‹‹ሐምሌ 10›› በዚህ ዕለት ሐዋርያው ቅዱስ ናትናኤል ዓመታዊ የዕረፍት በዓል ነው። ከቅዱሳን ሐዋርያት መካከል ዘግይቶ ሰማዕትነትን የተቀበለ ይህ ቅዱስ ሐዋርያ ነው:: ቅዱሱ ሐዋርያ የተወለደው ከእስራኤላውያን ወላጆቹ ጌታችን በተወለደበት ዘመን አካባቢ ነው:: ይህ በምን ይታወቃል ቢሉ እርሱ ሕፃን እያለ ሔሮድስ 14,000 ሕፃናትን ሲፈጅ እርሱ ግን በእግዚአብሔር ጥበብ ተርፏል:: እናቱ በቅርጫት ውስጥ አድርጋ የበለስ ዛፍ ላይ አስቀምጣው ተደብቃ ታጠባው ነበር:: ለሐዋርያው ወላጆቹ ያወጡለት ስም ስምዖን ሲሆን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደግሞ ናትናኤል ብሎታል:: በባልንጀሮቹ ሐዋርያት ደግሞ የቃናው ስምዖን (ገሊላ ቃና አካባቢ ስላደገ) አንዳንዴም ቀናተኛ…

Channel
አንቀጸ ሕይወት (የሕይወት ደጅ)
@anketse_hiwet
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Telegram's recommendations · Cite this entry
1,535subscribers
-10 since we began measuring on 13 September 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001412344302 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @anketse_hiwet |
| Created | Between 1 April 2019 and 30 November 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 13 September 2026 |
| Last confirmed live | 19 September 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 19 September 2026 |
| On Telegram | t.me/anketse_hiwet |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 19 Sept 2026, 04:21 | 1,535 | -8 |
| 14 Sept 2026, 13:59 | 1,543 | -2 |
| 13 Sept 2026, 07:22 | 1,545 | first reading |
Engagement
18 posts held, back to 5 September 2023 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 18 posts for this entry, the most recent from 17 July 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
Photo, posted without a caption
አርእይኒ ገጸ ዚአኪ ማርያም ምእረ ፤ ዘኢይሰምዖ ካልዕ እንግርኪ ነገረ » « ማርያም ሆይ፣ ለሌላው የማልነግረውን ነገር እነግርሽ ዘንድ አንድ ጊዜ ፊትሽን አሳይኝ »
Photo, posted without a caption
በአንድ ትልቅ ከተማ ውስጥ እጅግ ባለጸጋ የሆነና በምድር ላይ ያለውን ውድ ዕቃ ሁሉ የሚሸጥ አንድ ነጋዴ ነበረ። ይህ ነጋዴ በዓለም ላይ ካሉ እንቁዎች ሁሉ የሚበልጥና ዋጋው የማይገመት አንድ እጅግ የሚያምር "ታላቅ እንቁ" ነበረው። ነጋዴው ግን ይህንን እንቁ በሱቁ ውስጥ አላስቀመጠውም፤ ማንም ሰው እንዳይሰርቅበት ብሎ በጥልቅ ምድር ቤት ውስጥ በሚገኝ የብረት ሣጥን ውስጥ ቆልፎበት ይኖር ነበር። አንድ ቀን ግን በከተማዋ ላይ ከባድ የእሳት አደጋ ተነሳ። እሳቱ የነጋዴውን ቤትና ሱቅ በላው። ነጋዴው ግን ቤቱ ሲቃጠል እያየ ምንም አልደነገጠም፤ ምክንያቱም ዋናው ሀብቱ (እንቁው) ምድር ቤት ውስጥ በሰላም እንዳለ ያውቅ ነበር። እሳቱ ጠፍቶ ፍርስራሹ ሲጸዳ፣ ነጋዴው …
"በጌታ ላይ ያለን እምነት በጣም ትንሽ ነው፤ መታመናችንም በጣም ደካማ ነው። ለአንድ ጓደኛችን የሆነ ነገር እንዲያደርግልን ስንጠይቀው በእርሱ ላይ እንደምንተማመነው ያህል በጌታ ላይ ብንተማመን ኖሮ፤ እኛም እንደ ግለሰብ ሆንን መላ አገራችን እንዲህ ያለ ከፍተኛ መከራ ባልደረሰባት ነበር።" አረጋዊ ታዴዎስ ዘቪቶቭኒካ (Elder Thaddeus of Vitovnica)
Channel name was changed to «አንቀጸ ሕይወት (የሕይወት ደጅ)»
፪ የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ድርሳን ስለ ቃና ዘገሊላ የተወደዳችሁ ወንድሞች ሆይ ጌታ በቅዱስ ወንጌል ያለውን ስሙ። በሦስተኛው ቀን በቃና ዘገሊላ ሰርግ ተደረገ፡፡ የኢየሱስም እናት በዚያ ነበረች፤ ኢየሱስንና ደቀመዛሙርቱንም ወደ ሰርጉ ጠሯቸው፤ ሲበሉ ሲጠጡም ወይኑ አለቀ፡፡ የመብልና የመጠጥ ፍቅር እንዲሁም ዘፈን ጭፈራ ወዳለበት የሰርግ ቤት ጌታ ኢየሱስ ስለምን ገባ? የሚል ሰው ቢኖር እንዲህ ብለን እንመልስለታለን፡፡ ስለ መባልዕት ፍቅር ወደ እነሱ የሄደ አይደለም፡፡ እርሱ በትንሽ እንጀራ ብዙ ሕዝብ ያጠገበ ነውና፡፡ ነገር ግን እርሱ እንደ ሰው ተገለጠ፡፡ ከእነርሱ ጋራም ተመላለሰ፡፡ እንደ እነርሱም ሆነ። ከውድቀታቸው አንሥቶ እርሱን ወደማመን ይመልሳቸው ዘ…
፩ የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ድርሳን ስለ ቃና ዘገሊላ አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስም ብፁዕ የሚሆን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በቃና ዘገሊላ ስለ ተደረገው ሰርግ የተናገረው ድርሳን ይህ ነው፡፡ ጸሎቱና በረከቱ በሁላችን ላይ ለዘለዓለሙ ጸንቶ ይኑር አሜን፡፡ መሬታውያንና ሰማያውን ለሚያመሰግኑት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል፡፡ መንፈሳውያን ሠራዊት ለሚያመሰግኑት ጻድቃንና ደጋጎች አገልጋዮቹም ለሚዘምሩለት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል፡፡ ተኣምራትን ሁሉ በጸና ኃይሉ ላደረገ ለእግዚአብሔር ጌትነትና ሥልጣን ይገባል፡፡ ድንቅን ሥራውን ጠቢባን ሊናገሩለት የማይቻላቸው እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ቃሉን የላከ ፈጣሪ በመንፈስ ቅዱስ ግብር ቅድስት ድ…
Photo, posted without a caption
“Buried with him in baptism, wherein also ye are risen with him through the faith of the operation of God, who hath raised him from the dead.” — Colossians 2:12
Photo, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @anketse_hiwet. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@Ortodox_mezemure · 25,265
Telegram ranks this channel #19 of 64 here — alongside 63 others — read 14 September 2026
@Afuurawaa · 26,058
Telegram ranks this channel #39 of 66 here — alongside 65 others — read 13 September 2026
This channel appears in 2 seed channels' Telegram-generated recommendation lists in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 19 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“አንቀጸ ሕይወት (የሕይወት ደጅ)” (@anketse_hiwet), 1,535 subscribers as measured 19 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/anketse_hiwet.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.