1 Apr 2022, 04:44 UTC143 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @wekilzewaryPhoto
ክፍት የስራ ማስታወቂያ
1. የሰው ሃይል አስተዳደር/ የቢሮ አስተዳደር
👉በማንጄመንት፤ የሰው ሃይል አስተዳደር፤ በዲግሪ የተመረቀ/ቀች
👉በሙያው 2 አመት የሰራ
👉ደመወዝ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
2. ማርኬቲንግ ሃላፊ
👉በማርኬቲንግ በዲግሪ የተመረቀ/ቀች
👉በሙያው 2 አመት የሰራች/የሰራ
👉ደመወዝ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ከላይ የተጠቀቁትን እምታሟሉ አመልካቾች
ቦሌ መድሃኔአለም ፤ ሰላም ሲቲ ሞል ቢሮ ቁጥር 408 በአካል በመምጣት የትምህርት እና የስራ ማስረጃችሁን በማቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ።
ለማንኛውም ጥያቄ ☎️ 6017 ላይ ይደውሉልን
Signed Fantahun 🇪🇹(lej Finto)🇪🇹
31 Mar 2022, 09:30 UTC101 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @wekilzewaryPhoto
ፈጥነው ይመዝገቡ ፤ ስራ ይያዙ
ለቤት ዉስጥ ረዳቶች ፤ ሞግዚቶች እና የፅዳት ባለሙያዎች በሙሉ!!!
ሹፌሮችን በማቅረብ የታወቀው ድርጅታችን አሁን ደግሞ👉 “ወኪል አጋዥ” የተባለ
➡️የቤት ዉስጥ ረዳቶችን
➡️ሞግዚቶችን እና
➡️የፅዳት ባለሙያዎችን አሰልጥኖ በቅርብ ቀን ለደንበኞች ለማቅረብ በዝግጅት ላይ ነው።
የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ እና ፍላጎት ያላችሁ ባለሙያዎች:
👉ፆታ ፦ ሴት
👉እድሜ፦ ከ20 እስከ 55 አመት
👉የታደሰ መታወቂያ ያላት
👉ታያዥ ማቅረብ የምትችል
👉ስልጠና መውሰድ የምትችል
ቦሌ መድሃኒያለም ሰላም ሲቲ ሞል ቢሮ ቁጥር 408 በሚገኘው ዋና መስሪያቤታችን በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
ለበለጠ መረ…
Signed Fantahun 🇪🇹(lej Finto)🇪🇹
19 Mar 2022, 07:28 UTC132 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @wekilzewaryPhoto
"ወኪል አጋዥ" በአጭር ስልጠና የስራ ባለቤት ያደርግዎታል
ለቤት ዉስጥ ረዳቶች ፤ ሞግዚቶች እና የፅዳት ባለሙያዎች በሙሉ!!!
ሹፌሮችን በማቅረብ የታወቀው ድርጅታችን አሁን ደግሞ👉 “ወኪል አጋዥ” የተባለ ➡️የቤት ዉስጥ ረዳቶችን ➡️ ሞግዚቶችን እና ➡️ የፅዳት ባለሙያዎችን አሰልጥኖ በቅርብ ቀን ለደንበኞች ለማቅረብ በዝግጅት ላይ ነው።
የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ እና ፍላጎት ያላችሁ ባለሙያዎች:
➡️ቦሌ መድሃኒያለም ሰላም ሲቲ ሞል ቢሮ ቁጥር 408 በሚገኘው ዋና መስሪያቤታችን እሰከ 🗓️ መጋቢት 20 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
👉ፆታ ፦ ሴት
👉እድሜ፦ ከ20 እስከ 55 አመት
👉የታደሰ መ…
Signed Fantahun 🇪🇹(lej Finto)🇪🇹
17 Mar 2022, 10:10 UTC113 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @wekilzewaryPhoto
ለቤት ዉስጥ ረዳቶች ፤ ሞግዚቶች እና የፅዳት ባለሙያዎች በሙሉ!!!
ሹፌሮችን በማቅረብ የታወቀው ድርጅታችን አሁን ደግሞ👉 “ወኪል አጋዥ” የተባለ ➡️የቤት ዉስጥ ረዳቶችን ➡️ ሞግዚቶችን እና ➡️ የፅዳት ባለሙያዎችን አሰልጥኖ በቅርብ ቀን ለደንበኞች ለማቅረብ በዝግጅት ላይ ነው።
የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ እና ፍላጎት ያላችሁ ባለሙያዎች:
➡️ቦሌ መድሃኒያለም ሰላም ሲቲ ሞል ቢሮ ቁጥር 408 በሚገኘው ዋና መስሪያቤታችን እሰከ 🗓️ መጋቢት 20 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
👉ፆታ ፦ ሴት
👉እድሜ፦ ከ20 እስከ 55 አመት
👉የታደሰ መታወቂያ ያላት
👉ታያዥ ማቅረብ የምትችል
👉ስልጠና መውሰድ …
Signed Fantahun 🇪🇹(lej Finto)🇪🇹
10 Mar 2022, 18:32 UTC119 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @FantahunTubeOfficialPhoto
ይድረስ ለአዲስ አበቤዎችና ለፊንፌኔዎች በስመአብ/ቢስሚላሂ/እሬቻ...ቤተሰቤ!!
