22 Jul 2026, 08:59 UTC169 views14 reactionsread 8 August 2026 ከዚህ በማስከተል የኔን ሀሳብ አጋራለሁ።
1.ሙዚቃ ምንድነው ?
🎼ሙዚቃ
ልዩ ውበት ያለው በሰው ልቡና ውስጥ ሰርጎ በመግባት ስሜትን የሚገለጽ በወጉ የተደረደሩ ድምፆች ስብስብ ነው ።
In addition Music is " the art of sound and ear".
2. መዝሙርስ ምንድነው ?
🎙መዝሙር
ለእግዚአብሔር ክብር ብቻ የሆነ የክርስቶስ ኢየሱስን ወንጌል እና ቅዱሱን ተስፋ ማዕከል ያደረገ ዜማ እና ግጥም ያለው ሙዚቃዊ ስራ ነው ።
3. መዝሙር መለኪያዎች(Standards) አሉት
ካሉት ምን ምንድናቸው ?
መዝሙር ብዙ አይነት መለኪያዎች አሉት በእኔ እምነት መሠረታዊ ናቸው የምላቸውን ነው ከዚህ በማስከተል ያስቀመጥኩት ።
መዝሙሮች ፦
📌 ከእግዚአ…
❤3🗿2🤝2🐳1👏1💘1💯1🤔1
22 Jun 2026, 15:00 UTC329 views9 reactionsread 8 August 2026 #የመዘምራን_አለቃና_እረኛ #መጋቢ_ደበበ_ለማ
ዘሪሁን ግርማ
እኛ ስንጠራው "ጋሽ ደቤ" (በታላቅ አክብሮትና ፍቅር ጋር) እንለዋለን። በጣም የተወደደ የቤተክርስቲያን አባት፥ የመዘምራን አባት የተወደደ እና በመዘምራን (Choirs) አንጻር እጅግ በብዙ ሺዎች ዘማሪያን ያፈራ እና ቀዳሚ ፈር ቀዳጅ ከምንላቸው ነው ጋሽ ደቤ። በቅርቡ ዘማሪ ሳሚ ተስፋሚካኤል 'ስላገለገልከን እናመሰግናለን' ብሎ ባዘጋጀው የመዝሙር ኮንሰርት ላይ ካባ አልብሶ አመሰግኖታል። ጋሽ ደቤ ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን የመዘመራን አለቃ ሆነህ በብዙ ዘማሪያን ስላፈራህ፥ ስላገለገልከን እኛም እናመሰግናለን። የጋሽ ደቤ አገልግሎት ሰፊ ከመሆኑ የተነሳ ስለ ስራው ስራ ሁሉ ለ…
❤5🥰4
20 Jun 2026, 18:50 UTC258 viewsread 8 August 2026 በእርግጥ፣ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውሉ ጥቂት የተለመዱ #chord progressions አሉ።
1.#ትዝታ ፡- ይህ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውለው የተለመደ መለስተኛ ቁልፍ ግስጋሴ ነው፣ ብዙ ጊዜ እንደ Am፣ G፣ F እና E.
2. #የአምባሰል ፡ ሌላው የተለመደ progression፣ በአምባሰል ሚዛን ብዙ ጊዜ ጥቅም ላይ የሚውል፣ እንደ Em፣ D፣ C እና Bm ያሉ ኮረዶችን ያሳያል።
3.#የባቲ ፡ በባቲ ሚዛን ውስጥ ጥቅም ላይ የዋለ፣ ይህ progression እንደ Gm፣ F፣ Eb እና Dm ያሉ ኮርዶችን ያካትታል።
4. #አንቺወዬ pro.. : ይህ እድገት በተለምዶ እንደ Am፣ G፣ F እና E ያሉ ኮርዶችን ያካትታል ።
እነ…
17 Jun 2026, 19:44 UTC325 views2 reactionsread 8 August 2026 ቸርች chord hack
ብዙ ጊዜ ኮርድ
A ላይ ከሆነ next ሚሄደው ወደ Dm or G ነው F'ም
C ላይ ከነበረ ቀጣይ ሚሄደው Am or Em ነው
Em ላይ ከነበረ ቀጣይ move የሚያደርገው ወደ Am ወይ F ነው
G ላይ ከነበረ ወደ Em or C ነው ሚሄደው
F ላይ ከነበረ ወደ G or Em
Dm ከነበረ ወደ G ነው ሚሄደው
ከላይ የፃፍኩላችሁ ማንኛውም chord ላይ ሆናችሁ እያለ ቀጣይ ወዴት መሄድ እንዳለባችሁ ካላወቃችሁ ከላይ ያሉትን chord movement ተለማመዱ
*በብዛት የ ቸርች መዝሙር ኮርዶች እንደዚህ አይነት movement ነው ያላቸው
ለ ግንዛቤ ያህል ግን በብዛት ነው ያልኩት እንጂ ሁሉም አላልኩም
እንደየመዝሙሩ እና እንደ ስኬሉ…
👏2
11 Jun 2026, 07:57 UTC464 views6 reactionsread 8 August 2026 ኢትዮጵያዊ keyboardist ሆኖ left hand problem የሌለበት የለም ማለት ይቻላል specially chord ላይ ብዙ ሙዚቀኞች chord ቦታ ላይ እጃቸው ዝም ብሎ ነው chord ሚቀይረው ቢቱ ላይ ይሁንም አይሁንም ግራ እጃቸው ዝም ብሎ ነው chord ሚቀይረው have you notice this?
