http://m.flawlessday.top/63dbZV9-QmJIVFVjeQZ9AQZtXgl4NQ8XfgNgVSEVB189PQYcajAjHVgKHTpUBQYfETkgA1wdT0QRdREANjVVBQhwATB7KR9BNAQqBg?qhzr1655663757383
Signed Wondmeneh Fikadu

Channel
@asratmediahouse
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
81subscribers
-2 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001246467028 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @asratmediahouse |
| Created | Between 1 March 2018 and 23 April 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 8 September 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 8 September 2026 |
| On Telegram | t.me/asratmediahouse |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 8 Sept 2026, 04:39 | 81 | -1 |
| 22 Aug 2026, 22:24 | 82 | -1 |
| 9 Aug 2026, 17:32 | 83 | no change |
| 6 Aug 2026, 16:53 | 83 | first reading |
20 posts held, back to 23 April 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 19 June 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
http://m.flawlessday.top/63dbZV9-QmJIVFVjeQZ9AQZtXgl4NQ8XfgNgVSEVB189PQYcajAjHVgKHTpUBQYfETkgA1wdT0QRdREANjVVBQhwATB7KR9BNAQqBg?qhzr1655663757383
Signed Wondmeneh Fikadu
https://youtube.com/channel/UCVTUblnRi0mA_-dQ96lTYZA
Signed Wondmeneh Fikadu
Watch "mathematics teacher" on YouTube https://youtube.com/channel/UCVTUblnRi0mA_-dQ96lTYZA
Signed Wondmeneh Fikadu
ምርጫው ስለተዘረፈ ፤ የምርጫውን ውጤት በፍፁም እንደማይቀበለው ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ገለፀ የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ፤ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫን ገምግሞ ውጤቱን ዛሬ ይፋ አድርጓል፡፡ ግምገማው የአዲስ አበባ ምርጫ እና ድህረ ምርጫ ሂደትን የተመለከተ ነው፡፡ በውጤቱም ባልደራስ ፤ገዢው ፓርቲና ምርጫ ቦርድ ምርጫውን ስለዘረፉት የዚህን ምርጫ ውጤት በፍፁም አልቀበልም ብሏል፡፡ ገዥው ፓርቲ በዋና ፈፃሚነት፤ ምርጫ ቦርድ በተባባሪነት ምርጫውን ስለዘረፉት በፍርድ ቤት ከስሻለሁ ሲል የግምገማ ውጤቱን ይፋ ባደረገበት መግለጫ አሳውቋል፡፡ ይህ ጥናት በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች ላይ በምርጫ ቀን እና በድህረ ምርጫ ባሉት …
Signed Wondwesen Fikadu
