Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for የኢትዮጲያ ጃንደረቦች

Channel

የኢትዮጲያ ጃንደረቦች

@abagiyorgis

On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry

43subscribers

+0 since we began measuring on 7 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001426444675
TypeChannel
Username@abagiyorgis
Descriptionበስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ይትባረክ አምላከ አበዊነ ለዘአብጽሐነ እስከዛቲ ሰዓት በመምህራነ ወንጌ የተብራሩ ትምህርቶች፣ ገድለ በቅዱሳን ወሰምእታት፣ ዝማሬዎች፣ እና ሌሎች ብዙ አስተማሪ የአባቶች ምክር እዚህ ቻናል ላይ Join በማለት ይቀላቀሉን Share በማድረግ ያግዙን የአምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን
CreatedBetween 1 April 2019 and 29 April 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded10 August 2026
Last confirmed live14 August 2026
Measurements held2
On Telegramt.me/abagiyorgis

Growth

437 August 2026 — 43 subscribers10 August 2026 — 43 subscribers7 August 202610 August 2026
2 measurements spanning 3 days. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 42–44 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
10 Aug 2026, 16:3143no change
7 Aug 2026, 08:2743first reading

Engagement

20 posts held, back to 29 April 2021the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 9 January 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

What this channel posts

Photos
9
Videos
2

Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 10 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.

Video runtime
3m 40s
Average length
1m 50s

Measured directly from 2 videos with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no mark.

Recent posts

9 Jan 2022, 03:07 UTC340 viewsread 10 August 2026
Video

Video, posted without a caption

Signed የአብ ስራ

5 Dec 2021, 02:48 UTC275 viewsread 10 August 2026
Forwarded from @zemariian

#ኅዳር_26_ #_ኢትዮጵያዊው_ጻድቅ_አቡነ_ሀብተማርያም፡፡ @zemariian #Share ያድርጉ ፠ አቡነ_ሀብተማርያም በሽዋ (የራውዕይ /ቡልጋ/) ከአባታቸው ፍሬ ቡሩክ ከእናታቸው ቅድስት ዮስቴና ነው የተወለዱት፡፡ ፠ ወላጆቹ በተለይም እናቱ ከማግባቷ በፊት መናኝ ነበረች፡፡ ጻድቁን እንደምትወልድ በበቃ ባሕታዊ ተነግሯት ጻድቁን ወልዳ በጽድቅ ኑሮ ኑራ 7 አክሊላትን ተቀብላ በክብር አርፋለች፡፡ ፠ ጻድቁ ከእናታቸው ጋር ቆመው ሲያስቀድሱ ‹‹እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ›› ሲባል ይሰማሉ፤ ይህንንም በሕፃን አንደበታቸው ይዘው ሌሊት ሌሊት እየተነሱ ‹‹ማረን እባክህን›› እያሉ ይሰግዱ ነበር፡፡ ትንሽ ከፍ ብለው በእረኝነት ሳሉም ፍጹም ተሐራሚና ጸዋሚ ነበሩ፡፡ ጸጋው ስለ

Signed የአብ ስራ

6 Nov 2021, 09:26 UTC256 viewsread 10 August 2026

+ ተማሪዎች ፈተና ከመፈተናቸው በፊት ይህን ይጸልዩ + የግብፅ ቤተክርስቲያን በቅርቡ ማዕረገ ቅድስና የሠጠቻቸው ቅዱስ አቡነ ቄርሎስ ከሚታወቁባቸው በርካታ በጎ ነገሮች አንዱ ለተማሪዎች የነበራቸው ልዩ ፍቅርና ቅርበት ነበረ፡፡ አባ ሚናስ ተብለው ይጠሩ ከነበረበት የምንኩስናቸው ዘመን ጀምሮ አቡኑ በተማሪዎች የተከበቡ ነበሩ፡፡ ከልዩ ልዩ ክፍለ ሀገራት ካይሮ ዩኒቨርሲቲ ሊማሩ ለሚመጡ ተማሪዎች የማደሪያ አገልግሎት በቅዱስ ሚናስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ይሰጡ ነበር፡፡ ይህ አገልግሎታቸውም በግብፅ ለዘመናዊው ቤተ ክርስቲያንን የሚያካትት የማደሪያ አገልግሎት(church- affiliated dormitory) መወለድ ምክንያት ሆኗል፡፡ የዚህ የማደሪያ አገልግሎት ተጠቃሚ

