Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for Against them

Channel

Against them

@backtoethiopia

On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry

80subscribers

+0 since we began measuring on 6 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001460093083
TypeChannel
Username@backtoethiopia
Description1 ስለ አዲሱ የአለም ስርዓት (The new world order) 2 ሰለ 666 ሳይንሳዊ ምስጢር -አእምሮን እንዴት እንደሚቆጣጠሩት -ስለ ኘላኔቶች አሠያየም -የአለም የህዝብ ቁጥር ቅነሳ 3 ራሳችንን ስለ መጠበቅ 4 ስለ ሳይንስ 5 የትኛውንም ሀይማኖት የማይወክል 6 ቪድዮ 7 አጠር ያሉ ጭንቀትን የማይፈጥሩ ፅሁፎች 8 ጠቅላላ እውቀት @Tarashkj_bot
CreatedBetween 1 April 2019 and 29 March 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded9 August 2026
Last confirmed live14 August 2026
Measurements held2
On Telegramt.me/backtoethiopia

Growth

806 August 2026 — 80 subscribers9 August 2026 — 80 subscribers6 August 20269 August 2026
2 measurements spanning 3 days. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 79–81 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
9 Aug 2026, 18:4780no change
6 Aug 2026, 18:0780first reading

Engagement

16 posts held, back to 29 March 2021the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 16 posts for this entry, the most recent from 15 February 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

What this channel posts

Photos
64
Videos
17
Links
41

Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 9 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.

Video runtime
2m 00s
Average length
2m 00s

Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no mark.

Recent posts

15 Aug 2021, 16:38 UTC459 viewsread 9 August 2026
File

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 4 ክፍል 3 👉 በዚህ ክፍል ዋናው የሉሲፈራውያኑ አላማ የሆነው የፈጣሪን ህግጋት የማጥፋት ፍልስፍና በዝርዝር ተተርኮበታል። 👉 ኢትዮጵያ እንዴት የፈጣሪ ህግጋት ተከታይ ሆና ለዘመናት እንደፈተነቻቸውና ለመጨረሻ ጊዜ ኢትዮጵያን ከፈጣሪዋ ለመለያየት የቀረፁት እቅድም ተተርኮበታል።

15 Aug 2021, 16:38 UTC607 viewsread 9 August 2026
File

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 4 ክፍል 4 👉 በዚህ ክፍል ኢትዮጵያዊን ከዓለማዊ አጭር ዘመናቸው ይልቅ ዘላለማዊ ህይወታቸውን የተመቸ ለማረግ ለዓለም ኑሮ ብልፅግናና ስልጣኔ ብዙም ቦታ ሳይሰጡ ሀይማኖታቸውን አጥብቀው ከተፈጥሮ ጋር ተሰናስነው የሚኖሩበት ቅድሱ የሆነው ስልጣኔ ተተርኮበታል። ይህን ስልጣኔ 'የአንዳምን' ስልጣኔ ይሉታል ምዕራባውያኑ። 👉 ይህ ጊዚያዊውን ሳይሆን ዘላለማዊውን ያስቀደመው የኢትዮጵያን ብልህ አካሄድ ሉሲፈራውያኑ ኢሉሚናቲዎችን ለሺ ዘመናት የፈተነና እየፈተነ ያለ ስለመሆኑም ተብራርቶበታል። በየትረካዎቹ 'የበላይ አካሉ' ተብሎ የተጠቀሰው ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ሲሆን 'ልኡላችን' እያሉ የሚጠቅሱት ደሞ ሰይጣንን ነው። ሀሳቦን @noa

15 Aug 2021, 16:38 UTC598 viewsread 9 August 2026
File

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 4 ክፍል 1 👉 በዚህ ትረካ የመፅሐፉ መግቢያ 👉 በፈረንጆቹ 2014 ሀገራቸውን ለምዕራባውያኑ አሳልፈው ለመሸጥ የተስማሙት 180 ኢትዮጵያዊ ባንዳዎች በሲአይኤ የተሰጣቸውን ስልጠና ጨርሰው የተመረቁበት ፕሮግራም 👉 እኒህ 180ዎቹ ኢትዮጵያዊ ባንዳዎች አጠር አርገው ጠቅላላ አላማቸውን ያብራሩበት ስነስርዓት ተካቶበታል ያድምጡት #share በማድረግ ወዳጆትንም ያንቁ

15 Aug 2021, 16:38 UTC411 viewsread 9 August 2026
File

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 4 ክፍል 2 👉 በፈረንጆቹ 2014 ሀገራቸውን ለምዕራባውያኑ አሳልፈው ለመሸጥ የተስማሙት 180 ኢትዮጵያዊ ባንዳዎች በደም የፈፀሙት ቃል ኪዳን ተተርኮበታል። 👉 የ666 ቁጥር ቀመር አቀማመርም በዚህ ትረካ ተካቷል

14 Jun 2021, 06:33 UTC517 viewsread 9 August 2026

ከዚህ በፊት እንደተናገርነው ይህን ቻናል ወደ መዝጋቱ ነን። ስለዚህ ከዚህ ቦሀላ ቀረ የምነሰለውን ነገር ብቻ ተናግረን እናበቃለን። ስለዚህ በመጀመርያ በደንብ መገንዘብ የሚገባንን ነገር አለ። የኢሉሚናቲ ዋና አላማ ምን ድን ነው ካልን የሰውን ልጅ ልክ እንደ አዳም ከአምላኩ ማጣላት ነው። ኢሉሚናቲዎች እየሰሩ ያሉት ነገሮች ምን ምን ናቸው። የአለምን ህዝብ ለገንዘብ ተገዢ ማድረግ፣ ለስሜት ተገዢ እንዲሆን፣ ሀይማኖትን ማራከስ፤ ማጥፋት፣....። ከላይ ያሉት ግቦችን በአሜሪካ እና በአውሮፖ ያሳኩት ሲሆን አፍሪካ ግን አስቸጋሪ ሆናለች። ለዚህም አሁን አፍሪካ ላይ አትኩረው መስራት ከጀመሩ ትንሽ ቆይተዋል። በተለይ የሀይማኖት ሀገር የሆኑ ሀገራት ላይ በደንብ እየሰሩ

