29 Jul 2026, 11:01 UTC423 viewsread 8 August 2026 Photo
✨ «ዛሬ የሚማሩት እያንዳንዱ ክህሎት የነገ ትልቅ እድል ሊሆን ይችላል!» ✨
بسم الله الرحمن الرحيم
አሰላሙ አለይኩም ውድ ወንድሞች 🤍
🌱 እውቀት እና ክህሎት ዋጋ የሚያገኙት ጥቅም ሲሰጡ እና አዎንታዊ ተፅዕኖ ሲፈጥሩ እንደሆነ እናምናለን።
ለዚህም ነው ይህንን የግራፊክ ዲዛይን የልጠና ፕሮግራም ያዘጋጀነው! ይህ ፕሮግራም ወንድሞች፡ • ፕሮፌሽናል ዲዛይኖችን የመስራት አቅም እንዲያዳብሩ፣ • የእስልምና ተቋማትን ትርጉም ባላቸው ምስላዊ ይዘቶች (Visual Content) እንዲደግፉ፣ • እንዲሁም የንግድ ስራዎችን (Businesses) ማራኪ በሆነ የሶሻል ሚዲያ ቅስቀሳ እና ብራንዲንግ እንዲያሳድጉ ታስቦ የተዘጋጀ የማህበረሰብ initiative ነው።…
Signed Abdurehim Nuru
26 Jul 2026, 13:54 UTC79 views0 reactionsread 8 August 2026 🌿 بسم الله الرحمن الرحيم
✨ Some journeys deserve a second beginning.
💡 Some ideas are too important to disappear.
🤝 Ashabu raeyi is returning—not as another social media page, but as a community built upon purpose, knowledge, responsibility, and action.
🌱 If you've been waiting for something meaningful...
⏳ The wait is almost over.
━━━━━━━━━━━━━━
📖 أصحاب الرأي
🚀 Coming Soon
🤲 بإذن الله
━━━━━━━━━━━━━━
Signed Abdurehim Nuru
1 May 2026, 04:13 UTC214 views5 reactionsread 8 August 2026 Photo
ልብ በሉ! ብዙ ሰዎች አላህ ምን እንደምናደርግ ለማየት ብቻ እንደሚፈትነን ያስባሉ። አዎን፡፡ የምንሰጠውን አፀፋ ያያል። ሆኖም በማንኛውም ቅጽበት የምንሰጠውን ምላሽ አስቀድሞ እንደሚያወቅ አትርሱ። ከእኛ በፊትም ሆነ በኋላ ያለውን ሁሉ ያውቃል። እርሱ የጊዜም ፈጣሪ ነውና። ስለሆነም በጥልቀት ልትመለከቱ ይገባል። የፈተናዎች ዓላማ ማንነታችንን ለአላህ ማሳየት ብቻ አይደለም፡ የፈተናዎች ዓላማ እኛን ለራሳችን መግለጥ ነው። ልቦቻችን ውስጥ የተቀበሩ ድብቅ በሽታዎች፣ የተዳፈኑ ድክመቶች ካሉ ፈተናዎች ይፋ ያደርጓቸዋል።
❤4🔥1
Signed Abdurehim
5 Jun 2025, 18:19 UTC588 views0 reactionsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Abdurehim
21 Jan 2025, 19:57 UTC≈1,090 views5 reactionsread 8 August 2026 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
📌 ችግሩን ብቻ ማወቅ ግን መፍትሔውን አለማወቅ
ትክክለኛውን ያለንበትን ሁኔታ ማወቃችን ያለ መፍትሄ (መፍትሔው መዘግየት) ወደ ፊት ለምናመጣው ለውጥ እጅግ ይጠቅማል።
ችግሩን አውቀን ግን መፍትሄው እርቆብን ምን ነገሮች ገርቷል ነው ምትለው ካላቹኝ
1.ትክክለኛ ያለሆነ ቦታ ላይ ጉልበታችንን , ገንዘባችንን ራሳችንን እንዳናባክን ረድቶናል።
