Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for ዜና አበው-PATROLOGY

Channel

ዜና አበው-PATROLOGY

@ZenaAbewPATROLOGY

On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry

366subscribers

-4 since we began measuring on 6 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001224359384
TypeChannel
Username@ZenaAbewPATROLOGY
Created19 August 2019measured — dated from the channel’s first post
First recorded6 August 2026
Last confirmed live13 August 2026
Measurements held3
Confirmed unchanged1 time, most recently 13 August 2026
On Telegramt.me/ZenaAbewPATROLOGY

Growth

3663703686 August 2026 — 370 subscribers6 August 2026 — 370 subscribers13 August 2026 — 366 subscribers6 August 202613 August 2026
3 measurements spanning 7 days, net -4. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 365–371 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
13 Aug 2026, 15:07366-4
6 Aug 2026, 20:47370no change
6 Aug 2026, 15:01370first reading

Engagement

11 posts held, back to 19 August 2019the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 11 posts for this entry, the most recent from 31 May 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

Recent posts

31 May 2021, 18:30 UTC≈2,940 viewsread 6 August 2026

ብሒለ አበው ††† • “ቂመኛ ሰው ሥጋ የለበሰ ሰይጣን ነው፡፡” /አረጋዊ መንፈሳዊ/ • ስትሰጥ፡- “በዝናብ ያበቀለው በፀሐይ ያበሰለው የእግዚአብሔር ገንዘብ ነው” ብለኽ በትሕትና መጽውት፡፡ /ማር ይስሐቅ/ • አንድ ወንድም አባ ሲዞስን፡- “አባ! ወድቂያለኹና ምን ላድርግ?” ብሎ ጠየቃቸው፡፡ ርሳቸውም “እንደገና ተነሥ” ሲሉ መለሱለት። ያም ወንድም “መልሼ ብነሣም እንደገና ወድቅኁ” አላቸው፡፡ “እንደገና ተነሣ” ብለው ነገሩት፡፡ “ለምን ያኽል ጊዜ?” ሲል ጠየቃቸው፡፡ “ወይ በጽድቅ አሊያም በኀጢአት እስክትሸነፍ ድረስ፡፡ ማንም ሰው የሚፈረድበት በመጨረሻ በተገኘበት ኹኔታ ላይ ነውና፡፡” • አንድ ወጣኒ (ዠማሪ) አባ ሲዞስን “አባ! በቀድሞ ዘመን ሰይጣን አኹ

27 Oct 2020, 20:19 UTC≈2,750 viewsread 6 August 2026

ምክረ አበው “እምነት አለኝ” ብሎ ምግባር የሌለው ሰውና፥ “ምግባር አለኝ” ብሎ እምነት የሌለው ሰው እኩል ናቸው፤ ኹለቱም መንግሥተ ሰማያት አይገቡም፡፡ ስለዚህ “እምነት አለን” ብለን ልል ዘሊላን አንኹን ብዬ እማልዳችኋለሁ፡፡ መጽሐፍ ቅዱስም እንዲህ ይላልና፡- “በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም” (ማቴ.7፡21)፡፡ ስለዚህ እምነት እንደሌላቸው ሰዎች ከመንግሥተ ሰማያት ውፁአን እንዳንኾን የእግዚአብሔርን ፈቃድ ነቅተን እንሥራ፡፡ ምግባር ትሩፋትን ተግተን እንሥራ፡፡ አምነን ልጅነትን ከተቀበልን በኋላ ልጅነታችንን አጽንተን የምንጠብቀው፣ ርስቱንና መንግሥቱንም የምንወርሰው ይ

5 Oct 2019, 04:52 UTC≈14,000 viewsread 6 August 2026

ብሒለ አበው! 1 ‹ራስህን በሐሰት አትውቀስ ራስን መክሰስ ትህትና አይደለም ታላቁ ትህትና ሰዎች ሲወቅሱህ መታገስ ነው።›› /ቅዱስ ስራፕዮን/ 2 ‹‹የማታምንበትን ነገር ለሰው ስትል አትስራው ከሰራኸው እንደምትጠፋበት እወቅ።›› /መጽሐፈ ምክር/ 3 ‹‹አንደበቱን ከቧልት ከሐሜት ያየውንም ሚስጥር ከመናገር የሚከለከል ሰው ልቦናውን ከኀልዮ ኃጥያት ያርቀዋል።›› /አረጋዊ መንፈሳዊ/ 4 ‹‹ ጸጋ ቢሰጥህ በተሰጠህ ጸጋ አመስግን ያልተሰጠህን እሻለሁ በማለት የተሰጠህን እንዳታጣ።›› /ማር ይስሐቅ/ 5 ‹‹ራሱን የሚንቅ የሚያቃልል ሰው ከእግዚአብሔር ዘንድ እውቀትን ያገኛል አዋቂ ነኝ የሚል ሰው ከፈጣሪው ‹ጥበብ ይለየዋል።›› /አረጋዊ መንፈሳዊ/ 6 ‹‹እግዚአብሔር ሆ

