ለመላው ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ለ 2018 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ! አመቱ ሰርተን የምንለወጥበት አመት ያድርግልን🙏 ፈጣሪ ሃገራችንን በሁሉም አቅጣጫ ሰላም ያድርግልን።🙏 ፈጣሪ ሃገራችንን ይጠብቅልን።🙏 ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ🙏
Channel
Web ✍️
@admasnews
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Cite this entry
512subscribers
-18 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1002155572115 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @admasnews |
| Created | Between 1 June 2024 and 30 September 2024 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 8 September 2026 |
| Measurements held | 6 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 8 September 2026 |
| On Telegram | t.me/admasnews |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 8 Sept 2026, 07:21 | 512 | -3 |
| 30 Aug 2026, 09:53 | 515 | -5 |
| 22 Aug 2026, 19:33 | 520 | -4 |
| 14 Aug 2026, 20:36 | 524 | -6 |
| 6 Aug 2026, 18:31 | 530 | no change |
| 6 Aug 2026, 14:47 | 530 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 20 July 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 10 September 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Reaction mix
2 reactions across 2 posts, in 1 kind.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 2 | 100.0% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 3 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 2 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 20 July 2025 to 10 September 2025, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
ህይወትህ እንዲሰምር ከፈለክ ቤቲንግም ሆነ ቁማር አትጫወት ☺️ እነሱ በናንተ ብር ዱባይ ቤት ሁላ ይገዛሉ እናንተ እዚ ህይወታችሁን አበላሹ በተለኝ ፈላ ልጆች አስቸግረዋል አቪየተር Spin ቢንጎ እያሉ😳 ወላጆችም ልጆቻችሁን ከዚ ነገር ጠብቁ ቁማር የለመደ ልጅ አንድ ቀን የቤተሰቡን ቤት ለቁማር ከመሸጥ ወደሁዋላ አይልም 🤫
በ covid19 ወቅት ነው የ ደሀዎች መንደር ሄዶ አንድ አንድ ኪሎ ዱቄት ሲሰጥ ህዝቡ አጉረመረመ ሀብታም ሆኖ እንዴት እቺን ይሰጣል ብለው አብዛኞቹ አልቀበልም አሉ ትተውትም ሔዱ ጥቂቶች ግን ተቀበሉት አመሰገኑትም ዱቄቱን ወስደው ሊጠቀሙበት ሲሉ ግን ያዩትን ማመን አቃታቸው ህይወታቸውን ሚቀይር ገንዘብ ዱቄቱ መሀል ነበር ጋዜጠኞችም ለ አሚር ምክንያቱን ጠየቁት እሱም እንዲ አላቸው እኔ የቱ አጭበርባሪ የቱ የተራበ እንደሆነ አላውቅም ፈጣሪ ግን ያውቃል የተራበ የቸገረው አንድ ኪሎ ናት ብሎ አይንቅም ስለዚ ይወስዳል ሚበላው ያለው የተረፈው ግን ትቶት ይሔዳል ለሱ ምንም ናትና አሁን ገንዘቡ የደረሳቸው የቸገራቸው ሰዎች ናቸውና ደስተኛ ነኝ አለ ። አሚር 😍
** ያገባ ፍቺ ይፈልጋል... ያላገባ ማግባትን ይመኛል ልጅ ማደግ ይፈልጋል..ትልቅ ሰው ወደ ልጅነቱ መመለስ ይፈልጋል ስራ ያለው እረፍትን ይፈልጋል.. ስራ የሌለው ስራን አብዝቶ ይመኛል ማይታወቅ ሰው ታዋቂ እና ዝነኛን መሆን ይመኛል.. ታታዋቂው privacy ይፈልጋል በህይወት ያለው በሞትኩ ይላል.. የሞተው ደሞ ምናለ ትንሽ እንኳን በህይወት በቆየው True story 📝🔐
ዝንጅብል ውስጡ ባለው የቫይታሚን ሲ፣ የማግንዚየም እንዲሁም ሌሎች ንጥረ ነገሮች ለጤና ከፍተኛ ጥቅም እንደሚሰጥ ይነገራል። ከእነዚህ መካከል አስሩን እነሆ፦ 1 ካንሰርን መከላከል...ከ 17 በላይ ጥናቶች እንደሚጠቁሙት ዝንጅብል የካንሰር እድገትን የሚያቆም ንጥረ ነገር በውስጡ የያዘ በመሆኑ ከ101 በላይ በሽታዎችን ይከላከላል። 2 ማቅለሸለሸን ያስቆማል...ረጅም ጉዞ ከመጀመርዎ በፊት አንድ ሲኒ የዝንጅብል ሽይ መጠጣት ማስመለስ እና ማቅለሽለሽን የመሳሰሉ ችግሮችን ሊካላከሉ ይችላሉ። 3 የጨጓራ እና የሆድ ስራን ይሻሽላል...ዝንጅብል የምግብ መፈጨት እንዲሁም የሆድ ጤንነትን የማሻሻል አቅም አለው። 4 የሰውነት መቆጣትን ይቀንሳል...የመገጣጠሚያ እና የጡ…
እንኳን ለበዓለ ደብረ ታቦር (ቡሄ) በሰላምና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን። መልካም በአል!
