አፍቃሪ_ያሳጣሽ ካለሽ ውበት በላይ አምረሽ ተኳኩለሽ ከቤት ስትወጪ እንደ ፀሀይ ደመቀሽ በምቴጂው መንገድ.. ከአንድ አንቺ በስተቀር ሰዎች አይኑሩበት አንቺን የማይነካም ወጥመድ ይዙርበት። ተወለጋገጂ ስተሄጅ በመንገዱ ማንም አይመኝሽ ለወዳጅ ዘመዱ። ያርግሽ ነገረኛ ከሰው አትስማሚ ለሚመለከትሽ መሳይ ሁኝ ታማሚ። ብቻ... የኔ ሰሞነኛ የዘወትር ፀሎቴ ይህ ነው አለሜ ውዳሴ ዳዊቴ። ምክኒያቱም አለሜ ስስቴ ሁነሻል በልቤ ማሳ ላይ ውብ ፍቅርን ዘርተሻል። እናም.. በይ እስኪ እወቂ የልቤን ውስጥ እውነት በፍቅርሽ ደክሜ እንዳጣሁኝ ገሉበት አንቺን ለማግኘት ስል እንደገባሁ ስለት አንቺን እያሰብኩም ከቤተ መቅደሱ አሀዱ እንዳሉ መስቀል ይዘው ቄሱ። ብቻ... …

Channel
ግጥም
@b1n2a5
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Cite this entry
70subscribers
-2 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1003049027081 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @b1n2a5 |
| Created | Between 1 August 2025 and 27 August 2025— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 29 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 29 August 2026 |
| On Telegram | t.me/b1n2a5 |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 29 Aug 2026, 13:38 | 70 | -1 |
| 22 Aug 2026, 16:24 | 71 | -1 |
| 9 Aug 2026, 22:47 | 72 | no change |
| 7 Aug 2026, 17:06 | 72 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 27 August 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 6 March 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Reaction mix
46 reactions across 16 posts, in 7 distinct kinds. The most used accounts for 58.7% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 👍 | 27 | 58.7% | |
| 🔥 | 5 | 10.9% | |
| 🥰 | 5 | 10.9% | |
| ❤ | 4 | 8.70% | |
| 👏 | 3 | 6.52% | |
| 👎 | 1 | 2.17% | |
| 😁 | 1 | 2.17% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 16 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 46reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 27 August 2025 to 6 March 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