2.ችግሩን በደምብ ማጤን እና ትኩረታችንን አንድ ነገር ላይ ለማድረግ ያግዘናል።
3.ችግሩን ማወቃችን ወደ መፍትሔ መፈለግ እንድንሄድ በርን ከፍቷል።
አንድን ለውጥ ለማምጣት ትልቁ ነገር መቅረፍ ምንፈልገው ነገር ምንድን ነው? ሚለው ስለሆነ እሱን ስላወቅ…
❤3🔥2
Signed Abdurehim
20 Jan 2025, 17:30 UTC≈1,030 views6 reactionsread 8 August 2026 اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته
📌 ችግሮቻችን ማወቅ
እንደ አንድ ሙስሊም እራሴን ችግሮቻችንን ለመፍታት ምን ማድረግ አለብን? ብዬ በመጠየቄ የመጀመርያ ትልቁ ነጥብ ይህ ሆኖ አገኘሁት።
"ችግሩን ማወቅ"
አንድ ሰው ይታመምና ወደ ሆስፒታል ይሄዳል። ዶክተሩ "ምንህን ነው ያመመህ" ይለዋል ። እሱም "ሁለመናዬን ነው ህመም ሚሰማኝ" ይለዋል።
ዶክተሩ የሰውየውን አካላት የደህንነት ሁኔታ በመመልከት ውስጥ ግን ታካሚው እደሚለው ሁሉ አካሉ ላይ ምልክቶቹን አላገኘም።
ዶክተሩ በመገረም እስኪ አሳየኝ ሲለው
ታካሚው ራሱን ይነካና ያቃስታል :😵💫 ሆዱንም ሲነካ ያቃስታል 😵💫 : የነካቸው …
👍5❤1
Signed Negadras Ibn Amina
5 Jan 2025, 16:24 UTC851 views4 reactionsread 8 August 2026 Photo
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته
📌 ትንሹን ባለመናቃችን 1000 ብር አድነናል!
ረመዳን እየደረሰ ነው:: ይህን አስመልክቶ ኩፓኖችን ለሰደቃ መሰብሰቢያ በማዘጋጀት ብር ይሰበሰባል::
የከፍተኛ 23(sos) ተማሪዎችን በማገዝ ላይ ነበርን::
አንዱ ፍሬ ኩፓን ገበያ ላይ +6 ብር አካባቢ ይገመታል::
ወደ 520 ኩፓን ሰርተናል::
ወደ +1000 ብር ደሞ በዲዛይን ነክ ነገር አስሀቡ ራዕዪ በመስራቱ መታደግ ችለናል::
መነየት ለምትፈልጉ
CBE- 100051811487
SUMEYA MUHAMMED
ይህ እንዲሳካ ላገዙን
አልሙእተሲም የልማት እና መረዳጃ ማህበር
https://t.me/AL_MUTSIM_Charity
Esar printing and adver…
👍4
Signed Abdurehim
17 Dec 2024, 19:11 UTC571 views2 reactionsread 8 August 2026 السلام عليكم ورحمةالله وبركاته
📌 መንገዱ ረጅም ቢሆንም አሁን ላይ አልሀምዱሊላህ 1 ተቋምን በቋሚነት ለማገዝ በተሰጠን ኒዕማ ስምምነት ላይ ደርሰናል ብለን ጀምረናል::
በቅርቡም አዲስ የገባ ትእዛዝ አለን እሱንም ማሳውቃቹ ይሆናል::
አላማችን አላህ ከጠቀሳቸው መሆን ነው::አሁን ላይ ኢኮኖሚያዊ ፍላጎትን ለተቸገሩት ለሟሟላት የተቋቋሙ ብዙ ናቸው::
ኡማውን በተሰጠን ኒዕማ የምናገለግልን ተጣርተናል::
{ تُؤۡمِنُونَ بِٱللَّهِ وَرَسُولِهِۦ وَتُجَـٰهِدُونَ فِی سَبِیلِ ٱللَّهِ بِأَمۡوَ ٰلِكُمۡ وَأَنفُسِكُمۡۚ ذَ ٰلِكُمۡ خَیۡرࣱ لَّكُمۡ إِن كُنتُمۡ تَعۡلَم…
❤1🥰1
Signed Negadras Ibn Amina
16 Dec 2024, 19:06 UTC752 views1 reactionsread 8 August 2026 السلام عليكم ورحمةالله وبركاته
📌 why?