ጣልያን ውስጥ የምትኖረው ሠዓሊ Cristina Guggeri የተባለች «እንዲያው ጥሎብን ነጭ፣ ጥቁር፣ ሀብታም፣ ደሃ፣ ዝነኛ፣ ተራ ሕዝብ እያልን እንከፋፈላለን፥ እርግጥ ኑሮና ቀብራችንም ቢለያይም በሕይወት ሳለን ሁላችንም ዕኩል የምንሆንበት ቦታ አለን!» በማለት The Daily Duty በሚል ርዕሥ ዝነኞቹ ወገባቸውን ሲፈትሹ እንዲህ ስላቸዋለች!
❤1
ይህንን ያውቃሉ⁉️ ከላይ በምስሉ ላይ የምታይዋት እንስት Elizabeth Anderson ትባላለች የሶስት ልጆች እናት ስትሆን የመጀመሪያ ልጇን በምትወልበት ወቅት ባጋጠማት " Hyperlactation Syndrome " በሚባል ያልተለመደ በሽታ ምክንያት በቀን እስከ 1.7 ጋሎን የጡት ወተት ታመርታለች ይህም ማለት መደበኛ ጡት የሚያጠቡ እናቶች ከሚያመርቱት በ 10 እጥፍ ማለት ነው .... እናም ይቺ እንስት የጡት ወተት ለሚያስፈልጋቸው ቤተሰቦች እና ወላጅ አልባ ልጆች በየቀኑ የጡት ወተቷን ትለግሳለች በዚህም ምክንያት በቀን ውስጥ ብቻ ለአምስት ሰአታት ያህል የጡቷን ወተት በማለብ ብቻ ታሳልፋለች, ብዙ የጡት ወተት በመለገስ በሚል ስሟም በጊነስ ወርልድ ቡክ ላይ…
በጣም አስገራሚ ከሆኑ ተጫዋቾች አንድ የሆነው በረኛ ፋቢያን ባርቴዝ ኦሎምፒክ ማርሴይ ከኢንተር ሚላን ጋር በ2007 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ እየተደረገ ባለበት ወቅት በዚህ መልኩ በጨዋታ መሀል ሽንቱን ሲሸና ካሜራዎች ይዘውታል ! ዳኞችም ተጫዋቾችም አላዩትም ነበር !
ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ እየተጓዙ የነበሩ 20 የሚደርሱ የህዝብ ሚኒባሶች በአፋር ክልል አዋሽ 7 ከምሽቱ 3 ሰአት ላይ የሰአት እላፊ ጉዞ በሚል መኪኖቹም ተሳፋሪዎቹም ከታሰሩ 3ኛ ቀናቸው መሆኑን መልዕክት አድርሰውናል። ካለ የፀጥታ ስጋት ጋር ተያይዞ ወደ ደሴ የሚደረግ ጉዞ በአፋር አዋሽ ሚሌ ባቲ ዙሮ የሚደረግ ቢሆንም ከምሽቱ 3 ሰአት አፋር ክልል ላይ 20 የሚሆኑ መኪኖች 270 ተሳፋሪዎች ለ3ኛ ቀን እንደታስሩ መሆናቸውን መልዕክት አድራሻችን አድርሰውናል። ያለውን የህግ ክፍተት በምሽት ጉዞ ላይ እውቅና የለንም መልዕክቱን ይሄው የሹፌሮች አንደበት
ጀርመን እና ቢራ ጀርመን በቢራ ምርቶቿ የምትታወቅ ሲሆን፣ የጀርመን ቢራ የአልኮል መጠኑ በ4.7 በመቶ እና 5.4 በመቶ መካከል ነው። በዩናይትድ ኪንግደም አማካዩ የቢራ የአልኮል መጠን 4.4 በመቶ ነው። ጀርመን በቢራ ምርት እና ዜጎቿም በቢራ ወዳጅነታቸው የሚታወቁ ሲሆን፣ በየዓመቱ ከፍተኛ መጠን ያለው ቢራ በአገሪቱ ውስጥ ይጠመቃል። በተለያዩ ጊዜያትም የቢራ ፌስቲቫሎችን በማካሄድ አገሪቱ ትታወቃለች። Pilsener የተሰኘው ቢራ የጀርመን ተወዳጅ ቢራ ነው።
ጠቅላላ እውቀት የሞባይል ሚስጥራዊ አገልግሎቶች!! ======================= 1ኛ. ሞባይሉ ዉስጥ ያለዉን ስልክ ቁጥር ለማግኘት፡-*111# 2ኛ. የሞባይል የተሰራበት ዘመንና ባትሪን ለማወቅ፡-*#*#4636#*#* 3ኛ. የሞባይል ሚስጥረ ቁጥር/IMEI/ serial No፡-*#06# 4ኛ. የሞባይሉ ዋና መስገብ ሰርቨስ ለማገኝት፡-*#0*# 5ኛ.የሞባይል ኮሜር መረጃ ለመግኘት፡-*#*#34971539#*#* 6ኛ. ሞባይሉ ላይ ሙል ፋይል ለማግኛት፡-*#*#273282*255*663282*#*#* 7ኛ. የሞባይሉ ዋይለስ LAN/ ለማየት፡-*#*#232339#*#* 8ኛ. ሞባይልን አገልግሎት ለማስጀመር፡-*#*#197 328640#*#* 9ኛ. የሞባይልን ግልጽ ማብራት …
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @admasnews. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 8 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Web ✍️” (@admasnews), 512 subscribers as measured 8 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/admasnews.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.