የኤሜሁስ መንገደኞች ከኢየሩሳሌም ስድሳ ምእራፍ የሚርቀው ወደ ኤማሁስ መንደር ጸጥ ባለው አሸዋማ በረሃ ረጅሙን መንገድ ተያይዘውታል። የበረሃው ወበቅ ሲያዩት ወደላይ እየተምዘገዘገ ውልብ ውልብ እያለ ሲወጣ ይታያል። ሁለት ሰዎች ከመነሻቸው ጀምሮ እስከ አሁን የመጡበትን ርቀት ባለማስተዋል የልባቸውን ጭንቀት ያወጋሉ። የሚያወሩትም ስለሰሞኑ በምድረ ኢየሩሳሌም ተደርጎ የማያውቅ ወደ ፊትም የማይደረግ ግፍ ተፈጽሟል፣ ፍርድ ተስተጓጉሏል ፣ ድሀ ተበድሏል እያሉ ነበር። ሰዎቹ የጸሐዩን ግለት፣ የመንገዱን ርቀት፣ ረሃብና ድካሙን ረስተው ስለዚያ በግፍ ስለተገደለው ደግ ሰው ያወራሉ። አብሯቸው በቆየባቸው ሦስት አመታት ውስጥ ያዩትን የተለየ ፍቅር፣ ቸርነት፣ ትህትና፣ ደግነት…

Channel
ባለ ማዕተብ
@balemahteb
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
36subscribers
-1 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001442981339 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @balemahteb |
| Created | Between 1 April 2019 and 12 August 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 3 September 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 3 September 2026 |
| On Telegram | t.me/balemahteb |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 3 Sept 2026, 10:47 | 36 | -1 |
| 10 Aug 2026, 21:45 | 37 | no change |
| 7 Aug 2026, 07:38 | 37 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 12 August 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 24 December 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Video runtime
- 1m 42s
- Average length
- 1m 42s
Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
እንኳን ለጾመ ነቢያት(የገና ጾም አደረሳችሁ) አደረሰን!! ጾመ ነቢያት (የገና ጾም) ከሰባቱ የአዋጅ አጽዋማት መካከል አንዱ ሲሆን “ጾመ ነቢያት” የተባለበት ምክንያት ነቢያት ስለጾሙት ነው፡፡ “ነቢያት የጾሙት ስለምንድን ነው?” ቢሉ ለአዳም የተሰጠውን “አምስት ሺህ አምስት መቶ ዘመን ሲፈጸም ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለሁ” የሚለውን የተስፋ ቃል በማሰብ ከሰማየ ሰማያት ይወርዳል፣ ከድንግል ማርያም ይወለዳል፣ በሞቱም ሞት የተፈረደበትን የሰው ልጅ ነፃ ያወጣዋል ብለው ነው፡፡ “ይህንን ጾም የትኞቹ ነቢያት ናቸው የጾሙት?” ቢሉ ሊቀ ነቢያት ሙሴ 40 ቀን ጾሟል (ዘፀ 34፡27)፤ ነቢዩ ኤልያስም 40 ቀን ጾሟል (1ኛ ነገ 19፡1)፡፡ በተጨማሪም በተለያየ …
አቡነ አቢብ(አባ ቡላ) ፦አባታችን አቡነ አቢብ የተወለደው በሶስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጨረሻ ሮም ውስጥ ነው። ወላጆቹም ብርቱ ክርስትያን የነበሩ አባቱ አብርሃም እናቱ ሐሪክ ይባላሉ ልጅ ሳይወልዱ ብዙ አመታትን ቆይተው ዘመነ ሰማዕታት በሆነም ግዜ እነርሱም በረሃ ገቡ ። በበረሃም ሳሉ በቅዱስ መልአክ ብስራት ሐሪክ ፀነሰች። ቅዱሱ ህፃን ሲፀነስም ማንም ሳይተክለው በበቀለ ዛፍ ላይ መልአኩ እንዲህ ብሎ በብርሃን ፅሁፍ ፅፎበት ወላጆቹ አይተዋል። "ቡላ ገብሩ ለእግዚአብሔር፣ወቅዱሱ ለአምላከ ያዕቆብ ዘየኀድር ውስተ ፅዮን" ዘመኑም የጭንቅ ነበርና ካህናትን እንኳን በበረሃ በከተማም ማግኘት ከባድ ስለነበር ቅዱሱ ህፃን ሳይጠመቅ አንድ አመት ያክል ቆየ።ክብር ይግባት…
#አዝላው_ወረደች ✞ አዝላው ወረደች ወደ ግብፅ(፪) ስደተኛዋ የአምላክ እናት ይህ ዓለም ለእርሷ መች ተገባት ዓለም በምኗ ታስተናግዳት የፍቅር ምንጯ ተሟጦባት እነ ኮቲባን እየላከች የአምላክን እናት ተሳደበች እነ ሄሮድስን እየላከች ህፃኑን ልትገድል አሳደደች #አዝ የክብርን ጌታ ተሸክማ ውርደት ለበሰች እንደ ሸማ የሀብቱን ጌታ በጀርባ አዝላ ሰው ተዘከራት ተቸግራ #አዝ በቃሉ ትዕዛዝ ምድርን ሠርቶ ተንከራተተ ማደሪያ እጥቶ ጌታ ሲወለድ የምሥራች በረት ሰጠችው ዓለም ታካች #አዝ ግና መላእክት በሰማያት ሃሌ ሉያ አሉ በፍርሃት ወልድን በአብ ቀኝ ከላይ አይተው ደግሞም በምድር ከድንግል ክንድ ከላይም ሳይጎድል ተመልክተው{፪} #አዝ ዓለም በምኗ ታስተናግዳት የፍቅ…