“ወንድሜ እኮ ነው!
አ ይ ከ ብ ደ ኝ ም!"
“ይህ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ታሪክ በጃፖን አገር የሆነ እውነተኛ ክስተት ነው። ልጁ በጃፓን በጦርነቱ ወቅት የሞተውን ወንድሙን በጀርባው አዝሎ አብሮት ካለው ወታደር ጋር ረዥም የእግር ጉዞ እያደረገ ነበር።
ወታደሩ ክስተቱን አስተውሎ ልጁን በጉዞው እንዳይዝልበት በማሰብ በቃ "ወንድምህ ሞቷል። ቅበረውና ጉዟችንን እንቀጥል" ብሎ ይጠይቀዋል። ልጁም መልሶ "ወንድሜ እኮ ነው! ለእኔ አይከብደኝም" ሲል መለሰለት። ወታደሩም ልጁ ለወንድሙ ያለውን እውነተኛ ፍቅር ተመልክቶ እንባውን አፈሰሰ። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ይህ ምስል በጃፓን…
Signed Fantahun 🇪🇹(lej Finto)🇪🇹
9 Mar 2022, 08:28 UTC110 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @wekilzewaryPhoto
ከነዱ አይጠጡ ፤ ከጠጡ እኛን ይጥሩን!
👉 6017 ላይ ይደውሉልን
ወይም
👉 ቦሌ መድሀኒአለም ፣ ሰላም ሲቲ ሞል ፣ 4ኛ ፎቅ ፣ ቢሮ ቁጥር 408 ብቅ ቢሉ ያገኙናል።
@wekilDiver @wekilDiver @wekilDiver
Signed Fantahun 🇪🇹(lej Finto)🇪🇹
7 Mar 2022, 15:46 UTC120 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @wekilzewaryVideo
ወኪል ሹፌሮች እንሰኛለን ፤ እናንተን ማገልገል የምንወደው ስራችን ነው!
👉 6017 ላይ ይደውሉልን
ወይም
👉 ቦሌ መድሀኒአለም ፣ ሰላም ሲቲ ሞል ፣ 4ኛ ፎቅ ፣ ቢሮ ቁጥር 408 ብቅ ቢሉ ያገኙናል።
Signed Fantahun 🇪🇹(lej Finto)🇪🇹
23 Feb 2022, 18:47 UTC135 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @FantahunTubeOfficialPhoto
ሰላም ለሁላችን ፤ የ12ኛ ክፍል ውጤት ለማየት እምትፈልጉ ይሄን በመከተል ማየት ትችላላችሁ።
👉 https://result.ethernet.edu.et/
Signed Fantahun 🇪🇹(lej Finto)🇪🇹
21 Feb 2022, 19:19 UTC130 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @wekilzewaryPhoto
ወኪል ሹፌሮች ነን!!!
👉የውክልና ሹፍርና
👉ለድርጅቶች የሰርቪስ አገልግሎት እንሰጣለን
ለምትፈልጓቸው አገልግሎቶች አና ማንኛውም ጥያቄ
📞6017 ላይ ይደውሉልን።
ፌስቡክ ፔጃችን
Signed Fantahun 🇪🇹(lej Finto)🇪🇹
19 Feb 2022, 16:38 UTC113 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @wekilzewaryPhoto
የካቲት 12 የኢትዮጵያ ሰማእታት ቀን።
"ታሪክ የሰራ ሁሌም ይከበራል ፤ አንረሳችሁም "
Wekil Designated Driver | ወኪል ሹፌር 6017 ላይ ይደውሉልን
Signed Fantahun 🇪🇹(lej Finto)🇪🇹
7 Feb 2022, 17:53 UTC281 viewsread 9 August 2026 Photo
🔴 TONIGHT 3:00 ADDIS ABABA LOCAL TIME. ⏺ LIVE ON TELEGRAM
👉👉👉 LET'S TALK ABOUT :
DEPRESSION
CALDAN COMMUNICATION
ETHIOPIA PRESENT
⚡️ LIVE KNOWLEDGE DONATION EVENT ⚡️
📆 MONDAY - SUNDAY 📆
🕘At 3:00 Local Time🕘
Join us , Don't miss it !!👇👇👇👇
ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉን ለሌሎችም ያጋሩ
https://t.me/joinchat/PlHxyyixs8JhY2Y0
Signed 𝕄𝕚𝕣𝕣𝕒
6 Feb 2022, 10:03 UTC130 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @wekilzewaryPhoto
@wekilDiver
እየተዝናኑ ባሉበት ወቅት ፤ እንደ እርሶ ሆኖ የፈለጉበት ቦታ የሚያደርስዎ ሹፌር አስፈልጎዎታል???
ወኪል ሹፌር ለዚ መላ አለው እርሶ
6011 ላይ ብቻ ይደውሉልን።
Share👉 @wekilDiver
Signed Fantahun 🇪🇹(lej Finto)🇪🇹
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @abyssinia_hiking. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.