7 Sept 2026, 04:20 UTC53 views1 reactionsread 7 September 2026 Photo
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته
👌ውድ የግሩፓችን ቤተሰቦች እንደት ናችሁ በያለችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
👁ኪታቦችን ;ቁርአን ;ተፍሲር ለጀማሪ የሚሆኑ ቃኢዳ ቁርአን; ለዳዕዋ የሚሆኑ ጅባሶችን; ፓወር በንኮችን ;ለምትፈልጉ ለቤተሰብ; ለጓደኛ ;ለዘመድ የምትፈልጉ እዘዙ በፈለጋችሁበት ቦታ እናደርሳለን
ሌሎች ሌሎችንም የምትፈልጉትን ሁሉ ከኛጋ ታገኛላችሁ
👉ሸር አድርጉት ማንኛዉንም ማዘዝ ከፈለጋችሁ አናግሩኝ
በቴሌግራም👇
@Abuferihane
ስ/ቁ.0914354588
👉ወደ ግሩፓችን ተቀላቀሉ
👇👇👇👇
👉https://t.me/abumensuredris
👌1
6 Sept 2026, 18:48 UTC22 viewsread 7 September 2026 Forwarded from @AbuNibrase_and_Namuse
ሳምታዊ ፕሮግራማችን
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ወንድማች አቡ አዩብ ገብቷል
6 Sept 2026, 17:08 UTC480 views2 reactionsread 7 September 2026 Video
የአጨኋት ጮኛየ አባቷ እናቴን ጠብቷል
መላ ካላችሁ አላህ ይውደዳችሁ አለ
መልስ በሸይኻችን አቡ ኒብራስ
ምንም መላ የለኝም አጎት ነህ አላህ ሌላ ይተካህ
👉https://t.me/abufrihhan
👉https://t.me/abufrihhan
👍2
6 Sept 2026, 16:04 UTC91 viewsread 7 September 2026 Forwarded from @ldewaselefiya_liguama
ኡሰታዝ አቡ አብደረዛቅ
ገብቷል
https://t.me/ldewaselefiya_liguama
6 Sept 2026, 10:34 UTC81 viewsread 7 September 2026 Forwarded from @qenat_mohammed_surur_dessieFile
ጀግና ያው ጀግና ነው
تلاوة رائعة. تلاوة رائعة. تلاوة رائعة.
#የምሽት ግብዣዬ ነው
🎙 ኡስታዝ አቡ አብደል ፈታህ አላህ ይቀበለው
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie
6 Sept 2026, 10:29 UTC57 viewsread 7 September 2026 Forwarded from @abuamrullah
ሳምንታዊ ዕሁድን በከላላ ፉርቃን
ከአሱር ሶላት በኋላ» »»»
https://t.me/abuamrullah
6 Sept 2026, 05:31 UTC77 viewsread 7 September 2026 Forwarded from @ldewaselefiya_liguama
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️
ሳምንታዊይ የዳእዋ
ኘሮግራም
💫 ለልጓማ ሰለፍዮች እና
መሳተፍ ለሚችል
ማሃበረሰብ
⏩ ሳምንታዊ የደዕዋ ፕሮግራም
🎧ከመغሪብ ቡሃላ
👉የሚሆነው በመስጂደ ሱና ነው
https://t.me/ldewaselefiya_liguama
6 Sept 2026, 04:53 UTC161 views2 reactionsread 7 September 2026 File
የጧት ግብዣየ
ቃሪዕ ከረም ሙሀመድ ደሴ አላህ ይጠብቀው
ማነው እደኔ የሰለፍዮችን ቃሪዕ ሲሰማ ደስ የሚለው💯
https://t.me/Abu_Abdel_Fetah_genete/2423
https://t.me/abufrihhan
💯2
5 Sept 2026, 17:58 UTC133 viewsread 7 September 2026 File
