File, posted without a caption
Signed አኪያ የ አሜን

Channel
@akia2
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
43subscribers
+0 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001463848996 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @akia2 |
| Description | https://t.me/zelalmawilibsenehwebete |
| Created | Between 1 April 2019 and 25 September 2019— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 14 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/akia2 |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 10 Aug 2026, 16:30 | 43 | no change |
| 6 Aug 2026, 10:58 | 43 | first reading |
20 posts held, back to 25 September 2019 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 15 January 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 10 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
File, posted without a caption
Signed አኪያ የ አሜን
File, posted without a caption
Signed አኪያ የ አሜን
https://www.youtube.com/watch?v=z85j78tblcE
Signed አኪያ የ አሜን
👉በዳዊት ከተማ ልዑል ተወለደ ,,,ተዋረደም 👉ቃል የነበረው ወልድ ፀጋንና እውነትን ተሞልቶ በኛ አደረ እሰይ እርቀን ነበረ እግዚአብሔር ቀረበን ለኛ የምስራች ነው ለእርሱ ግን ውርደት ነው እኛ የመዳናችን ተስፋ በእምነት እርሱ ሲወለድ አረጋገጥን እርሱ ደሞ ያለ ልክ ዝቅ ብሎ ራሱን አዋረደ በምስሉም እንደሰው ተገኝቶ ራሱን ባዶ አደረገ 👉አኗኗሩ በእግዚአብሔር መልክ ነው ሁሉም በእርሱ ሆኖለታል ከሆነው ነገር እንኳን ያለ እርሱ አልሆነም ሁሉን በስልጣኑ ቃል የደገፈ ነው አለቅነት ስልጣናት በእርሱ ተፈጥረዋል ዘላለም በዙፋን ኖሯል ነገር ግን በግርግም ሊወለድ ፍቅር ግድ አለው 👉ለአንዳንዶች በርግጥ ከልዑሉ ዘላለማዊነትና ክብር አንፃር ይወለዳል ብለው ያሰቡት በቤተ…
Signed አኪያ የ አሜን
ዘማሪ ትዝታው ማነው ከልካዩ ላዳነኝ ስዘምርለት ማነው የክብሩን ምስጋና የሚወስድበት የኔ ልቤ ሰማይ ነው ውዴ ባለበት የኔ ልቤ ሰማይ ነው ውዴ ነግሶበት በማራናታ ግሩፕ
Signed አኪያ የ አሜን
ዕለታዊ መልዕክት እግዚአብሔርን መፍራት
Signed አኪያ የ አሜን
ክፍል 1 "#በየለቱ ከእግዚአብሔር ጋራ" 👉👉💡ህልውና💡👈👈 👉እለት ተዕለት መሰዋት በመስዋዕቱ ፊት መሆን በራሴ ህይወት ለውጥ ለማምጣት እንደሚረዳኝ አምናለው ዳዊት ከዙፌኑና ከክብሩ በስተጀርባ ድካሙን የሚያስወግድበት ነገር ነበረው እርሱም የእግዚአብሔር ህልውና ነው 👉#ዳዊት ከዙፋኑ ወርዶ የከበረ ለብሱን አውልቆ ወደ መሰዊያው ደጅ ራሱን አዋርዶ በእግዚአብሔር መሰውያ ፊት በእግዚአብሔር ህልውና ውስጥ የሚያሳልፍበት የራሱ ግዜ ነበረው 👉የነበረውን ድካም የነበረውን ዝለት በህልውናው እረስቶ ወደ ዙፋኑ ይመለሳል #በእግዚአብሔር ህልወና ሀዘን ይረሳል" : ❝#የሕይወትን መንገድ አሳየኸኝ፤ ከፊትህ ጋር ደስታን አጠገብኸኝ፥ በቀኝህም የዘላለም ፍሥሐ አለ።❞ —መዝሙ…
Signed አኪያ የ አሜን
አየሁት እኔነቴን የእጆችህ መዳፍ እነዚያ የተወጉት መትረው ወጥረው ገንጥለው በዘረጉት በደም በታጀበው በእጆችህ ቀዳዳ ነጭ ተጎናፅፌ ተወግዶ ፎዳ አየሁት ሰማዬን አየሁት ስፍራዬን ከንጉሱ ጋራ በዙፋን መሆኔን በፅዮን ተራራ በበጉ ከተማ ከአይላፋት መሀል ድምፄ እየተሰማ አክሊላቸውን ክብራቸውን ደፍተው ለታረደው በግ ሀይል ክብር ብለው ወድቀው ከሚሰግዱት ከእግህ ስር ተደፍተው አንዱ መሆኔን አየሁት እኔነቴን አየሁት ስፍራዬን ደግሞ እንዲሄ የሚል ፁፍ ተመለከትኩኝ ይህ,,,,,, ከጥንት ጀምሮ ከዘላለም በፊት ሰማይ ምድር ሳይመሰረት ዘላለም ተፈጥሮ ከመኖሩ ቀን አንድ ተብሎ ከመጀመሩ በፊት,,,,, ለዘላለም ታስቦ ከኔ ጋር የተፈጠረ ዘላለም እንዲኖር …
Signed አኪያ የ አሜን
የማክሰኞ ትምርት ፊት አይቶ አያዳላም ውዴ የእኔ ነው እኔም የእርሱ ነኝ 👉እራስህን በእውነት አሳልፈህ ከሰጠህ በእርግጥም እርሱ ያንተና ከአንተ ጋር ነው ከእግዚአብሔር ህግ በተቃርኖ የሚያደርግህ ነገር የለም ከእግዚአብሔር የበለጠ የምትወደው አንዳች ነገር አይኖርህም 👉የአዳም ኃጥያት ምን ነበር,,,? መልካምንና ክፉ ከዛፍ መብላቱ,,,? በርግጥ መብላቱ ግልፅ የሆነ የሚያስተላልፈው ነገር አለ 👉በአዳም ልብ ውስጥ ከእግዚአብሔር ፍቅር ጋር የሚጋጭ በተቃራኒ ያለ ነገሬ ወደ ልቦናው ተሰርቆ ገባ በፍፀም ልቡ በሚወደው አምላኩ ቦታ እንግዳ የሆነ ነገር ቤት ለእምቦሳ ማለቱ ነው በፍቅር ስፍራአድመኝነት ወደ አዳም ልቦና ተሰርቆ ገባ እርሱም ለአዳም እንግዳ የሆነ ነገር…
Signed አኪያ የ አሜን
https://t.me/joinchat/AAAAAEtsLJmTEkKd73BsaQ
Signed አኪያ የ አሜን
ሰላም ወንድሞቼና እህቶቼ የኢየሱስ በብሎይ ኪዳን ከዘፍጥረት እስከ መኃለይ መኃለይ ዘ ሰለሞን ባሉት ክፍሎች ውስጥ የሚዳስስው መፅሀፍ ተመርቋል መፅሀፉን የምትፈልጉ በጎባ ያላቹ በሙሉ በዚህ ስልክ ደውሉልን 0903050164 መፅሀፉን በመግዛት ውስጡ ያለውን የእግዚአብሔር ቃል ይማሩ ይባረኩበት ወንድማችን ጌታ ይባርክህ
Signed አኪያ የ አሜን
Photo, posted without a caption
Signed አኪያ የ አሜን
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @akia2. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 10 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“@አኪያ” (@akia2), 43 subscribers as measured 10 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/akia2.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.