عن عبد الله بن عمر رضي الله عنهما عن النبي صلى الله عليه وسلم قال: (ألا كلكم راع، وكلكم مسئول عن رعيته، فالأمير الذي على الناس راع، وهو مسئول عن رعيته، والرجل راع على أهل بيته، وهو مسئول عنهم، والمرأة راعية على بيت بعلها وولده، وهي مسئولة عنهم، والعبد راع على مال سيده وهو مسئول عنه، ألا فكلكم راع، وكلكم مسئول عن رعيته) متفق عليه.
አብደላህ ብን ዑመር (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዳስተላለፉት በነቢዩ (ሶለላሁ …
🔥1
Signed Negadras Ibn Amina
15 Dec 2024, 19:00 UTC400 views1 reactionsread 8 August 2026 السلام عليكم ورحمةالله وبركاته
📌Expectation ?
አእምሮአችንን በስሜት ብልህነት እንዲፈተን ከሚያረጉት ነገሮች ነው::
አንድ ነገር ላይ መልካም ውጤት ለማምጣት ያለህን አመለካከት ሚዛናዊ ማድረግ ይጠበቅብናል::
ካነበብኩት ሳካፍላቹ መጠበቅ(Expectation) ወይም ነገሮች አእምሯችን ውስጥ በሳልነው መልኩ ነገሮች አለመፈጠር : ከ50-70% የስሜት ብልህነታችን ተፅእኖ አላቸው (ይፈትናሉ)::
ምንም አለመጠበቅ : ያሰብነው ውጤት ላይ ሳይሆን ሲቀር ከምናገኘው ይሻላል::
Focus on the system and just give your best.
https://t.me/ashaburaeyi
🔥1
Signed Negadras Ibn Amina
14 Dec 2024, 18:45 UTC273 views1 reactionsread 8 August 2026 السلام عليكم ورحمةالله وبركاته
📌 መበደር ብትፈልጉ ማን ትጠይቃላቹ? ብጠይቁስ ማን ይሰጣቹሀል?
በህይወት የመልፋት ጉዞ ውስጥ አዳዲስ በሮችን መክፈት ይጠበቅብናል:: እነዚህ በሮች ከሌሎች ጋር መተጋገዝ ቁልፋቸው ሆኖ እናገኛለን::
ይህን በር ለመክፈት የሰው ፊት ማየት, መገፋት ,አለመታመን ይሆናሉ የስኬታችን በር ለመክፈት የምንከፍለው ዋጋ::
አሁን ላይ የተሰጣቹን ክብር,መወደድ,ዝቅ ተደርጎ መታየትን ለነገው ማንነታቹ ሳንቲሞች ናቸው ተገበያዩበት::
እነዚህ ሳንቲሞችን ተጠቀማቸው ግን እነሱን ለማግኘት አትልፋ!!
https://t.me/ashaburaeyi
👍1
Signed Negadras Ibn Amina
13 Dec 2024, 19:35 UTC238 views4 reactionsread 8 August 2026 Photo
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته
📌ዛሬ አንድ አፕ ላስተዋውቃቹ ነው። ታቁትም ሊሆን ይችላል።
የአፑ ስም
"Tarteel ترتيل quran app"
ይባላል። አሁን ላይ ካሉ ሙስሊሞች ከሰሩት ቴክኖሎጂን በኸይር መንገድ እንድጠቀምበት ከሚጠቅሙ መሳሪያዎች አንዱ ነው። ይህ አፕ በAI-POWERD በመታገዝ የተሰራ ነው።አፑ በ2018 በይፋ ለአገልግሎት በቅቷል።
አፑን ለመስራት
1 Artificial Intelligence (AI)
2 Natural Language Processing (NLP)
3 Machine Learning
ከሚሰጣቸው ጥቅሞች ውስጥ
📌 ተጅዊዳችንን ያስተካክላል
📌 ሂፍዝ ለምናረግ አያዎቹን በመደ…
👍3🔥1
Signed Negadras Ibn Amina
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @ashaburaeyi. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.