | no change |
| 7 Aug 2026, 20:22 | 3,108 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 2 April 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
- ERR · 30 days
- 66.1%
- avg views ÷ 3,102 subscribers
- Avg views / post
- 2,050
- 2 posts measured
- Reaction rate
- —
- this channel exposes no reaction counts
- Posts in window
- 2
- of 20 held
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views— note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 3 August 2026 |
|---|---|
| Posts held | 20 (2 April 2026 – 3 August 2026) |
| Views total | 4,100 |
| Reactions total | — |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 7 Aug 2026, 20:31 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
Recent posts
ለደንበኞች ባህርዳር አካዳሚ ከ25/11/2018 እስከ 20/12/2018 ዓም ድረስ የሰራተኞች የእረፍት ጊዜ በመሆኑ ባለጉዳዮችን የምናስተናግደው እስከ ነገ ማለትም 24/11/2018 ዓም 5:00 ሰዓት ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን።
ለኬጂ 1 (kg 1) አዲስ አመልካቾች በሙሉ ~ ባህርዳር አካዳሚ ዋናው ግቢ ለ2019 ዓ.ም ለኬጂ-1 ያለን ቦታ ነባር እህትና ወንድም ባላቸው ስለተያዘ ለአዲስ አመልካቾች ቦታ የለንም። ሆኖም ለወደፊት ቦታ የሚገኝ ከሆነ በእጣ በቅደም ተከተል ለማስተናገድ ያመች ዘንድ ከአሁን በፊት ያመለከታችሁ ሐምሌ 21/2018 ዓ.ም (ማክሰኞ) ከጥዋቱ 3:00 ት/ቤቱ ቅጥር ግቢ በመገኘት እጣ እንድታወጡ እናሳውቃለን። (ማስታወሻ - በዕለቱ ህፃናትን ይዞ መምጣት አያስፈለግም)
ለአባይ ካምፓስ ነባር የተማሪ ወላጆች ብቻ የ2019 ዓም የትምህርት ዘመን ክፍያ እስከ ከሀምሌ 17/2018 ዓም እንድትከፍሉ እያሳሰብን የክፍያ ደረሰኙን ኮፒ ሀምሌ 17/2018 ዓም (አርብ ) ለትምህርት ቤቱ ፋይናንስ ክፍል በማስረከብ እንድታስመዘግቡ እያሳወቅን አከፋፈሉም የተማሪውን ስም እስከ አያት እንዲሁም የ2019 ዓ.ም የክፍል ደረጃ ብቻ በመፃፍ የተማሪውን የመክፈያ ID ሳይጠቀሙ ገቢ ማድረግ ይቻላል። የክፍያ መጠን 1. ኬጅ2 እና ኬጅ 3 የመስከረም ወር ክፍያ 2000 ብር፣የመመዝገቢያ 500ብር እና የመፅሀፍት 1000ብር በአጠቃላይ 3500.00(ሶስት ሺ አምስት መቶ ብር) 2. ከ1-6ኛ ክፍል የመስከረም ወር ክፍያ 2000 …
ለባህርዳር አካዳሚ ዋናው ግቢ የተማሪ ወላጆች በተማሪዎች መግቢያና መዉጫ ሰዓት የትራፊክ ፍሰትና የሚያሳልጡና የተማሪዎችን አጠቃላይ ደህንነት የሚጠብቁ በጣና ክፍለ ከተማ የሰላም ማህበር ወጣቶች የወላጅ ኮሚቴ የወሰነዉን በወር 30ብር ዓመታዊ 300ብር ክፍያ በተማሪው ስም በዳሸን ባንክ የጣና ክፍለ ከተማ የሰላም ማህበር የሂሳብ ቁጥር 5294237890011 በማስገባት የክፍያ ደረሰኙን በምዝገባ ወቅት ለማህበሩ እንድታስረክቡ አናሳውቃለን።
በ2018 ዓም ባህርዳር አካዳሚ እህትና ወንድም ያላቸው የኬጅ 1 አመልካቾች ምዝገባን ይመለከታል ባህርዳር አካዳሚ በ2018 ዓም የሚማር እህት ወንድም ያላቸው ከዚህ በፊት በማጠሪያ የተመዘገባችሁ የኬጅ 1 አመልካቾች ምዝገባ የሚካሄደው በ17/11/ 2018 ዓም መሆኑን እያሳወቅን መሟላት የሚገባቸው ጉዳዮች፡ 1. የተመዝጋቢው/ዋ የክትባት እና የወሳኝ ኩነት መረጃ 2. የተመዝጋቢው/ዋ 3 ጉርድ ፎቶ እንዲሁም የአባት/የእናት 1 ጉርድ ፎቶ 3. ተመዝጋቢውን/ዋን በአካል ይዞ መምጣት