#ያንች_ሁኜ_ልቅር ከይቅርታ በላይ?፤ ከመፀፀት በላይ?፤ ምንድን ነገር አለ በምረት የሚታይ?፤ እስኪ ጀሮ ስጭኝ አንድ ታሪክ ልንገርሽ፤ ጌታ ባካል ሳለ ምን ሆነ መሰለሽ፤ በፈጣሪ ጥበብ በውበቷ ኮርታ፤ የሰማዩን ሳይሆን የታች ቤቷን አይታ፤ አዳምን አማላ አዳምን እረታ፤ በሀጽያት ተዘፍቃ ዝሙትን አስፋፍታ፤ ትኖር ነበር አሉ በዚህ በኛ ምድር፤ መቅደላዊት ሚሏት ወጣ የምታድር፤ እናም የኔ እመቤት.... ያች ሀጽያተኛ በሰው የተገፋች፤ በርሱ ህግ ሳይሆን በርሷ ህግ የኖረች፤ ጥፋቷ ሲገባት ኳላ ተፀፀተች፤ እንባዋን አዝርታ አምላኳን ለመነች፤ ይቅርታ፣ ይቅርታ፣ ይቅርታ እያለች፤ እናም ይቅር አላት፤ ፍቅርና ምህረት ደርቦ አስተማራት፤ ውዴ.... በጅ የያዙት ወ…
👏2
#ለከርሞ_ልጠብቅ! ክሴን የሚሰማ አድማጭ ዳኛ ጠፍቶ ይግባኝ በል ይሉኛል የቀደመው ቀርቶ ቀድሞ ፍትህ ጎድሎ ሚዛኑ በገንዘብ ሰሚ ጆሮ የለም ይግባኝ ቢደራረብ ችሎት ቢለዋወጥ ፍትህ ካልነገሰ አውነት እንደጥንቱ በገንዘብ ካነሰ እንዳምና ታቻምናው ድሐ ካለቀሰ ጥጋበኛ በዝቶ ወንበር ከረከሰ አቤት ቢባል ያው ነው የጅብ ቆዳ ክራር እንብላው ነው ዜማው የት ሊገባው ፍቅር እባብ እያራቡ የእርግም ጫጩት የለም ይግባኝ በል አትበሉኝ በቃ ችየው ልክረም አምና ከፈረደው የዘንድሮው ብሶ ሲረክስ እያየሁ እውነት ዛሬም አንሶ ስንት ዶሴ ቀርቷል አቧራውን ለብሶ ላይረታ በከንቱ ድሐ ሀብታም ከሶ ገና ከጅምሩ ፍርድ ሚዛን ከሳተ ዋናው ጉዳይ ቀሎ እየተጓተተ በይግባኝ አልረታም ልተወው…
👍2
#እጠብቅሻለሁ እጠብቅሻለሁ ካለሁበት ቆሜ ሀሳብና ናፍቆት ፍቅርን ተሸክሜ እዛው ቦታ አለው እኔን ከተውሽበት እኔንም ፍቅርሽን ጥለሽ ከሄድሽበት እጠብቅሻለሁ ደቂቃም ሳላጎል ምንስ ደህና ባልሆን ሰላሜ ቢታጎል እዛው አለው ፍቅሬ ያኔ ከቆምንበት ትተሺኝ መሄድሽን ምንስ ባላምንበት ቆሜ ስጠብቅሽ ጭራሽ ቀን አልመርጥም እሁድ አልል ሰንበት እጠብቅሻለሁ ፍቅሬ እዛው ሰፈር ጥለሽኝ ከሄድሽበት ብለሽ አይንህ ላፈር እጠብቅሻለሁ ዳግም መምጣትሽን ምን ልቤ ቢሰጋ፤እንዲያበቃን በማሰብ ዳግም ለአይነ ስጋ እዛው…
❤2
#የታል_ፈገግታዬ ያንን ጣፋጭ ጊዜ፣ምን ዋጠው ደስታየን የታል ፈገግታየ፣ምን ወሰደው ሳቄን እንቅልፌስ የት ሄደ፣ቅዠት የሌለበት አይኖቼ ለ እረፍት፣የተከደኑበት ከቶ ወዴት ገባ፣የመስኩ ቡረቃ ስዘል የዋልኩበት፣እያቦካሁ ጭቃ ዛሬማ ጭንቅ ነው፣ኑሮ በሰቆቃ መልኬም ይናገራል፣ምቾት እንደሌለኝ ሀሳቤ ተሰርቆ፣ለተመለከተኝ ድሮን በመለስኩት፣የልጅነት ወዜን ድሎት የሞላውን፣ያቺን ነፃነቴን ጊዜው ተሰደደ፣ሂዷል አሁንማ በእናት ነበር ኩራት፣ከሷ ወዲህማ ሳቄም አይበረክት፣ድምፄም አይሰማ።
🔥4
#ከንፈርሽን_ስስመው 💋 ከንፈርሽን ስስመው የአለም ጨለማ በፍቅራችን በርቶ በአብርሃም በሳራ መመሠሉ ቀርቶ ከምድር 'ርቆ በገነት እንዳለ ፍቅር በ'ኔና አንቺ እየተመሠለ ...መስሎ ይታየኛል... ከንፈርሽን ስስመው አባይ ተገድቦ ሲፈስ ወደ አገሩ ፅጌረዳ አበቦች በመስመር ሲዘሩ ባ'በቦቹ መሀል እየተሯሯጥን ከፅጌረዳው ስር ፍለጋ ስኳትን ከንፈርሽን ስስመው ምድርን የሞሏት አበቦቹ ሁሉ ጣፋጭ ከንፈርሽን መስለው የበቀሉ ወደ ገነት ደሴት ሲወስደን ባቡሩ ወፎች ለ'ኔና አንቺ ፍቅር እየዘመሩ ...መስሎ ይታየኛል... ከንፈርሽን ስስመው አለም ለ'ኔና አንቺ ግብር እየከፈለ ለሁሉ 'ሚበቃ ፍቅር እየታደለ ሠማይን የሞሉት ከዋክብቱ ሁሉ ው…
👍2