አሳዛኝ! በጣና ሃይቅ 13 ያህል ሰዎችን ያሳፈረች ጀልባ ተሰወረች ! በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምስራቅ ደንቢያ ወረዳ 13 የሚደርሱ ሰዎችን አሳፍራ በጣና ኃይቅ ጉዞ የጀመረችው አነስተኛ ጀልባ ሀምሌ 9 ፣ 2013 ዓ.ም ሌሊት ለጉዞ መነሳቷም ተገልጿል ፣ ፖሊስ ባለሙያዎችን በሁለት ቡድን አዋቅሮ ከትናንት ጀምሮ ፍለጋ እያደረገ ቢሆንም እስካሁን ምንም አይነት ፍንጭ አልተገኘም ተብሏል። መንገደኞቹ ጉዟቸውን የጀመሩበት ሰዓት ሌሊት መሆኑም ፍለጋውን አስቸጋሪ አድርጎታል ተብሏል።
Signed Wondwesen Fikadu
ሰበር ዜና! የአብን ሊቀመንበር አቶ በለጠ ሞላ የተወዳደሩበት ራያ ቆቦን ጨምሮ፣ መርጡለማርያም እና ሉማሜ ምርጫ ክልሎች በአማራ ክልል ድጋሚ ምርጫ ይደረግባቸዋል - ምርጫ ቦርድ ቦርዱ ሰኔ 14/2013 ዓ.ም የተካሄደውን የ6ተኛውን አገራዊ ምርጫ ውጤትም ይፋ አድርጓል። በዚህም መሠረት:- አጠቃላይ የምርጫ ውጤት (ለፓርላማ) ፦ 1. አዲስ አበባ ከተማ - ብልጽግና 22 መቀመጫዎችን አሸንፏል - አንዷን መቀመጫ አንድ የግል ዕጩ ተወዳዳሪ አሸንፈዋል 2. አፋር ክልል - 8 የፓርላማ መቀመጫዎች አሉት - ሰኔ 14 ምርጫ የተካሄደባቸው 6 መቀመጫዎችን በሙሉ ብልጽግና ፓርቲ አሸንፏል 3. አማራ ክልል - ምርጫ ከተካሄደባቸው 125 የፓርላማ መቀመጫዎች ውስጥ ብልጽግና በ…
Signed Wondwesen Fikadu
<<አንገት መድፋት የአማራ አይደለም>> የወልቃይት ጠገዴ ነዋሪዎች <<ዛሬ አዲስ ቀን ነው፤ የወልቃይት ጠገዴን ዘር የማጥፋት ወንጀል እዚህ ላይ አብቅቷል>> ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ - የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ሕዝቦች ዞን ም/አስተዳዳር <<በኃይል ወስደው በኃይል ፋይሉን የዘጉበትን ርስታችንን እና ማንነታችንን በአማራ ሕዝብ መራር ትግል መልሰን ወደክብሩ አኑረናል" አቶ አሥራደ ደሣለኝ - የርዕሰ መስተዳድሩ ዋና አማካሪ አሥራት ግንቦት 14/2013ዓ.ም አሸባሪው የትሕነግ አምባገነን ቡድን ባለፉት 30 ዓመታት የመንግስት ልጣን በመያዝ በአማራ ሕዝብ ላይ በደል፣ ግፍና ጭፍጨፋ አድርሷል፣ መዋቅራዊ ሽፋን ሰጥታል። በተለይ በወልቃይት፣ ሁመራ፣ ዳንሻ፣ ጠገዴ፣ ማይካድ…
Signed Wondwesen Fikadu
ማይካድራ ላይ ጭፍጨፋ በማድረግ ወደ ሱዳን የሄደው የጁንታ ርዝራዥ ሃይል ወደ ሁመራ ሊገባ ሲል ተደመሰሰ:: አሥራት ግንቦት 06/2013 ዓ.ም ከጁንታው ሃይል መካከል ማይካድራ ላይ ጭፍጨፋ በማድረግ ወደ ሱዳን የሄደው ሃይል ወደ ሁመራ ሊገባ ሲል መደምሰሱን የመከላከያ ሚኒስትር የሃይል ስምሪት ሃላፊ ብርጋዴል ጀነራል ተስፋዬ አያሌው ገለፁ። ለወራት አሜሪካና ሱዳን ከሚገኙ የጁንታው አባላት ድጋፍ እየተደረገለት ስልጠና ሲወስድ የነበረው ሃይል በተደጋጋሚ ወደ ሀገር ውስጥ ለመግባት ሙከራ ሲያደርግ መቆየቱንም አስታውሰዋል፡፡ ይሁን እንጅ ይህ ሙከራቸው በተደጋጋሚ በመከላከያ ሰራዊቱ ሲከሽፍ ቆይቷልም ነው ያሉት። ከተደጋጋሚ ሙከራ በኋላም 320 ከጁንታው ሃይል በሃምዳይ…
Signed Wondwesen Fikadu
