Photo, posted without a caption
Signed @ ,

Channel
@adamafreezaircondition
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
94subscribers
-1 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001513368779 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @adamafreezaircondition |
| Created | Between 1 August 2021 and 23 April 2022 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 16 September 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 16 September 2026 |
| On Telegram | t.me/adamafreezaircondition |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 9 Sept 2026, 03:21 | 94 | -1 |
| 22 Aug 2026, 17:15 | 95 | +1 |
| 15 Aug 2026, 16:26 | 94 | -1 |
| 9 Aug 2026, 12:46 | 95 | no change |
| 7 Aug 2026, 05:11 | 95 | first reading |
13 posts held, back to 23 April 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 13 posts for this entry, the most recent from 31 January 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Photo, posted without a caption
Signed @ ,
Posted without readable text
Signed @ ,
Photo, posted without a caption
Signed @ ,
ሰላም ሰላም 👋👋 #የፍሪጅ_ጋዝ_አሞላል_ቅደም_ተከተሎች፦ #Refrigerat_gas_refilling_steps #ክፍል-2 ===================== 1. በመጀመሪያ ከላይ የዘረዘርናቸውን መሳሪያዎች/ዕቃዎች ካዘጋጀን ባኋላ ፍሪጁ ጋዝ የሚያፈስበትን ወይም የተዘጋበትን ቦታ በጥንቃቄ ከፈለግን በኋላ ቆርጠን አውተን አስፈለጊውን የፓይፕ መጠንና እርዝመት እንበይዳለን። 2. ጋዝ መሙያ ቫልቩን (charging valve) ከኮምፕረሰሩ የጋዝ መሙያ ጫፍ ጋር መበየድ። 3. የበየድናቸውን ቦታዎች ጋዝ እንደማያፈስ ማረጋገጥ። 4. ፍሪጁ ጋዝ በሚያፈስበት ጊዜ እና ስንበየድ አላስፈላጊ ጋዝ ስለሚገባ የፍሪጁን የውስጥ ክፍል በራስ አገዝ(self Vacum) ወይም ቫኪዩም …
Signed Typing.....
👋👋 ሰላም ሰላም የፍሪጅ_ጋዝ_እንዴት_እንሞላለን? How_to_refilling_refrigerator_gas? ====================== 👉ዛሬ የምናየው የፍሪጅ ጋዝ አሞላል ቅደም ተከተሎችን ሲሆን ከዚህ በፊት ግን ይበልጥ ግልፅ ለማድረግ የተወሰኑ ጥያቄዎችን በመጠየቅ እጀምራለሁ፦ 1. ፍሪጅ መቸ/ለምንድን ነው ጋዝ የሚሞላው? 2. ፍሪጅ ምን አይነት ጋዝ ነው የሚሞላው? 3. የተሞላ የፍሪጅ ጋዝ ያገልግሎት ማብቂያ(expired date) ምን ያህል ነው? 4. የፍሪጅ ጋዝ ለመሙላት የሚያስፈልጉ ምሳሪያዎች ምን ምን ናቸው። 👉አሁን የፍሪጅ ጋዝ አሞላል ቅደም ተከተል ከማየታችን በፊት እነዚን ጥያቄዎች በመመለስ እንጀምር። #መልሶች 👉 1. ፍሪጅ ጋዝ የሚሞላው…
Signed Typing.....
👋👋 ሰላም ሰላም ውድ የአዳማ ቤተሰቦች DC_ባትሪዎች_ውስጥ_ሲከማች_AC_ግን_ባትሪዎች_ውስጥ_ሊከማች_አይችልም። ለምን❓ #Why_DC_is_Stored_in_Batteries_but_not_AC ❓ ==================== 👉ባትሪ ሁለት ተርሚናል ያለው የማይንቀሳቀስ ቻርጅ አከማቸ መሳሪያ ነው። 👉ባትሪዎቹ የኬሚካል ኢነርጂውን ወደ ኤሌክትሪክ ኃይል ይለውጣሉ። 👉 ባትሪ ላይ የሚከማቸው ቻርጅ በተፈጥሮው የማይንቀሳቀስ (Static) ነው። 👉በዚህም ምክንያት በባትሪው ውስጥ የሚከማቸው ሃይል የማይለዋወጥ (ዲሲ) ነው። 👉AC በባትሪ ውስጥ ማከማቸት አንችልም ምክንያቱም AC ፖላሪቲውን በሰከንድ ውስጥ እስከ 50 ወይም 60 ጊዜ ይቀይራል። 👉ስለዚህ የባ…
Signed Typing.....