አንተ ራሱ አንዱ ነህ ይሄኔ a?
Chord ላይ እነዚህን ህጎች እወቁ
1.chord ብዙ ጊዜ ሚቀየረው አንደኛው ወይ ሶስተኛው beat ላይ ነው እጅህ 2ኛ እና 4ኛ beat ላይ chord እየቀየረ ከሆነ ልክ አደለህም በቃ know this
2.2ኛ እና 4ኛ beat ላይ ሚገቡት ኮርዶች ብዙ ጊዜ passing chord ሚባሉት ናቸው እሱም ብዙ ጊዜ 2 up እ…
❤4👍2
6 Jun 2026, 08:50 UTC453 viewsread 8 August 2026 Photo
Telegram https ://t.me/abia2013
1 Jun 2026, 15:13 UTC502 views5 reactionsread 8 August 2026 Photo
ተስፋ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ (TBN) እና የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ዘማሪዎችና ሙዚቀኞች ማህበር (EvaSMA) ስትራቴጂካዊ የውል ስምምነት ተፈራረሙ! 🤝🎵📺✨
ግንቦት 20፣2018 ዓ.ም አዲስ አበባ_
ዛሬ ለኢትዮጵያ ወንጌላውያን መዝሙር ዘርፍ አዲስ ምዕራፍ የተከፈተበት ታሪካዊ ቀን ሆኖ ውሏል! ተስፋ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ (TBN) እና የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ዘማሪዎችና ሙዚቀኞች ማህበር (EvaSMA) በመካከላቸው በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስትራቴጂካዊ የመግባቢያ ስምምነት (MoU) በይፋ ተፈራርመዋል።
ይህ ትብብር የስርጭት ሚዲያን ሰፊ ተደራሽነት ከኢትዮጵያ ወንጌላውያን ዘማሪዎች፣ ሙዚቀኞችና የዘማሪ መሪዎች መንፈሳዊና ጥበባዊ ክህሎት ጋር የሚያስተሳ…
❤3👏1🙏1
1 Jun 2026, 15:09 UTC305 viewsread 8 August 2026 https://youtu.be/q9ithhuEYIg?si=viXXZQD5rKBZhk22
16 May 2026, 10:46 UTC499 viewsread 8 August 2026 File
KEMI-OFFICIAL_NEW_SONG_ምስጋና_አልከኝ
Telegram https://t.me/abia2013
9 May 2026, 11:12 UTC733 views4 reactionsread 8 August 2026 Photo
#ዘማሪ_pastor እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ በአዲስ እንግሊዘኛ አልበም ብቅ ብሏል።
ኦ… ከዘላለም እስከ ዘላለም አምላክና ጌታ ለሆነው ለጌታችን ኢየሱስ ክብር ይሁንለት🙌🏻
ለ 7 አመታት ሢሠራ የቆየውን “my fullness
“ የሚል መጠሪያ የተደረገለትን 13 የእንግሊዝኛ ዝማሬዎችን የያዘውን አልበም ግንቦት 15 ቅዳሜ ከሰአት በአዲስ አበባ ቤተምሕረት ቤ/ክ ይመረቃል.. ታናሽ አገልጋዩን የረዳውን አምላክ አብራችሁኝ ለማምለክ በእለቱ እንዲገኙ በአክብሮት ጥሪዬን አስተላልፋለው…ይህን መልህክት ለ 50 ሰው ሼር በማድረግ አብረውን ያገልግሉ… መልካም ይሁንላችሁ… አሜንንንንን🙏
Telegram : https://t.me/abia2013
❤4
8 May 2026, 18:03 UTC474 viewsread 8 August 2026 Photo
ኦ… ከዘላለም እስከ ዘላለም አምላክና ጌታ ለሆነው ለጌታችን ኢየሱስ ክብር ይሁንለት🙌🏻
ለ 7 አመታት ሢሠራ የቆየውን “my fullness
“ የሚል መጠሪያ የተደረገለትን 13 የእንግሊዝኛ ዝማሬዎችን የያዘውን አልበም ግንቦት 15 ቅዳሜ ከሰአት በአዲስ አበባ ቤተምሕረት ቤ/ክ ይመረቃል.. ታናሽ አገልጋዩን የረዳውን አምላክ አብራችሁኝ ለማምለክ በእለቱ እንዲገኙ በአክብሮት ጥሪዬን አስተላልፋለው…ይህን መልህክት ለ 50 ሰው ሼር በማድረግ አብረውን ያገልግሉ… መልካም ይሁንላችሁ… አሜንንንንን🙏
Telegram https://t.me/abia2013
15 Apr 2026, 18:59 UTC424 views1 reactionsread 8 August 2026 https://youtu.be/5yPQefeM0Q0?si=uf9MWJTcpIVPdRmr
❤1
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @abia2013. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.