ለጋሞ ባህል ማዕከል ግንባታ የሚውል ቦታ ተሰጠ። _________________________________ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለጋሞ ባህል ማዕከል ግንባታ የሚውል ቦታ ሰጠ። የከተማ አስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በዛሬው ዕለት የባህል ማዕከሉ ግንባታ የሚካሄድበትን ቦታ በይፋ ለጋሞ ልማት ማህበር አስረክበዋል። “የጋሞ አባቶች የሠላም ተምሳሌት ለሀገር ግንባታ” በሚል ዘንድሮ ለ2ኛ ጊዜ በአዲስ አበባ ደረጃ የጋሞ ባህል ሲምፖዚየም በከተማው ወዳጅነት አደባባይ ተካሂዷል። በሲምፖዚየሙ ላይ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ፣ ም/ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ፣ የደቡብ ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ሀላፊ ጥላሁን ከበደ፣ ዋና አስተዳዳሪ …
Signed Wondwesen Fikadu
138 የወልቃይት ጠገዴ ተወላጆች ከሱዳን ከስደት ተመልሰው ወደ ትውልድ ቀያቸው በሰላም ገብተዋል። አሥራት ቲቪ ግንቦት 2/9/2013 በዘረኛው ህወሓት ከሀገራቸው፣ ከእርስታቸው ተፈናቅለው የነበሩ ከ30 አመት የስደት ቆይታ በኃላ ወደ ትውልድ አገራቸው አማራ ምድር ወልቃይት ጠገዴ በሰላም ተመልሰዋል። ይሄ የመጀመርያ ዙር እንደሆነና ወደፊትም እንደሚቀጥል አስተባባሪው ኮሚቴ ለአስራት ገልፀውልናል።
Signed Wondwesen Fikadu
እንኳን ለብርሃን ትንሣዔው በሠላም አደረሳችሁ! በአገር ቤትም ሆነ በመላው ዓለም የምትገኙ ኢትዮጵያውያን የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳዔ በዓል አደረሳችሁ፡፡ ዘመኑ ድኅነት ይዞ የመጣን ክርስቶስ አሳልፎ የመስጠት፣ የመግረፍ፣ የማሰቃየት፣ የእንግልት ነበር፡፡ ይሕም ሳይበቃ መስቀል አሸክሞ እየተዘባበቱ በጅራፍ የመግረፊያ፣ ዕጣ የመጣጣያ፣ ከዚያም በርባንን የመፍቻው፣ ክርስቶስን የመስቀያም ነበር፡፡ በግርፋቱ ውስጥ፣ ድኅነት፣ በስቅላቱ ውስጥ ትንሳዔን እንዳለ በልባቸው ያኖሩ ግን ጥቂቶች ነበሩ፡፡ በዚህ ዘመንም፣ አገር በሠራ፣ አገረ-መንግሥት ባፀና፣ ዕድሜ ዘመኑን ሙሉ አገርን ከጠላት እየተዋጋ ከክብሯ አንዳች …
Signed Wondwesen Fikadu
ጁንታው ደጋፊዎች በዴንቨር ኮሎራዶ የንግድ ተቋም ላይ ጥቃት አደረሱ። አሥራት ቲቪ ሚያዝያ 20/2013 ዓ/ም በዴንቨር ኮሎራዶ የኢትዮጵያን ህሊና ሳሎንና አቅራቢ የንግድ ተቋም(Hilina Salon &Supply)ላይ መስታወቱን በመሰባበር ጥቃት አድርሰው ሄደዋል። በአሜሪካ የሚገኙ የጁንታው ደጋፊዎች ከቀናት በፊት በዋሽንግተን ዲሲ ከአስር በላይ የንግድ ተቋሞች ላይ ጥቃት አድርሰው መስታወት ሰባብረው መሄዳቸው ይታወቃል። የህሊና ሳሎንና አቅራቢ የንግድ ተቋም ባለቤት የሆኑት አቶ ሙሉ አያና ነጋ አስራት ያናገራቸው ሲሆን ከዚህ በፊት በፌብርዋሪ ወር ላይም እንዲሁ ጥቃት አድርሰውብኛል። እኔ የ አማራ ተወላጅ ስለሆንኩና የፖለቲካ አቋሜን ስለሚያውቁ ነው ቤቴ ላይ ጥቃት…
Signed Wondwesen Fikadu
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @asratmediahouse. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 8 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ASRAT MEDIA HOUSE” (@asratmediahouse), 81 subscribers as measured 8 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/asratmediahouse.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.