እንኳን ለኢዳል ፈጥር በአል አደረሳችሁ!! ለሙስሊም ጏደኞቼ ወንድሞቼ ለሁሉም የእስልምና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን በሙሉ መልካም የኢዳል ፈጥር በአል እያልኩ በአሉ የደስታ የሰላም የአብሮነት እንዲሆን ከልብ እመኛለሁ ኢድ ሙባረክ!!!
Signed Typing.....
👋👋 ሰላም ሰላም ውድ የአዳማ ቤተሰቦች የማቀዝቀዣ_ዑደት #Refregiration_Cycle ================== 👉በማቀዝቀዣው ውስጥ ያለው ሲስተም ኮምፕረሰር/ Compressor ፣ ኮንደንሰርር_ኮይል /Condenser coil፣ የእንፋሎት_ኮይል/Evaporator coil፣ የማስፋፊያ/ካፕላሪ ቱቦ (Capillary tube/ expansion valve) እና የሙቀት_መለዋወጫ (heat exchanger/Thermostat) እና ተያያዥ_ቱቦዎችን ያካትታል። 👉ከኮምፕረሰር የማቀዝቀዣ ጋዝ (refrigerant gas) በማስወጫ ቱቦዎች(discharge tube) በኩል ይወጣ እና ወደ ኮንደንሰር ኮይል ውስጥ ይገባል። ይህ የሚከናወነው ደግሞ ኮፕረሰር ውስጥ ያለ…
Signed Typing.....
Photo, posted without a caption
Signed Typing.....
“እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም፤ የተኛበትን ስፍራ ኑና እዩ።” ማቴ 28፥6 እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሰህ። ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር ፣ የመደጋገፍና የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ ከልብ እንመኛለን።
Signed Typing.....
👋👋 ሰላም ሰላም ውድ የአዳማ ቤተሰቦች 3. ሪዚስታንስ/Resistance :- ~በኤሌክትሪክ አስተላላፊ ቁሶች ውስጥ የኤሌክትሮኖችን እንቅስቃሴ የሚያግድ/የሚቃወም ነው። ~ምልክቱ R ሲሆን መለኪያዉ ደግሞ Ohm ይባላል። ~ቁሶች/substances ኤሌክትሪክ የመቃወም ባህሪያቸውን መሰረት በማድረግ በ 3 ይከፈላሉ። • ኮንዳክተር/conductor:- ዝቅተኛ ኤሌክትሪክ የመቃወም ባህሪ ያለውና እጅግ ባጣም ጥሩ ኤሌክትሪክ ማስተላልፍ የሚችል ነው። ላምሳሌ:- Silver Concrete Gold Dirty water Copper Platinum Aluminum Lemon juice…
Signed Typing.....
👋👋 ሰላም ሰላም ውድ የአዳማ ቤተሰቦች 2. ቮልቴጅ/Voltage:- ~በኤሌክትሪክ ቻርጆች የግፊት ሀይል የሚፈጠር ልዩነት ነው። ምልክቱ v ሲሆን መለኪዉ ደግሞ ቮልት ሜትር(V) ይባላል። ~~~ ሁለት አይነት የቮልቴጅ አይነቶች አሉ። እነርሱም:- ዲሲ ቮልቴጅ/DC voltage እና ኤሲ ቮልቴጅ/AC Voltage ናቸው። 💡ዲሲ ቮልቴጅ:- ~የማይለዋወጥ/ቋሚ የሆነ ዋጋ አለው። ~የምናገኘዉም ከ ባትሪ፣ ከ ፀሃይ ብርሃን ሊሆን ይችላል። ~በእጃችን ብንነካው ሊነዝረን ይችላል እንጅ የከፋ ጉዳት አያደርስብንም። ~ ሞባይል ስልኮች፣ልፕቶፖች ወ.ዘ.ተ. የሚጠቀሙት ይህንን ቮልቴጅ ነው። ~ቤታችን ዉስጥ ያሉት ሶኬቶች ግን የሚሰጡን ኤሲ ቮልቴጅ ነው ነገር ግን ቻርጀሮቻች…
Signed Typing.....
Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @adamafreezaircondition. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 9 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Cool air solutions ኤሲ ጥገና እና ተከላ ~ ፍሪጅ ጥገና እና ጋዝ ሙሌት” (@adamafreezaircondition), 94 subscribers as measured 9 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/adamafreezaircondition.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.