ገድሏን በሥቃይ የፈጸመች፤ የመንፈስ ግርማ የጋረዳትና ቁመቷ እንደ ዘንባባ የሚመስል ለምትሆን ለቅድስት አርሴማ ሰላምታ ይገባል፤ በመንግሥተ ሰማይም ስሟ ታላቅ ነው።" (አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ) መስከረም-29 ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ሰማእትነትን የተቀበለችበት እለት ነው። የቅድስት አርሴማ አማላጅነት አይለየን አሜን! ለማህተባችን ለእምነታችን ልንታመን ይገባል የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች።
የሰማዕቷ የቅድስት አርሴማ ታሪክ አጠር ባለ የወለላይቱ እመቤት ልጆች ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ እግዚአብሔርን ከሚፈሩ ከሚያከብሩ ብሩካን ከሆኑ፤በጾም በጸሎት በስግደት በትጋት ከሚኖሩ ከአባቷ ከቅዱስ ቴዎድሮስ ከእናቷ ከቅድስት አትናስያና በጥር 6 ቀን የተወለደች ደገኛ የገድል አርበኛ ናት፡፡ በተለይ ስትወለድ ይህ ቀረሽ የማትባል እጅግ መልከኛ እና ግርማዋ የሚያስፈራ ነበር፡፡ እናት እና አባቷም በጾም በጸሎት በስዕለት ስላገኟት እስከ 3 ዓመት ካሳደግዋት በኃላ በእመቤታችን በድንግል ማርያም ስም በተሰራች ቤተ ክርስትያን ታገለግል ዘንድ ሰጧት፡፡ እመቤታችንን 12 ዓመት አገልግላ ያለፈቃድዋ በቤተሰቦችዋ ግፊት በ15 ዓመቷ ዳሯት፡፡ ሰማዕቷ ግን ዓለማዊ ሕይወት ባለ…
«...በተረፈ ግን ወያኔ ከሽፍትነት መንግስትነቱ ወድቋል ፥ ዓብይ አህመድ መንግሥትና መንግሥታችን ነው ፥ ሀገርንና ሕዝብን የሚጠብቁ መንግሥትንና ታጣቂውን የሚገሥጹ የሃይማኖት መሪ የሆኑ አባቶች አሉን ፥ የሚጠብቀን የመንግሥት ታጣቂ ጦር አለን ፥ ፍትሕ የሚሰጥ ዳኛ አለን ብሎ የሚያምን ኢትዮጵያዊ ክርስትያንና አማራ ካለ የሚያስብበትና የሚያገናዝብበት አዕምሮና ልቦና የተነሣው ጅል ነው። እናቴ ኢትዮጵያ ክፉ ቀን መጣብሽ፣ አካልሽን በሙሉ ጨለማ ሊውጥሽ፣ ወያኔና ኦነግ ክፉ መከሩብሽ፣ ጃዋርና ቄሮ አብደው ተነሱብሽ፣ ከውጮቹ ቀድመው እነሱ ሊያፈርሱሽ። እነዚያም አይቀሩ ፈጥነው ይመጣሉ፣ ባልታሰበ ሌሊት ድንገት ይገባሉ፣ በውስጥሽ ያለውን …
50ኛA-------መስከረም 15 ቀን 1997 ዓ. ም. ስለበዐ ለመስቀልና ስለፍልሰተ ዐፅሙ ለቅዱስ እስጢፋኖስ” የአለቃ አያሌው ታምሩ ትምህርቶች 50ኛb-------መስከረም 15 ቀን 1997 ዓ. ም. ስለበዐ ለመስቀልና ስለፍልሰተ ዐፅሙ ለቅዱስ እስጢፋኖስ” የአለቃ አያሌው ታምሩ ትምህርቶች
File, posted without a caption
File, posted without a caption
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈቅዱስ ፩ አምላክ አሜን! ➥ ጾመ ዮዲት / የቤተክርስቲያናችን ሁለተኛው የፈቃድ ጾም። በቅድስት ቤተክርስቲያን ካሉት ሁለት የፈቃድ አጽዋማት መካከል አንዱ በዚህ በጷጉሜ ወር የምንጾመው የፈቃድ ጾም ነው፡፡ ይህም ጾመ ዮዲት በመባል ይታወቃል፡፡ ይህ ግን እንደ አንደኛው የፈቃድ ጾም /ጽጌ ጾም/ በብዙኃኑ ዘንድ የታወቀ አይደለም፡፡ የዮዲት ጾም የሚባለውም እርሷ ስለ ጾመችው ነው፡፡ እዚህ ላይ ዮዲት ተብላ የተጠቀሰችው በቤተክርስቲያን ታሪክ ትምህርት ላይ በጥፋት ሥራዋ በተደጋጋሚ የምትጠቀሰው ዮዲት ጉዲት እንዳልሆነች ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ ወደ ታሪኩ ስንመለስ የፋርስ ንጉስ ናቡከደነጾር በሠራዊቱ ተመክቶ ሹም ጠላት አጥፋ ድንበር …
የሌላ ሀገር የኦርቶዶክስ ክርስትና አባቶች እንዲህ ነው ስለ ክትባቱ በግልፅ የሚናገሩት። የኛዎቹስ ምነው ዝም፥ ዝም አሉ?
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @balemahteb. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 1
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 1
- vacant every time we have ever looked
@balemahteb named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all. A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 1 post, 11 August 2026 – 11 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 3 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ባለ ማዕተብ” (@balemahteb), 36 subscribers as measured 3 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/balemahteb.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.