4 Sept 2026, 13:58 UTC163 views9 reactionsread 5 September 2026 Photo
በሰንበት ትምህርት ቤታችን በርካታ ስልጠናዎችን በመስጠት የሚያገለግሉን መምህራችን መ/ር ዳዊት ደስታ አባታቸው በዛሬው ዕለት አርፈው በማኅደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ማርያም ቤተክርስቲያን ከቀኑ 9:00 ሠዓት ግብዓተ መሬት ተፈጽሞላቸዋል።
የመምህራችን ወዳጆች፣ የሱባኤ ጉባኤ ተማሪዎች የማጽናኛ የጸሎት መርሃ ግብር እሑድ ምሽት ከ12:00 ጀምሮ አቤም አከባቢ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ስለምናደርግ በሠዓቱ ተገኝተን በጸሎት ቤተሰቡን እናጽናና።
የአባታችንን ገብረ ማርያምን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን እመ አምላክ የልባቸዉን ሀዘን ታቅልልን፤ ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ያድልልን።
ዓምደ ሥላሴ ሰ/ት/ቤት
🙏6😢3
4 Sept 2026, 04:31 UTC218 viewsread 5 September 2026 ነሐሴ 29 በዚችም ቀን የአባ ዮሐንስ ሐጺር የሥጋው ፍልሰት እና ኤጲስቆጶስ አትናቴዎስ ከእርሱም ጋር ገርሲሞስና ቴዎዶጦስ በሰማዕትነት ያረፉበት ቀን ነው።
አባ ዮሐንስ ሐጺር
በዚችም ቀን የአባ ዮሐንስ ሐጺር ወደ አስቄጥስ ገዳም የሥጋው ፍልሰት ሆነ ። ይህም የአባ እንጦንዮስ በሆነ በቊልዝም ገዳም ከአረፈ በኋላ ነው። ለእስክንድርያ አባ ዮሐንስ ሊቀ ጵጵስና በተሾመ ጊዜ እርሱም ለአባቶች ሊቃነ ጳጳሳት አርባ ስምንተኛ የሆነ ነው። እርሱም ወደ አስቄጥስ ገዳም ሔደ የከበሩ መነኰሳትም እንዲህ አሉት የቅዱስ ዮሐንስ ሐጺር ሥጋ በዚህ በቤተ ክርስቲያኑ ቢሆን እኛም ሥጋው በአለበት ለፈጣሪያችን እግዚአብሔር እንሰግድ ዘንድ እንሻ ነበር።
ያን ጊዜ የእግዚአብሔር ቸ…
4 Sept 2026, 04:31 UTC230 viewsread 5 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
3 Sept 2026, 06:39 UTC474 views0 reactionsread 5 September 2026 Photo
ልዩ መንፈሳዊ ጉዞ ✨
ሐመረ ብርሃን ሆላንድ ፓርክ ውስጥ ወዳዘጋጀው የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ ልዩ አውደ ርዕይ ጉዞ አዘጋጅተናል 🌍
እሑድ ጳጉሜ 1 ከቀኑ 5:30 _ 10:30 ⏰
መግቢያን ጨምሮ 450 ብር 💰
ለመመዝገብ📞:
0941377308
0932596116
#ሐመረ_ብርሃን
#የምድር_ጌጥ_ኢትዮጵያ
#ዓምደ_ሥላሴ_ሰንበት_ትምህርት_ቤት
3 Sept 2026, 06:35 UTC164 views0 reactionsread 5 September 2026 Forwarded from @HamerebirhanPhoto
ይህ ኢትዮጵያዊ ኩራትዎን የሚያድስ
ታሪክዎን የሚያስታውስ ልዩ ዐውደ ርእይ
እንዳያልፍዎ !!
የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ
በሆላንድ ፓርክ
ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3
ለተከታታይ 10 ቀናት
ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በአክብሮት ጋበዝንዎ!
🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!!
👇👇👇
https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu
📍ሆላንድ ፓርክአድራሻ
👇👇👇
https://maps.app.goo.gl/zHL3ZeXVNFWRV4dq6
2 Sept 2026, 16:22 UTC249 viewsread 5 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
2 Sept 2026, 14:47 UTC259 viewsread 5 September 2026 Photo
ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ!!
የመንፈሳዊ ትምህርት ለመማር አስበዋል!
📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖
የቅድስት ሥላሴ ዮኒቨርሲቲ በመጀመሪያ ዲግሪና በሁለተኛ ዲግሪ ደረጃ መንፈሳዊ ትምህርት አዘጋጅቶ ይጠብቆታል።
2 Sept 2026, 05:09 UTC345 views4 reactionsread 5 September 2026 Photo
#እንኳን_ደስ_አላችኹ
✨ የ2019 ዓ/ም የትምህርት ዘመን በካራሎ ደብረ ታቦር ቅድስት ሥላሴ ቅድስት ድንግል ማርያም እና ቅድስት አርሴማ ቤ/ክ ዓምደ ሥላሴ ሰንበት ት/ቤት የመደበኛ ትምህርት መርሐግብር ከ4 ዓመት ጀምሮ ላሉ ሕጻናት እና ታዳጊዎች ምዝገባ እነሆ ተጀምሯል።
#የምንሰጣቸው_ኮርሶች_:-
- ትምህርተ ሃይማኖት
- ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር
- መጽሃፍ ቅዱስ ጥናት
- የቤተክርስቲያን ታሪክ
- ሥርዓተ ቤተክርስቲያን
- ልሳነ ግእዝ ወዜማ
የመመዝገቢያ ጊዜ፡
📅 ከነሐሴ 24 እስከ መስከረም 17
ትምህርት የሚጀምርበት፡
📅 መስከረም 23
የመመዝገቢያ ሰዓት፡
🌅 ጠዋት
📌 ቅዳሜ እና እሁድ
🕑 ከ2:00 እስከ 4:00
🌇 ከሰዓት
📌 ከሰኞ እስከ አርብ
🕚 …
❤4
2 Sept 2026, 04:56 UTC245 views4 reactionsread 5 September 2026 ልደቱ ለአቡነ ዘርዐ ቡሩክ(ነሐሴ 27)
በትንቢት ‹‹ከአንዲት ሴት ልጅ በጸሎቱ ዓለምን የሚያድን፣ በአማላጅነቱ ነፍሳትን የሚዋጅ ልጅ ይወለዳል›› ተብሎ ከተነገረ ከብዙ ዘመን በኋላ እግዚአብሔርን የምታመልክ ስሟ ማርያም ሞገሳ የምትባል ሴት ልጅ ተወለደች:: ያችንም ሴት ልጅ እናትና አባቷ ለአቅመ ሔዋን እስክትደርስ ድረስ እግዚአብሔርን በመፍራትና በዕውቀት አሳደጓት:: ዕድሜዋም ለትዳር ሲደርስ እናትና አባቷ እግዚአብሔርን ለሚፈራ ስሙ ደመ ክርስቶስ ለሚባል ሰው ዳሯት::
በዚያን ጊዜ ስልጣኑ ከሰማይ የሆነና ክብሩ እጅግም የሆነ ልጅ ጸነሰች:: እርሱን ከጸነሰች ጊዜ ጀምሮ እስክትወልደው ድረስም ልብሷን አትታጠቅም፤ ለወገቧም መቀነትን አትፈልግም ነበር:: በእናቱ …
❤4
2 Sept 2026, 04:56 UTC223 views3 reactionsread 5 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤3
31 Aug 2026, 05:26 UTC316 views6 reactionsread 5 September 2026 እንኳን ለአባታችን #አቡነ_ሀብተማርያም በዓለ ጽንሰት በሰላም አደረሳቹ::
አቡነ ሀብተማርያም
፠፠በማዕጠንታቸው የታወቁ፤
፠፠በጽድቅ ሥራቸው የተደነቁ፤
፠፠5ት መቅሰፍቶችን የሚያርቁ ታለቅ አባታችን ናቸው፡፡፡፨
፠ታላቁ ጻድቅ አባታችን #አቡነ_ሀብተማርያም የተወለዱት በመንዝ አውራጃ ልዩ ስሙ የራዊ በተባለ ቦታ ሲሆን የአባታቸው ስም ፍሬ ብሩክ የእናታቸው ስም ዮስቴና ይባላል፡፡ ሁለቱም በሕግ ጋብቻ ጸንተው ሕገ እግዚአብሔርን ጠብቀው ምግባር ቱሩፋት ሰርተው በንጽህና በቅድስና ይኖሩ ነበር፡፡ ሆኖም ልጅ አለነበራቸውም፡፡ በዚህ ሁኔታ ያዘኑ ቅድስት ዮስቴና ማለት እናታቸው መንነው በአከባቢያቸው ከሚገኝ ጫካ ውስጥ ዋሻ ፈልገው ገብተው ዘጉ፡፡ በዚያም አንድ መናኝ…
❤6
28 Aug 2026, 05:19 UTC531 views9 reactionsread 5 September 2026 #ደብረ_ሊባኖስ
ደብረ ሊባኖስ ገዳም በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ደብረ ሊባኖስ ወረዳ የሚገኝ ገዳም የጥንት ሰሙ #ደብረ_አስቦ ነበር። ገዳሙ የተቋቋመው በአራተኛው ክፍለ ዘመን #በአቡነ_ሊባኖስ አማካኝነት ነው። አቡነ ሊባኖስ በቦታው በጸሎት ተወስነው ሲኖሩ ከእርሳቸው በኋላ #ሌላ_ታላቅ_ሐዋርያ እንደሚመጣና ቦታውም በርሱ እንደሚከብር ነገር ግን ለመታሰቢያ ቦታው በስማቸው እንደሚጠራ ከእግዚአብሔር ተነገራቸው። በዚህ ምክንያት ለ700 ዓመታት ያህል ጠፍ ሆኖ ኖሯል።
ሌሎች የታሪክ ምንጮች እንደሚሉት አባ ሊባኖስ ከሔዱ በኋላ አባ ዘመደ ሊቃኖስ የተባሉ አባት ወደ ቦታው እንደ መጡ፤ ከርሳቸውም በኋላ አባ ነገደ እስራኤል በኋላም አባ ዘድንግል በየዘመናቸው አያሌ የት…
❤9
Showing the 12 most recent of 12 posts we hold for @amdasilase07. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.