Signed የአብ ስራ

22 Aug 2021, 11:15 UTC429 viewsread 10 August 2026

የእመቤታችን የድንግል ማርያም ከፅንሰቷ እስከ እርገቷ ይሄን ይመስላል ነሐሴ 7 ቀን ተፀነሰች ግንቦት 1 ቀን ተወለደች ታህሳስ 3 ቀን ወደ ቤተመቅደስ ገባች መጋቢት 29 ቀን አምላክን በቅዱስ ገብርኤል አብሳሪነት በድንግልና ፀነሰች ታህሳስ 29 ቀን አምላክን በድንግልና ወለደች የካቲት 16 ቀን የምሕረት ቃል ኪዳን ከልጅዋ ከወዳጅዋ በጎሎጎታከጌታችንከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ተቀበለች ጥር 21 ቀን በክብር አረፈች ነሐሴ 14 ቀን በክብር ተቀበረች ነሐሴ 16 ቀን እንደ ልጇ ትንሳኤ ተነስታ ዐረገች መዝ.131፡8 👉👇👇👇👇👇👈 👉@abagiyorgis👈 👉@abagiyorgis👈 👉@abagiyorgis👈 👉👆👆👆👆👆👆 Share join እያደረጋችሁ

Signed የአብስራ ዘዮሐንስ

14 Aug 2021, 19:31 UTC287 viewsread 10 August 2026

መልሱን ለመለሳችሁልኝ እግዚአብሔር አምላክ ያክብራችሁ መልሱ አዎ ያደርጋል በአንድ ወቅት አንድ አባት ነበሩ በጸሎት ላይ ሳሉ አንድ ምእመን መጥቶ ተአምራት መስራት እንደሚፈልግ ይነግራቸዋል እሳቸውም በጥያቄው በጣም ተገርመው እንዲ ብለው መለሱለት"ልጄ ተአምራት መስራት ፈልገህ ነው መልካም እንጊዳውስ አንድን ሰው ወደቤተ ክርስቲያን እንዲመጣ እርዳው የዛኔ እግሩን ፈወስከው፣ክርስቶስን እንዲያይ እርዳው የዛኔ አይኑን ፈወስክለት፣ቃለእግዚአብሔርን እንዲሰማ እርዳው የዛኔ ጆሮውን ፈወስክለት፣ቅዳሴ እነዲቀድስ አድርገው የዛኔ ህይወቱን አራዘምክለት፣ ንሰሃ አንዲገባ አማክረው አጠገቡ ከሚመላለስ አጋንንትን ታርቅለታለህ ስጋ ወደሙ እንዲቀበል እርዳው የዛኔ የሞተውን ታስነ

Signed የአብስራ ዘዮሐንስ

7 Aug 2021, 09:23 UTC236 viewsread 10 August 2026

እንኳን ለእናታችን ቅድስት ንፅሕት ኪዳነምህረት ፆመ ፍልሰታ አደረሰን ፆሙን የሚያግዙንና የሚያንፁ ት/ቶችን በድምፅ ና በፅሑፍ እለቅላችኋለሁ ተከታተሉ እንዲሁም ቤተሰቦቼ በየአጥቢያ ቤተክርስቲያኖቻችሁ ውዳሴዋን ቅዳሴዋን ትርጓሜ እየደመጣችሁ ከበረከቷ ተካፋይ እንድትሆኑ ንስሐ ገብታችሁ እንድትፆሙ እኔ ታናሻችሁ እመክራለሁ ስላሴ በቸርነቱ ፆም ፀሎታችንን ይቀበሉልን ጥያቄ 👉 @abelelel አድርሱኝ

Signed የአብስራ ዘዮሐንስ

28 Jul 2021, 18:44 UTC250 viewsread 10 August 2026

ሰላም ዉድ የዚ ቻናል አባላት እንደምን አመሻችሁ?አሜን የአምላካችንን ስሙ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ አለም ለስም አጠራሩ የተመሰገነ ይሁን እናቱ እናታች ንፅይተ ንፁሀን እመቤታችን የተመሰገነች ትሁን ዛሬ በጥያቄ ልጀምር ክርስቲያን ተአምራት ማድረግ ይችላል? ይሄን ስል የበቁ አባቶቻችን ሳይሆን እንደ እኔ ዐይነቱን ወደ ትክክለኛው መንገድ መጓዝ የሚፈልገው ሀጢያተኛ መልሱን በዚህ @Abaentones ይላኩልኝ @abagiyorgis share&join

