ሰላም እግዚአብሔር ለዚህ ቤት ይሁን። እንኳን ለአዲስ ዓመት አደርሶት 🌻🌻🌻እንቁጣጣሽ 🌻🌻🌻 የሰላም የጤና የፍቅር የፀጋ ዘመን ይሁንልን 🌻 ለአዲስ ዓመት መልካም ስጦታ ለእርሶ ይግቡ 👉 @Geft_For_NewYear ይግቡ 👉 @Geft_For_NewYear ይግቡ 👉 @Geft_For_NewYear

Channel
ዜና ተዋሕዶ Zena Tewahido
@ZenaTewahedo
On this record: Growth · Engagement · Posts · Handles named that no longer answer · Cite this entry
205subscribers
-2 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001435726354 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @ZenaTewahedo |
| Created | Between 1 April 2019 and 24 April 2019 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 5 September 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 5 September 2026 |
| On Telegram | t.me/ZenaTewahedo |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 29 Aug 2026, 03:26 | 205 | -1 |
| 14 Aug 2026, 21:06 | 206 | -1 |
| 7 Aug 2026, 03:47 | 207 | no change |
| 6 Aug 2026, 13:15 | 207 | first reading |
Engagement
14 posts held, back to 24 April 2019 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 14 posts for this entry, the most recent from 11 September 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ታላቅ ዜና - ቅዱስ ሲኖዶስ ራስን መከላከል ይገባናል ሲል ወሠነ! ኦርቶዶክሳውያን ወጣቶች በመዋቅሩ ተደራጅተው ለቤተ ክርስቲያን ዘብ እንዲቆሙ ቅዱስ ሲኖዶስ አዘዘ! የሕግ ባለሞያዎች በየአህጉረ ስብከቱ የቤተ ክርስቲያን ውክልና እየተሰጣቸው ግፈኞችን እንዲፋረዱ ወሰነ፤ • በቅዱስ ፓትርያርኩ የሚመሩ ኹለት የብፁዓን አባቶች ኮሚቴዎች፣ በቤተ ክርስቲያንና በአገር ሰላም መንግሥትንና የፖሊቲካ ኃይሎችን በቀጥታ ያነጋግራሉ፤ • የቅድመ አደጋ ማስጠንቀቂያ ሥርዓትን የመዘርጋቱ ሥራ፣ ቀደም ሲል በተላለፈው ውሳኔ መሠወረት በአስቸኳይ እንዲጀመር ጠቅላይ ጽ/ቤቱን አሳሰበ፤ • ለድንገተኛ አደጋዎች እና ችግሮች ፈጣን ምላሽ እና ርዳታ የሚሰጥ አስተባባሪ አካል፣ በጠቅላይ…
Photo, posted without a caption
500 ነፍሳት በጋሞ ጎፋ ሀገረስብከት ከንባ ወረዳ የስላሴ ልጅነትን አገኙ ~~~~~~~~~~~~~~~ እግዚአብሔር የመሰረተውን መሰረት ዲያቢሎስ ይታገለዋል እንጅ አንዳች አያፈርሰውም ።በቅድስት ቤተክርስቲያን ላይ እየደረሰ ያለውን ስደት ፣ሞትና፣ መከራ በስጋዊ ስስ የስሜት ባህሪያችን አንጀታችንን ቢያላውሰውም ተመስገን እንል ዘንድ የሚያስችለንን አገልግሎት በሌላኛው አከባቢ እያዬን እየሠማን እንገኛለን። በጋሞ ጎፋ ሀገረስብከት በከንባ ወረዳ ሃሪንጋ ሸሌ ቅድስት ስላሴ ቤተክርትስቲያን 500 ኢ አማንያን በሚስጢረ ጥምቀት የስላሴ ልጅነትን አግኝተዋል። አገልግሎቱ በዋናነት በጋሞኛ ቋንቋ የስብከተ ወንጌል አገልግሎት የተሰራ ሲሆን አከባቢው ላይ በዋናነት ሐዋርያዊያ…
#ዜና_ተዋሕዶ የቤተክርስቲያን ዜና ለመከታተል @ZenaTewahedo