23 May 2021, 07:23 UTC470 viewsread 9 August 2026

👉ከቴሌ-ብር አገልግሎት ጀርባ ሁል ጊዜ አዲስ ነገር ሲመጣ ፍርሀት ይኖራል ፍርሀት ጥሩ ባይሆንም ከነገሮች ጀርባ ማጥናት እና መመርመር መልካም ነው (ሁሉን መርምሩ የተሻለውንም ያዙ ይላል ቅዱሱ መፅሀፍ ) ...ባንክ ያንን ሁሉ ሰራተኛ ቀጥሮ ሲስተም ዘርግቶ ለገንዘባችን ዋስትና ሰጥቶ ከአገልግሎቱ ተጠቀሙ ሲለን ያለ መክነያት አልነበረም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሚያገኘውን 20%ኮሚሽን በማሰብ እንጂ .... ሰጥቶ መቀበል ነው የነፃ የሚባል ነገር የለም በዚህ ጊዜ። #ቴሌ_ብር 15 ብር ካርድ ...70MB....15% የአየር ሰአት ግዢ ቅናሽ ሲስተም ዘርግቶ የነፃ የስልክ ጥሪ መስመር (127) ክፍት አድርጎ በዚህ ሁሉ ማባበያ ስልካችን እስኪሞላ ቴክስት እየላከ

15 May 2021, 15:15 UTC406 viewsread 9 August 2026
File

👉 ኢትዮጵያን በእጅ አዙር በምዕራባውያኑ ለማስገዛት በ2014 ከሲአይኤ ስልጠናቸውን አጠናቀው ወደ ተግባር የገቡት 180 ኢትዮጵያዊን ባንዳዎች መኖራቸውን ስንቶቻችን እናውቃለን? እኒህ የእናት ጡት ነካሽ ባንዳዎች በምረቃቸው እለት ያደረጉት ንግግር ነው ከላይ የተቀመጠው። ጥቅል ተልኳቸውንም ተንትነውበታልና አድምጡት።

15 May 2021, 15:15 UTC388 viewsread 9 August 2026

🇪🇹 አስደንጋጭ: ኢትዮጵያንና ሀይማኖቷን ለማክሰም የተስማሙት ኢትዮጵያዊን ባንዳዎች ኢትዮጵያ ከዓለም በተለየ መልኩ ለረጅም ሺህ ዓመታት ፈጣሪዋን አጥብቃ የያዘችና የምታመልክ ሀገር መሆኖ ይታወቃል። ከዛም ባለፈ ኢትዮጵያ ታላላቅ ሚስጥሮችን የያዘች ሀገር መሆኗም ይታወቃል። ከነዚህ ሚስጥራት መሃከል ፈጣሪ ከአዳም ነጥቆ በኪሩቤልና ሱራፌል ነበልባል እሳት የሚያስጠብቀው የህይወት ዛፍ አንዱ ነው። የህይወት ዛፍ አዳም ከፈጣሪ ትዕዛዝ በወጣ ጌዜ የተነጠቀው ዘላለማዊ ህይወትን የሚሰጥ ሞትን የሚያስቀር ዛፍ ነው።ይህ የህይወት ዛፍ በጣና ኢትዮጵያ ነው የሚገኝው። ይህን ጠንቅቆ የሚያቀው ዲያቢሎስ የህይወት ዛፍ መገኛ የሆነችውን ኢትዮጵያ በመቆጣጠር ለሰው ልጅ ዘላለማዊ

30 Apr 2021, 20:25 UTC410 viewsread 9 August 2026
Photo

👉የኢሉሚናቲ አርማዎች 10. የሳተርን ምልክት (Saturn) ሳተርን የተባለችው ፕላኔት ከጥንት ጀምሮ በተደጋጋሚ የእርኩሳን መንፈስ መገኛ እንደሆነች ይነገራል። የእርኩሳን መናፍቱ ተከታይ የሆኑት ኢሉሚናቲዎችም ይህን የሳተርን ፕላኔት አርማ ከላይ በምስሎቹ እንደሚታየው በተደጋጋሚ ሲጠቀሙበት ይታያል። - ይህን አርማ በተለያዩ አለም አቅፍ ድርጅቶች ሎጎ ላይ ይገኛል።

29 Apr 2021, 18:12 UTC378 viewsread 9 August 2026
Photo

👉 የኢሉሚናቲ አርማዎች 9. ቀንድ በብዛት ሁለት ጣትን ጭንቅላት ላይ በማድረግ የሚፈጠር አርማ ሲሆን ባፎሚትን ፣ ፍየልንና የሴጣን ቀንድን ይወክላል። - ይህ አርማ በአብዛኞቹ የቢልቦርድና የሆሊውድ ዝነኛ አርቲስቶች ዘንድ ይዘወተራል። - የተለያዩ አለም አቅፍ ድርጅቶች ሎጎ ላይ ተከትቧል።

Showing the 12 most recent of 16 posts we hold for @backtoethiopia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Forward network

Republishes

Channels on the register whose posts this channel has forwarded.

Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 9 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“Against them” (@backtoethiopia), 80 subscribers as measured 9 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/backtoethiopia.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.