ኢላሂ የቁርአን ሰው አድርገን ያረብብብ
🎧ቢደመጥ የማይሰለች
የአላህ ቃል ብቻ ነው ባማረ ድምፅ
⭕️ጣፋጭ ቲላዋ የምሽት ግብዣዬ
«ቁርአንን አብዝታ የምታነብ፣ የምታዳምጥና ቁርአንን ጓደኛዋ ያደረገች ቀልብ፦
➜ አትረበሽም
➜ አትጨነቅም
➜ አታዝንም
➜ ሁሌም ደስተኛ ናት
«ከቁርአን ጋር እንኑር
👉https://t.me/abufrihhan
👉https://t.me/abufrihhan
5 Sept 2026, 14:58 UTC99 viewsread 7 September 2026 Forwarded from @abu_al_abas_al_atseriy
✍️ለፈገግታ ያክል
✍️አንድ መስጂድ ውስጥ ተሰብስበው ሀዲስ እያዳመጡ እያለ ዳዒው እስቲ ከናተ ውስጥ ሚስቶቻችሁ አዛ ያደረጓችሁ ተነሡ ቁሙ ሲላቸው
ሁሉም ተነስተው ቆሙ አንዱ ብቻ ቁጭ አለ ከዛ ማሻ አሏህ አንተ ብቻ ቀረህ እንደው ምንም ሳትጣሉ እንደት ከሚስትህ ጋ ኖርክ ብሎ ሲጠይቀው?!?!?
💫👌ምን ብሎ ቢመልስለት ጥሩነው
አይ ያልቆምኩት ሚስቴ ወገቤን ሰብራኝ መቆም ስለማልችል ነው ብሎ አልመለሠለትም መሠላችሁ
ክክክክክክክክክክክክክክክ
ተው እህቶች ሰለፍዮች አብዛሀኞቹ ቀጫጭን ናቸው እንዲህ አይነት ስራ መሥራት ካላቆማችሁ የሚያገባችሁ አታገኙም
ክክክክክክክክክክክክኪኪኪኪኪ
✍️أبو صابر الأثري
ሊንክ መቁረጥ❌ መጨመር ✅
💫ቻናሏን ሸ…
5 Sept 2026, 09:22 UTC92 viewsread 7 September 2026 Forwarded from @nur1alhabeshiVideo
يا من تخاف من زوجتك.. استمع إلى فضيلة الشيخ صالح الفوزان
👈هل من تمنع زوجها عن التعدد آثمة أم لا شيء عليها؟ وهل من توجيه لأمثال هؤلاء النسوة؟
◍"سبحان الله! المرأة تمنع زوجها من التعدد؟! هذا ليس بزوجٍ الذي تمنعه زوجته من التعدد! الله أباح له التعدد ولكن بشرط العدل: ﴿فَإِنْ خِفْتُمْ أَلَّا تَعْدِلُوا فَوَاحِدَةً﴾، فإذا كان يستطيع العدل في النفقة والكسوة والمسكن والمبيت؛ فإن له أن يعدد ولا يمنعه أحدٌ من العالمين.. ما…
5 Sept 2026, 03:25 UTC63 viewsread 7 September 2026 Forwarded from @deawaselefiyabealansha
🔺...የከተማ ቻናሎች ስብስብ...🔺
🔺......🔺.......🔺.......🔺.......🔺
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته
👌ውድ የተከበራችሁ ኡስታዞችና ወንድሞች እንደምን አላችሁ እያልኩኝ ካሁን በፊት እንደሚታወቀው የከተማ ቻናሎች የመጀመሪያ ዙር ሚንበራቸው ከአንድሺ በታች ያላቸውን በጦሳ ከዛ በላይ ያሉትን በሌላ ቻናል እንዳስተዋወቅን ይታወቃል..ስለዚህ አሁንም ሁለተኛ ዙር እነሆ ተጋበዙልን
🔻.......ማሳሰቢያ........🔻
👌የከተማ ቻናል የተከፈተበት አላማ ወንድምና እህቶችን አንድ ለማድረግና በየቦታው እየሄዱ በሹብሀ እንዳይጠለፉ ለአንድነት አቅምና ጉልበት እንድኖራቸው የሚረዳ ሲሆን የደርስ ፕሮግራምና ሳምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግ…
Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @abufrihhan. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.