23 Sept 2019, 20:32 UTC≈2,720 viewsread 6 August 2026

ባልና ሚስት በሚኖሩበት አንድ ቤት ውስጥ ከመሸ በራቸው ይንኳኳል ሚስት ልመክፈት ትሄዳለች ክፕዛም ባየችው ነገር በጣም ተገረማለች .3ነጫጭ ሽበት ያለባቸው የሚያማምሩ ባለግርማ ሞገስ ሽማግሌዎች ነበሩ ።አቤት ግቡ ምን ፈልጋቹ ነው አለቻቸው 3ታችንም አንገባም አንዳችን ነን የምንገባው እራሳችን እናስተዋውቅሽ አሉና ራሳቸውን ማስተዋወቅ ጀመሩ 1 ፦ 1ኛው ስኬት እባላለው እኔ ቤትሽ ከገባው አሳብሽ ሁሉ ይሳካል አላት 2ተኛ ገንዘብ እባላለው እኔ ቤትሽ ክገባው ችግር የሚባል አይኖርም አላት 3ተኛው ፍቅር እባላለው ፍቅር ማብራሪያ የለውም አላት ከዛ ሚስት ባለቤቷን ላማክር ብላ ወድ ውስጥ ገባችና ለባለቤቷ ስትነግረው በነገሩ ተደንቆ እንዲህ አለ በእውነቱ ይሄ እድል ሊ

23 Aug 2019, 21:04 UTC≈1,550 viewsread 6 August 2026
Forwarded from @Sewsinor

https://t.me/joinchat/AAAAAEj6Pdirv829W4zVJQ

20 Aug 2019, 17:40 UTC≈1,930 viewsread 6 August 2026

ባስልዩስ ዘቂሣርያ “ቤተ ክርስቲያን ከእግዚአብሔር የተሰጣት የጉዳቷ ጠጋኝ ሐኪም” በማለት የሚጠራው ሊቁ ቅዱስ አትናቴዎስ የክርስትና እምነት በመላው ዓለም እንዲስፋፋና ተጠብቆ እንዲቆይ ያደረገው ከትምህርቱና ከተጋድሎው በተጨማሪ ክፉ ሰዎችና ለአገልግሎቱ እንቅፋት ለመሆን የተዘጋጁ ሰዎች ወደ አትናቴዎስ በቀረቡበት ሰዓት እንዲህ ይሉት ነበር “አትናቴዎስ ሆይ ዓለም ሁሉ ጠላህ “ይሉት ነበር፡፡ሊቁ ቅዱስ አትናቴዎስም“እኔም ዓለሙን አልወደውም ነገር ግን የሚጠሉኝን ሰዎች ግን እወዳቸዋለሁ በማለት ሰይጣንንና ከፉ ተናጋሪዎችን ያሳፍራቸው ነበር፡፡እስከ ሕይወቱ ፍጻሜም የሚጠሉትን በማፍቀርና በመጸለይ የእግዚአብሔርን ልጅነት እንዲያገኙ የሕግ ፍጻሜ የሆነውን ፍቅርን ገን

20 Aug 2019, 17:17 UTC≈1,800 viewsread 6 August 2026

@ZenaAbewPATROLOGY ✥ ቅዱስ ባስልዩስ በትንዃ እስያ ውስጥ በምትገኘው የአገረ ቀጰዶቅያ ዋና ከተማ በሆነችው በቂሳሪያ በ329 ዓ.ም መገባደጃ ላይ ከአባቱ ከኤስድሮስ እና ከእናቱ ከኤማሊያ ተወለደ።ይህ ቤተሰብ በክርስትና ህይወት የታነጸ፣በአገሩ ህዝብ ዘንድ በስነ-ምግባሩ የተከበረ ሲሆን በዓለማዊ ሀብት ረገድም ባለፀጋ ነበር።ቤተሰቡ በአስር ልጆች በረከት የተጐበኘ ሲሆን አስቀድሞ በሞት ከተለየው ከአንዱ በስተቀር አምስቱ ሴቶችና አራቱ ወንዶች አድገው ለወግ ለማዕረግ በቅተዋል። የቤተሰቡ የበኩር ልጆች የሆነችው ማክሪና፣ባስልዮስ/የቂሳርያ ሊቀ-ጳጳስ/ጎርጎርዮስ /የኑሲስ ኤጲስ ቆጳስ/ እና ጴጥሮስ /የሰባቱ ኤጲስ ቆጶስ/ እንደ ወላጆቻቸውና ሴት አያታቸው

19 Aug 2019, 11:21 UTC≈1,760 viewsread 6 August 2026

የቅዱሳን አባቶች ተግሳጽ እና ምክር ይህን መፅሐፍ ብላ ሕዝ ፫፥፩ መግቢያ በቤተክርስቲያን ገድለ ቅዱሳን የሚጠናበት መስክ ዜና አበው ወይም ትምህርት አበው ይባላል። የአበው ታሪክ የአበው ትምህርት ማለት ነው። ግሪካውያን "PATROLOGY" ይሉታል። ፓተር አባት፣ፓቲሮን አበው ማለት ሲሆን ፓትሮሎጂ ማለትም ነገረ አበው፣ዜና አበው ማለት ነው። ቅድስት ቤተክርስቲያን ከመጀመሪያው መቶ ክፍለ ዘመን አንስቶ አያሌ ቅዱሳንን አፍርታለች። ቅዱሳን ሁሉ አንድ ሲሆንም፣ በክብራቸው፣በግብራቸውና በተልእኳቸው በስምሪታቸው ይለያያሉ። ከዚህ የተነሳ የቅዱሳንን ሕይወት ማንበብና ማወቅ የሚገባው፣ከዚህ ዓለም ሳሉና ከዚህ ዓለም ርቀው በ

Showing the 11 most recent of 11 posts we hold for @ZenaAbewPATROLOGY. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Citation-graph rank

Citation-graph rank — 565,406 of 1,480,975entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.

Forward network

Republishes

Channels on the register whose posts this channel has forwarded.

Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.

Mentions

Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.

Named by

Channels on the register whose posts name this channel's handle.

A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 13 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“ዜና አበው-PATROLOGY” (@ZenaAbewPATROLOGY), 366 subscribers as measured 13 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ZenaAbewPATROLOGY.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.