11 Feb 2026, 18:56 UTC41 viewsread 9 August 2026 السلام عليكم ورحمة الله وبركاتة
🎓አስደሳች ዜና🎓
ልዩ 'የሴቶች በሴቶች' የዳዕዋ ኮንፈረንስ
🌐አድራሻ.___ መሪ ከዴሊቨራንስ ት/ቤት በቀኝ በኩል ያለው የሴቶች መድረሳ
⌚ሰአት︎︎__ማለዳ 3:00
📆ቀን___ቅዳሜ 07.06.18
📚ርእስ____ ١ ረመዳንን እንዴት እንቀበል
٢ የተፈጠርንበት አላማ
☎️ ለበለጠ መረጃ
▫️0983955672
▫️ 0948304053
▫️ 0910589303
Signed ابنو Zudi
12 Oct 2025, 04:40 UTC76 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @IbnuAlhamdu
ተፍሲሩ👇
አሰላሙ አለይኩም። ደህና እንደሆናችሁ ተስፋ አደርጋለሁ። ይህንን መልእክት በጥንቃቄ ለማንበብ ጊዜዎን ይውሰዱ።
በጣም ከባድ ነገር ነው።
በአላህ ይሁንብኝ እስከ ማልቀስ ድረስ አስፈራኝ። ነፍሴ በእጁ በሆነችው ጌታ ይሁንብኝ
60 አመት እንደምትኖር አስብ።
ለነዚያ 60 አመታት በቀን 8 ሰአት ከተኛህ 20 አመት ተኝተሃል።
በቀን 8 ሰአት ከሰራህ 20 አመት ሰርተሃል።
የልጅነት ጊዜዎ ወደ 15 ዓመታት ያህል ቆይቷል።
በቀን ሁለት ጊዜ በምግብ ለመብላት ትቀበጣለህ ግማሽ ሰዓት ያህል ካሳለፍክ, 3 አመታትን ህይወትህን በመብላት ብቻ አሳልፈሃል.
ስለዚህ የእንቅልፍህ፣ የስራህ፣ የልጅነትህ እና የመብላትህ ድምር፡ 58 አመት ከ60።
እና 2 አመት ብቻ ነው …
Signed ابنو Zudi
25 Jul 2025, 19:57 UTC94 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @IbnuAlhamduPhoto
አፋልጉኝ
ከላይ በምስሉ ላይ ምትመለከቷት ልጅ ኢክራም አብዱልማሊክ ትባላለች አርብ ሐምሌ 18/2017 የካ አባዶ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ሰርተፍኬት ለመውሰድ ብላ ከጠዋቱ 5:00 ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም ።
በእለቱ የለበሰችውም ልብስ ነጭ ሻረፕ(ሒጃብ) ,አረንጓዴ ዥንጉርጉር ቀሚስ እና ቀይ ቦርሳ ይዛለች።
እናት እና አባት በጣም ተጨንቀዋል ።
እዚህ ቦታ አይቻታለው ያለ ወይም ያለችበትን ያገኘ በነዚህ ስልኮች ያሳወቀን ወረታውን እንከፍላለን ።
0911954110 አብዱልማሊክ
0912321932
ፈላጊ ቤተሰቦቿ
Signed ابنو Zudi
13 Jul 2025, 08:48 UTC273 viewsread 9 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed The author ✍️✍️✍️
4 Jul 2025, 04:33 UTC196 views1 reactionsread 9 August 2026 •በነብዩﷺላይ ሰለዋት ማውረድ
ካሉት ጥቅሞች መካከል :
①-በሰለዋት ሰበብ አስር ደረጃዎች
ከፍ ይደረጋል
②የነብዩﷺ ሸፈዐ ያስገኛል
③ጭንቀት ይወገዳል
④ዱዐ ምላሽ ያስገኛል ተብሎ ይከጀላል
⑤ወንጀል ይታበሳል
⑥የቂያም ቀን ነብዩﷺ ዘንድ ቅርብ
እንዲንሆ ያደርጋልة
⑦ጉዳይ ይሳካል
⑧የአላህ አድርናቆት ያስገኛል
⑨የአላህ እዝነት ያስገኛል ሌሎችም
ብዙ ጥቅሞች አሉት
[- صلُو عليهﷺ.]