የቋሚ ሲኖዶስ ተጨማሪ የኮሮና ቫይረስ ቅድመ ጥንቃቄ ውሳኔዎችና ድጋፎች፤ መንፈሳዊ አገልግሎቱ በውስን ልኡካን ይከናወናል፤ ቅ/ፓትርያርኩ ለጊዜው ለብቻቸው ተለይተው ይቆያሉ • ቀኖና ቤተ ክርስቲያንንና የጤና ባለሞያዎችን ምክር መሠረት በማድረግ የኮረና ቫይረስን ወረርሽኝ ለመግታት፣ የቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ አገልግሎት በተመደቡ ልኡካን ካህናት ብቻ እንዲከናወንና የተቀሩት ካህናት እና ምእመናን በቤታቸው ተወስነው እንዲጸልዩ አዘዘ፤ • ለአገልግሎት የተመደቡ አገልጋይ ካህናትም፣ በቤተ ክርስቲያኑ ቅጽረ ግቢ እንዲወሰኑ ኾኖ አስፈላጊው ሠርከ ኅብስት(የምግብ አቅርቦት) እንዲዘጋጅላቸው አዘዘ፤ • በመላው አህጉረ ስብከት ያሉ የቤተ ክርስቲያኒቱ መንፈሳዊ ዩኒቨርሲቲዎች…
#ዜና_ተዋሕዶ የቤተክርስቲያን ዜና ለመከታተል @ZenaTewahedo
#ዜና_ተዋሕዶ የቤተክርስቲያን ዜና ለመከታተል @ZenaTewahedo
ዜና እረፍት ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ አረፉ የብሪታኒያና የአየርላን አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የነበሩት ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ለረጅም ጊዜ አብሮአቸው የቆየህ ህመም የነበረባቸው ሲሆን ባለፉት ሁለት ሳምንታት ለንደን ከተማ በሚገኘው አንድ ኢትዮጵያዊ ዶክተር በመኖርያ ቤቱ በቅርብ ክትትልና እንክብካቤ ሲያደርግላቸው የቆዩ ቢሆንም ዛሬ ሕይወታቸው ሊያልፍ እንደቻለ ለንደን የሚገኘው የአደባባይ ዘጋቢ ከስፍራው አስታውቋል ዝርዝር መረጃውን ይዘን እንመለሳለን። የብፁዕነታቸው በረከት ይደርብን። #ዜና_ተዋሕዶ የቤተክርስቲያን ዜና ለመከታተል @ZenaTewahedo
Photo, posted without a caption
ሰበር ዜና በኢፌዴሪ የብሮድካስት ባለሥልጣን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጉዳይ ለኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ኃ.የተ.የግ.ማኅ (OMN TV) ማስጠንቂያ ሰጠ:: ማስጠንቀቀቂያው የተሰጠው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጴጥሮሳውያን የቤተክርስቲያን ክብር እና መብት አስጠባቂ ኅብረት ለባለሥልጣኑ ባቀረበው አቤቱታ መነሻነት ሲሆን ; ባለሥልጣኑ በአዋጅ ቁጥር 533/99 በአንቀፅ 7 ንዑስ አንቀፅ 10 በተሰጠው ተግባር እና ኃላፊነት መሠረት በቀረበው ቅሬታ ላይ ተገቢውን ማጣራት በማድረግ የሚዲያ ተቋሙን ምላሽ እና ማብራሪያ ተመልክቶ በመመሪያ ቁጥር 03/2000 መሠረት በማጣራት ቅዳሜ ጥር 29 ቀን 2012 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3:…
#ዜና_ተዋሕዶ የቤተክርስቲያን ዜና ለመከታተል @ZenaTewahedo
Showing the 12 most recent of 14 posts we hold for @ZenaTewahedo. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 1
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 1
- vacant every time we have ever looked
@ZenaTewahedo named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all. A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 1 post, 8 August 2026 – 8 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 29 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ዜና ተዋሕዶ Zena Tewahido” (@ZenaTewahedo), 205 subscribers as measured 29 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ZenaTewahedo.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.