16 Aug 2026, 07:18 UTC376 views5 reactionsread 17 August 2026 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 ዓ.ም በ11ኛ ክፍል ለሚጀመሩ አዳዲስ የሥራና ተግባር ትምህርት የሙያ ዓይነቶች የአተገባበር ማንዋል ይፋ አድርጓል።
👉 በመተግበሪያ ማንዋሉ መሰረት አንድ ተማሪ ከአቅሙና ከፍላጎቱ ጋር የተያያዘ አንድ የሙያ ዓይነት ብቻ መርጦ የሚማር ሲሆን፣ ትምህርት ቤቶች ሁሉንም 11 ዓይነት ሙያዎች በአንድ ጊዜ እንዲተገብሩ አይገደዱም።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በትምህርት ሥርዓቱ ላይ የሚታዩ ክፍተቶችን ለመቅረፍ እና ተማሪዎችን ለሥራው ዓለም ለማዘጋጀት ያለመ አዲስ የአተገባበር ማንዋል አዘጋጅቷል።
በሰኔ ወር 2018 ዓ.ም ተዘጋጅቶ የቀረበው ይህ ማንዋል፣ በ2019 ዓ.ም በ11ኛ ክፍል ለሚጀመሩ…
❤5
Signed Andualem Tesfaye
16 Aug 2026, 07:18 UTC364 viewsread 17 August 2026 File
File, posted without a caption
Signed Andualem Tesfaye
14 Aug 2026, 13:57 UTC465 views4 reactionsread 17 August 2026 ዜና ከቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ!
ነሐሴ 8/2018 ዓ.ም.
የደቡብ ምዕራብ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ8ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ !
በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ሰርቲፊኬት ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል።
ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡-
👉 ለ 8ኛ ክፍል https://sw.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣
👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የ…
❤4
Signed Andualem Tesfaye
11 Aug 2026, 09:38 UTC836 views4 reactionsread 17 August 2026 የትምህርት ሚኒስቴር ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ የሚተገበሩ 11 አዳዲስ የሙያ ትምህርት ዓይነቶችን ይፋ አደረገ
የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና ከክልል ትምህርት ቢሮዎች ጋር በመተባበር ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁለተኛው ዙር የሚተገበሩ 11 የሥራና ተግባር የሙያ ዓይነቶችን ይፋ በማድረግ፣ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት እንዲደረግ መመሪያ አስተላለፈ።
አዲሱ የትምህርትና ሥልጠና ፖሊሲ «የሙያና ቴክኖሎጂ ትምህርት ከቅድመ አንደኛ ደረጃ ጀምሮ ከእድሜ ጋር በተመጣጠነ መልኩ ይሰጣል» በሚለው አቅጣጫ መሠረት፣ በ7ኛ እና 8ኛ ክፍል ራሱን ችሎ ተማሪዎች በቀጣይ የሚፈልጉትን ሙያ እንዲመርጡ እየተደረገ ይገኛል።
በተጨማሪም በ11ኛ…
❤4
Signed Andualem Tesfaye
5 Aug 2026, 03:08 UTC830 views1 reactionsread 17 August 2026 Forwarded from @qelemmedatechnologies
ሰበር ዜና ከቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ!
ሐምሌ 28/2018 ዓ.ም.
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ8ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ !
በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ሰርቲፊኬት ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል።
ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡-
👉 ለ 8ኛ ክፍል https://se.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣
👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (for…
❤1
Signed Andualem Tesfaye
5 Aug 2026, 03:08 UTC≈1,040 viewsread 17 August 2026 Forwarded from @qelemmedatechnologies
ሰበር ዜና ከቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ!
ሐምሌ 28/2018 ዓ.ም.
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ6ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ !
በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ሰርቲፊኬት ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል።
ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡-
👉 ለ 6ኛ ክፍል https://se6.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣
👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (for…
Signed Andualem Tesfaye
3 Aug 2026, 14:44 UTC634 views5 reactionsread 17 August 2026 Forwarded from @wwwAddisAbabaeducationbureauPhoto
ማስታወቂያ!
(ሀምሌ 27/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን በእቴጌ መነን የልጅ አገረዶች እና በገላን የወንዶች መካከለኛና ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም በሚኒሊክ ሳይንስ ሼርድ ካንፓስ የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት በኦን ላይን/online/ ምዝገባ ያከናወናችሁና የመግቢያ ፈተና የወሰዳችሁ ተማሪዎች በሙሉ ;-
ውጤታችሁን https://bs.ministry.et ላይ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Beeksisa!
Biiroon Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee bara barnootaa 2019tti M…
❤5
Signed Andualem Tesfaye
3 Aug 2026, 14:44 UTC643 views3 reactionsread 17 August 2026 Forwarded from @qelemmedatechnologies
ሰበር ዜና ከቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ!
ሐምሌ 27/2018 ዓ.ም.
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ6ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ !
በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ሰርቲፊኬት ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል።
ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡-
👉 ለ 6ኛ ክፍል https://amhara6.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣
👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form)…
❤3
Signed Andualem Tesfaye
31 Jul 2026, 14:35 UTC959 views4 reactionsread 17 August 2026 Forwarded from @qelemmedatechnologies
ሰበር ዜና ከቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ!
ሐምሌ 24/2018 ዓ.ም.
የአፋር ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ8ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ !
በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ሰርቲፊኬት ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል።
ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡-
👉 ለ 8ኛ ክፍል https://afar.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣
👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ…
❤4
Signed Andualem Tesfaye
31 Jul 2026, 12:51 UTC909 views1 reactionsread 17 August 2026 Forwarded from @qelemmedatechnologies
ሰበር ዜና ከቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ!
ሐምሌ 24/2018 ዓ.ም.
የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ6ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ !
በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ሰርቲፊኬት ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል።
ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡-
👉 ለ6ኛ ክፍል https://oromia6.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣
👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ …
👍1
Signed Andualem Tesfaye
31 Jul 2026, 08:59 UTC≈1,390 views3 reactionsread 17 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤3
Signed Andualem Tesfaye
31 Jul 2026, 08:59 UTC≈1,130 viewsread 17 August 2026 File
የ2019 ዓ.ም የግል ት/ቤት የመጽሐፍት መሽጫ ዋጋ ዝርዝር
Signed Andualem Tesfaye
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @andu76. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.