ﷺﷺﷺﷺﷺ
❤1
Signed The author ✍️✍️✍️
29 Jun 2025, 08:54 UTC97 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @IbnuAlhamduPhoto
ፕሮግራማችን ቀጥሏል።
አሸይኽ አብዱልሐሚድ ኢብኑ ያሲን አልለተሚ
ለወንድማችን ጂብሪል ሱልጣን እና እህታችን ሶፊያ ሻሚል
እንኳን ደስ አላችሁ።
https://t.me/IbnuAlhamdu?livestream=801f3e9040d3810dce
Signed ابنو Zudi
6 Mar 2025, 16:53 UTC280 views5 reactionsread 9 August 2026 ❌የሀረም ፍቅር ግንኙነት‼
እንደሙገታቸው ጥቡቅነት በተሞላበት ፍቅር ስም ሴቶችን ሸሪዐዊ ባልሆነ መንገድ ቃል የሚገባ ወንድ‼
ወንድ አይደለም አረ እንደውም የወንድነት
ሽታ ራሱ አጠገቡ የለም‼
👌ምክንያቱም እውነተኛ ወንድ እቺን ወጣት
አባቷንና ቤተሰቦቿን እንድታታልል
አያግዛትምና አዎ ማንኛውም ወጣት
ይህ ድርጊቱ እዳ ሆኖ እንደሚቀመጥለትም
አይዘንጋ አንተ በሙስሊሟ ሴት ላይ ይህን
ብታደርግ ወደፊት ሚስትህን ሴት ልጅህን
እህትህንም አስታውስ
✅አዎ ወንድ ሁን እስትንፋስህን
እንደምትደብቅ ስሜትህንም
ደብቅ አግት አይ ካልክ ጓሮጓሮ
ማለቱን ትተህ በፊት ለፊት
መጥተህ በሩን አንኳኳ ካልሆነም
…
👍4❤1
Signed The author ✍️✍️✍️
5 Mar 2025, 13:40 UTC203 viewsread 9 August 2026 ጃቢር ኢብኑ ዐብዲላህ እንዲህ ብሏል፦
“ፆመኛ ከሆንክ ዓይንና ጆሮህም ይፁም ፤ ምላስህም ከውሸት እና ከክፉ ነገር ይፁም ፤ የፆምክ ቀን ፍፁም የሆነ መረጋጋትም ይታይብህ፤ የፆምክበት እና ያፈጠርክበት ቀን እኩል እንዲሆንም አትፍቀድ።”
(ሹዐቡ’ል ኢማን 3374)
Signed The author ✍️✍️✍️
5 Mar 2025, 05:52 UTC196 views2 reactionsread 9 August 2026 ✅ያለፉት ምርጦች ረጅም ሰአት ያለምንም
መታከትና መሰልቸት ቁርአን ጋርና ዒልም
ጋር በመቀመጣቸው እደመም ነበር
🤚ነገር ግን በአሁኑ ዘመን ስልካቸው
ጋር ለረጅም ሰአት የሚቀመጡ
ሰዎችን ሳይ አግራሞቴ ተወገደ
✅ልብ አንድን ነገር በወደደ ጊዜ ለረጅም
ሰአታት ያለምንም መታከት መቀመጥ
እንደሚችልም አረጋገጥኩኝ።
የእውነት ያማል‼
አላህ ይድረስልን።
👍2
Signed The author ✍️✍️✍️
5 Mar 2025, 03:44 UTC165 viewsread 9 August 2026 *አንቺ ሙስሊሟ እህቴ ሆይ *
*የምትለብሽው ልብስ በጠበበ ቁጥር ቀብርሽም እንደሚጠብብሽ አስታውሺ‼ .*
*አላህን ፍሪ አንቺኮ ሟች ነሽ አዎ ሟች ነሽ። .*
Signed The author ✍️✍️✍️
5 Mar 2025, 03:44 UTC160 viewsread 9 August 2026 ረመዷን - 5
****
እንደ ሶደቃ ነገሮችን የሚያገራ ነገር አለ ብዬ አላስብም። የትኛውንም የሚያጋጥማችሁን የዱንያ ላይ ፈተናና ህመም ከሰውነታችሁ፣ ከገንዘባችሁ፣ ከጊዜያችሁም ሆነ ከክብራችሁም ጭምር በመመጽወት ተሻገሩ። መልካም ነገርን ስትመኙ የሆነ ነገርን መመጽወት አስቀድሙ።
ለአላህ ስትሠራ ነገሩም፣ መንገዱም ሁሉ ይገራል።
በሕይወት ዘመኔ ሁሉ የትኛውንም ፈተና ቀላል ነው ብዬ አላውቅም ። ነገሮችን በቅጽበት የሚቀያይር ጌታ መሻቱ ምን እንደሆነ አናውቅም ። ገር ነገር የሚገራው አላህ ሲያገራው ነው። ከባዱም ነገር የሚገራው አላህ ሲያገራው።
Signed The author ✍️✍️✍️
4 Mar 2025, 07:45 UTC137 views3 reactionsread 9 August 2026 #ከቁርዓን_ማዕድ ✨♥️ رمضان_٣
«ነፍሶቻችሁንም አታወድሱ» ✨
ብዙውን ጊዜ ስለ ረመዳን አላማ ሲወራ አላህ ረመዳንን በደነገገበት የአያው መጨረሻ ላይ «ለዓለኩም ተተቁን: ልትነቀቁ ይከጀላልና» ብሎ ያሰፈረው እንደሆነ ብዙ ሰዎች ይስማሙበታል... የጌታችንን ውዴታ ለማግኘት እያንዳንዱን ስራችንን በመጠንቀቅ እና በመፍራት የምንከውንበት ሰፊ እድል ነው ረመዳን!
በዚህ ወር የተሻለ ማንነትን ለመገንባት፤ ምላሳችንን ከመጥፎ ንግግር፤ እጃችንን ከሐራም ገንዘብ፤ እግራችንን አላህ ከሚከለክለን ቦታ ለመከልከል እንታገላልን፤ ጌታችንም ሙተቂን ለመሆን በምናደርገው ሙከራ ሁሉ ይመነዳናል። ነገር ግን አላህ በዚህ መንገድ ላይ እያለን ሊገጥመን የሚች…
👍2❤1
Signed The author ✍️✍️✍️
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Zulbijadeinjemea. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.