ለዋናዉ ግቢ የመክፈያ የሂሳብ ቁጥር 1. ከ1ኛ-8ኛ ክፍል ዳሸን ባንክ የሂሳቡ ባለቤት ፍሬአለም ሽባባዉ የኔአባት የሂሳብ ቁጥር 0237973381011 2. ለኬጅ እና ሀይስኩል ዳሸን ባንክ የሂሳቡ ባለቤት ፍሬአለም ሽባባዉ የኔአባት የሂሳብ ቁጥር 0237973381041 ባህርዳር አካዳሚ
ለዋናው ግቢ ነባር የተማሪ ወላጆች ብቻ የነባር ተማሪ ወላጆች ለሚቀጥለው አመት ልጆቻችንን ለማስመዝገብ ክፍያ እንድንፈፅም ቶሎ አሳውቁን በማለት በተደጋጋሚ ስልክ ስለሚደዉሉ ት/ቤቱም ለዚህ ጉዳይ መፍትሔ መስጠት ስላለበት ለ2019 ዓም የትምህርት ዘመን ክፍያ ከሀምሌ 01-10/2018 ዓም እንድትከፍሉ እያሳሰብን የክፍያ ደረሰኙን ኮፒ ሀምሌ 17/2018 ዓም (አርብ ) ለትምህርት ቤቱ ፋይናንስ ክፍል በማስረከብ እንድታስመዘግቡ እያሳወቅን አከፋፈሉም የተማሪውን ስም እስከ አያት እንዲሁም የ2019 ዓ.ም የክፍል ደረጃ ብቻ በመፃፍ የተማሪውን የመክፈያ ID ሳይጠቀሙ ገቢ ማድረግ ይቻላል። የክፍያ መጠን 1. ኬጅ2 እና ኬጅ 3....የመስከረም ወር…
ለዋናው ግቢ ወላጆች/ባለጉዳዮች በ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ምክንያት ከሰኔ23 እስከ ሀምሌ17/ 2018 ዓም ድረስ ት/ቤቱን በተመለከተ ማንኛውንም ጉዳዮች ላይ አገልግሎት ስለማይሰጥ ወላጆች/ባለጉዳዮች እስከ ሰኔ 19/2018 ዓም ድረስ አገልግሎት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን።
ለተማሪዎችና ወላጆች የ 2018ዓም የትምህርት ዘመን የማጠቃለያ ፕሮግራሞች ዋናው ግቢ 1. የኬጅ 3 ምረቃ እንዲሁም የኬጅ 1 እና የኬጅ2 የወላጅ በዓል ሰኔ 20/2018 ዓ.ም 2. ከ1ኛ-12ኛ ክፍል የወላጅ በዓል ሰኔ 21/2018 ዓ.ም አባይ ካምፓስ 1. ከ1ኛ-6ኛ ክፍል የወላጅ በዓል ሰኔ 20/2018 ዓ.ም 2. የኬጅ 3 ምረቃ እንዲሁም የኬጅ 1 እና የኬጅ2 የወላጅ በዓል ሰኔ 27/2018ዓም መሆኑን እንገልፃለን።
ለወላጆች ባህርዳር አካዳሚ ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመዋለ ህጻናት ምዝገባ ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ ያመች ዘንድ በ2018ዓ.ም እህት ወንድም ባህርዳር አካዳሚ ያላቸዉና በ2019 ዓ.ም ኬጅ1 የሚመዘገብ ልጅ ያላችሁ ወላጆች ከ15-16/10/2018 ዓ.ም ከ2:30-6:30 ድረስ ት/ቤት በመምጣት የፍላጎት መግለጫ ፎርሙን እንድትሞሉ እያሳሰብን ከተገለጸዉ ቀን ዉጭ የሚመጣ ደንበኛ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን። የምዝገባ ቦታ *የዋናው ግቢ ወላጆች ዋናው ግቢ ዋና ቢሮ *የአባይ ካምፓስ ወላጆች አባይ ካምፓስ ኬጅ ቢሮ ዋናው ምዝገባ የሚካሔድበት ጊዜ ወደፊት ይገለፃል። ት/ቤቱ
ለወላጆች የሰኔ ወር የትምህርት ክፍያን ይመለከታል ለትምህርት ቤቱ የፋይናስ አሰራር ያመች ዘንድ እንዲሁም በክፍያ መዘግየት ምክንያት ቅጣት እንዳይጨመርባችሁ የሰኔ ወር የትምህርት ክፍያ እስከ ሰኔ10 ቀን ድረስ እንድታጠቃልሉ እናሳስባለን።
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @bdakgschool. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 27 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Bahir Dar Academy KG Channel” (@bdakgschool), 3,102 subscribers as measured 27 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/bdakgschool.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.