ዝምታ ሲደመጥ አቤት! ጩኸቱ ዝምታ ጆሮ ጠልዞ ናላ ሲመታ ከወዲያ ወዲህ ሲያላጋ በሞገዱ ቋጥኝ ሲያናጋ ነጎድጓድ ነው ነው ዝምታ የገዛ ራስ ጉርምርምታ የደምን ፋፋቴ ጉዘት የልብን ህይወታዊ ዑደት እንደጢስ አባይ ፏፏቴ ቅኝት ሰማይ ሰቅሎ ዶሎ አዘቅት ያኖጋዋል ሲያዳምጡት በሁካታ ዉስጥን ሞልቶ በፀጥታ ነፍስ ዘርቶ ከአፅናፍ አፅናፍ አስተጋብቶ እንኳንማ ጆሮ ቀርቶ ይደመጣል ባይን ገብቶ ነጎድጓድ ነው ዝምታ የገዛ ራስ ጉርምርምታ እንዳፍላ ጎርፍ ይነደፋል ሳይቀዝፍ ያጓጉዛል ታገር አገር ያዘልላል ማሚቶ አለዉ ይመልሳል ነጎድጓዱ ዝምታ የገዛ ራስ ጉርምርምታ።
👍2
የኔ የዋህ የበደልኩሽ አኔ አንቺ ምን አጠፋሽ፡ ለፍቅራችን ብለሽ ሳትሰለቺ ለፋሽ፡ ትክክል ነሽና ፈጵሞ እንዳይከፋሽ። አሁን ገባኝ ውዴ ደርሶኛል መከራው፡ ዛሬ ተወይሮ የኔ ሆኗል ተራው፡ ወዳጅ ሲርቅ ለካ እንዴት ነው ሚያስፈራው። አስጨርሰሺኛል ታግሰሺኝ ብዙ፡ እናም ይገባኛል ማዘን መተከዙ፡ በራሴ ችግር ነው የመጣው መዘዙ። ተደላድለሽ ተኚ አንቺ ምን አለብሽ፡ ሐቅና እውነትን ስለያዘ ልብሽ፡ ሁሉ ሙሉ ላንቺ ምንም አይጎልብሽ። ይብላኝ እንጂ ለኔ ሰላሜን ላጣሁት፡ ለዘላለም ፀፀት ራሴን ለሰጠሁት፡ ደስታዬን አብርሬ ሀዘን ላመጣሁት። ምኞትሽ ይሳካ ህልምሽ ይስመርለሽ፡ ህይወትሽ ትለምልም ታብብ ትመርልሽ፡ የልብሽን መሻት ሁሉ…
👍3
....................✍ ስስት የማያቅ ለጋስ ነዉ ማጀትሽ ከሩቅ ይጣራል የናትነት አንጀትሽ እኛ እብቅ ሆንን ነዉ ካንቺ አልጎደለ በአበባሽ ፈንታ አሜኬላ የበቀለ አንጂማ .............. ፈቅርሽ ከሩቁ በናፍቆት ይጣራል አንቺ ሙሉ ሆነሽ ሳለ ግና እኛ ጎለናል ሰምና ወርቅሽን ሳንለይ ባዉሎ ሜዳ ቅኔናት እንላለን አወየዉ የኛ ፍዳ ካላዋቂዉ ጋራ እኩል ተሰልፈን ቁና እንተነፍሳለን ላለመስራት ሰንፈን
👍3
#ከኔ_የተሻለች :: እኔ ምፈልገው ሁሉ ነገር አለሽ፣ ከሌሎቹ እንስት አንቺ ትለያለሽ፣ ስቀርብሽ ቀርበሽኝ ስትዋሺኝ አመንኩሽ፣ ከራሴ አስበልጬ አንቺን አፈቀርኩሽ፣ ማፍቀሬ እውነት ነው መፈቀሬ እምነት፣ አምኖሽ ነበር ልቤ በሙሉ ቅንነት፣ "የኔ ጌታ" ስትይ ልቤ ይረጋጋል፣ "አስመሳይ ነሽ" ብሎ አልጠረጠረሽም ፍቅር በግ ያደርጋል፣ ምን ባልችልም እንኳ ከልብሽ ላይ መንገስ፣ አላቆምሽ ሸንጎ በፍቅር ስም አልከስ፣ ደሞ ቸር ይመስል ታስተዛዝኛለሽ፣ በተስፋ ስጠብቅ ጥለሽ ትሄጃለሽ፣ "ከኔ የተሻለች ይገባሀል" ብለሽ ትተሺኝ ሄደሻል፣ ካንቺ የተሻለች ለኔ አንቺ ብቻ ነሽ ቅኔው ይገባሻል።
👍2🔥1
** በደል የለመደች ያያት የሚገፋት፣ የቀረባት ሁሉ ላይዘልቅ የሚያለፋት፣ ሰው የማይቆይላት ቀርቧት እየሼሸ፣ ጀመርኩት ያለችው እየተበላሸ፣ ብዙ የደከመች ፍቅርን ፍለጋ፣ በወደደቻቸው ልቧ የተወጋ፣ ልክ እንደ ሌሎቹ ... መልክ ሴትነቷ አካሏ 'ሚማሰል፣ ላዳም ያልተሰጠች ሄዋን አለች መሰል፡
👍2👏1
Channel name was changed to «ግጥም»
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @b1n2a5. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 29 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ግጥም” (@b1n2a5), 70 subscribers as measured 29 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/b1n2a5.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.