Signed የአብ ስራ

28 Jun 2021, 18:22 UTC365 viewsread 10 August 2026

😈የሰይጣን ደባ😈 በአንድ ወቅት ብዙ ሰዎች በንስሐ ወደ ፈጣሪ እየተመለሱ ሲመጡ ዲያቢሎስ ሁሉንም ሰይጣኖች ሰበሰበና እንዲህ አላቸው''አሁን እየተከሰተብን ያለውን ነገር እንዴት ማቆም አለብን?" 1ጭፍራ "ፍቅረ እግዚአብሔር እንዲጠራጠሩ እናድርግ" ዲያቢሎስ"እሱ ተወው የድሮ ሀሳብ ነው ተነቅቶብናል" 2ጭፍራ "ስለዘላለማዊ ህይወት አናጠራጥራቸው።" ዲያቢሎስ"አሱም የድሮ ሀሳብ ነው።" 3ጭፈራ"ስለ ክብረ ቅዱሳን አናጠራጥራቸው።" ዲያቢሎስም እየተናደደ "ሌላ አዲስ ሀሳብ የለም?" አንዲህ እያሉ ብዙ ሀሳብ አነሱ ከነሱ መካከል ግን አንድ ተንኮለኛ ሰይጣን ተነሳ እና "እንደእኔ ሀሳብ ወደ ንስሐ እንዲገቡ እንገፋፋቸው ..."ብሎ ሳይጨርስ ሁሉም እየሰደቡት ተነሱበት ዲያ

Signed የአብ ስራ

21 Jun 2021, 15:41 UTC223 viewsread 10 August 2026

✝ምክንያት አትፈልግ✝ በአንድ ወቅት አንድ ልጅ ንስሐ አባቱ ጋር ቁጭ ብሎ ይጫወታል በመሀልም የንስሀ አባቱ ልጄ ፆሙ እንዴት ይዞሀል ብሎ ይጠይቀዋል ልጁ አይ አባ በባለፈው ፍሪጅ ውስጥ ቅቤ ያለው ምግብ ረስቼ በላሁ እና ፆሙን አቆምኩት ይላቸዋል አባም እስቲ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ እሳት📛📛 እየሞቅህ ድንገት አንዱ እግርህ እሳቱ ውስጥ ቢገባ አንዴ ገብቷል ብለህ እሳቱ ውስጥ ትተወዋለህ?? ልጁም በፍፁም ቶሎ ነው የማወጣው ይላቸዋል እኒህ አባትም ስለዚህ ልጄ ፆሙን ሳታውቅ ብትሽርም ቶሎ ብለህ ንስሀ መግባት ትችላለህ አሉት 💡💡💡💡 አብዛኛዎቻችን ፆም ስንሽር አንዴ ስለሻርን ሙሉውን ፆም እንሽራለን እንደዚህ ግን መሆን የለበትም ብንሽርም ንስሀ ገብተን መፆም እንችላ

Signed KIBREAB

7 Jun 2021, 07:40 UTC242 viewsread 10 August 2026

እንኳን ደስ አላችሁ የተወደዳችሁ ክርስቲያኖች የቦሌ ሰሚት መንበረ ስብሐት ቅ/ልደታ ለማርያም ሕንፃ ቤተክርስቲያን ግንቦት 30/2013 ዓ.ም በብጹዓን ሊቃነ ጳጳሳት ተባርኮ ሰኔ 1/2013 ዓ.ም ቅዳሴ ቤቱ ይከበራልና እርስዎም በዚህ ታሪካዊ የቤተክርስቲያኗ የምረቃ ቀን ተገኝታችሁ እግዚአብሔርን ስለ ሰራው ድንቅ ስራ እንዲያመሰግኑ ከነቤተሰብዎ ተጋብዘዋል ይህንን መልዕክት ላልሰሙት በማሰማትና በየ ግሩፑ ሼር እና ፖስት በማድረግ መንፈሳዊ ግዴታዎትን ይወጡ!!!!!!! የማይቀር ነው። @abagiyorgis ይቀላቀላሉ @abagiyorgis share ያድርጉ @abagiyorgis join ይበሉ

Signed የአብ ስራ

Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @abagiyorgis. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Citation-graph rank

Citation-graph rank — 1,301,666 of 1,481,217entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.

Forward network

Republishes

Channels on the register whose posts this channel has forwarded.

Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.

Mentions

Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.

Named by

Channels on the register whose posts name this channel's handle.

Names

Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.

A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 10 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“የኢትዮጲያ ጃንደረቦች” (@abagiyorgis), 43 subscribers as measured 10 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/abagiyorgis.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.