አንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ-አካታች የፋይናንስ አገልግሎት! የፋይናንስ አገልግሎት ማግኘት ውጣ ዉረድ ሊኖረው አይገባም፣ ለዚህም ነው በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ ሙሉ በሙሉ ሸሪዓን መሰረት ያደረገ እና ከዋስትና ማስያዣ ነጻ ፣ ሴቶች ላይ ትኩረቱን በማድረግ በጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ንግድ ላይ ለተሰማሩ ዜጎች አንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ አገልግሎትን ዘምዘም ባንክን ስራ ላይ ያዋለዉ። የእጅ ስልክዎን ብቻ ተጠቅመው ፣ባጠረ ጊዜ ተደራሽ፣ ለአጠቃቀም ቀላል በተለይም ሴቶች ፣ወጣቶች እና በአነስተኛ የንግድ ዘርፍ ለተሰማሩ ዜጎች ፋይናንስ ለማግኘት በቀላሉ ማመልከት ይችላሉ። አዲስ የንግድ ስራ ለመጀመር፣ ነባር ስራዎን ለማስፋፋት አሊያም የወደፊት ሕልምዎ…

Channel
Zamzam Bank S.C
@ZemzemBanksc
On this record: Growth · Engagement · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
6,576subscribers
+12 since we began measuring on 8 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001155680957 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @ZemzemBanksc |
| Created | Between 1 March 2018 and 15 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 15 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 15 August 2026 |
| On Telegram | t.me/ZemzemBanksc |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 15 Aug 2026, 18:24 | 6,576 | +13 |
| 12 Aug 2026, 08:46 | 6,563 | +1 |
| 9 Aug 2026, 00:52 | 6,562 | -2 |
| 8 Aug 2026, 00:30 | 6,564 | first reading |
Engagement
15 posts held, back to 15 July 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 6 pagesof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 15 posts for this entry, the most recent from 4 July 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
አንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ-አካታች የፋይናንስ አገልግሎት! የፋይናንስ አገልግሎት ማግኘት ውጣ ዉረድ ሊኖረው አይገባም፣ ለዚህም ነው በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ ሙሉ በሙሉ ሸሪዓን መሰረት ያደረገ እና ከዋስትና ማስያዣ ነጻ ፣ ሴቶች ላይ ትኩረቱን በማድረግ በጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ንግድ ላይ ለተሰማሩ ዜጎች አንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ አገልግሎትን ዘምዘም ባንክን ስራ ላይ ያዋለዉ። የእጅ ስልክዎን ብቻ ተጠቅመው ፣ባጠረ ጊዜ ተደራሽ፣ ለአጠቃቀም ቀላል በተለይም ሴቶች ፣ወጣቶች እና በአነስተኛ የንግድ ዘርፍ ለተሰማሩ ዜጎች ፋይናንስ ለማግኘት በቀላሉ ማመልከት ይችላሉ። አዲስ የንግድ ስራ ለመጀመር፣ ነባር ስራዎን ለማስፋፋት አሊያም የወደፊት ሕልምዎ…
ዘምዘም ባንክ በአቃቂ ገበያ! የምስራች ለአቃቂ እና አካባቢዋ ማህበረሰብ በሙሉ!! ባንካችን 92ኛ ቅርንጫፉን ሞቅ ደመቅ ባለው መሀል አቃቂ ገበያ ውስጥ አቃቂ-ረህማን በሚል ስያሜ በቅርቡ ስራ ይጀምራል!! በቅርብ ቀን!!! ዘምዘም ባንክ የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ! #ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #ifbb
Photo, posted without a caption
አንሳር ዲጂታል ፋይናንስ በአለም አቀፍ የኢቲካል ፋይናንስ ፈጠራ ውድድር ሽልማቶች EFICA 2025 የከፍተኛ 3 ግሎባል ፈጠራን ተቀላቅሏል! የዘምዘም ባንክ ሸሪዓን መሰረት ያደረገው አንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ ፕላትፎርም በአቡ ዳቢ ኢስላሚክ ባንክ እና በለንደን የአክሲዮን ልውውጥ ቡድን በተዘጋጀው 7ኛው የኢቲካል ፋይናንሺያል ኢንኖቬሽን ውድድር እና ሽልማቶች (EFICA) ከመጀመሪያዎቹ ሶስት ዓለም አቀፍ ፈጠራዎች መካከል እውቅና ማግኘቱን በደስታ እናበስራለን። ፕላትፎርሙ ከክፍያ ፋይናንሺያል ቴክኖሎጂ ጋር በመተባበር የጎለበተ መሆኑ ይታወሳል፡፡ በዚህ ውድድር በአለም ዙሪያ ከ150 በላይ አመልካቾች ጥብቅ በሆነ ሶስት ደረጃ የግምገማ ሂደት የተመዘኑ ሲሆን የአ…
Photo, posted without a caption
ሴቶችን ማብቃት ማህበረሰብን ማጠንከር ነው!! ረመዳን የለውጥ ፣የዕድገት እና የመስጠት ወር እንደመሆኑ ዘምዘም ባንክ በዚህ የተቀደሰ ወር የሚያደርጉትን መልካም ስራዎች ሁሉ ለመደገፍ ከጎንዎ ነው። ማህበረሰባችንን ለማገልገል ቁርጠኛ እንደመሆናችን በተለይም ተገቢው የፋይናንሺያል አገልግሎት ያልተሰጣቸውን የሴቶችን የፋይናንሺያል ተጠቃሚነት ትኩረት በመስጠት በመጪው ጊዜ የሴቶች ሚናን ከፍ ለማድረግ እየተጋን እንገኛለን። ስራ ፈጣሪ እናቶችን እና ወጣት ሴቶችን በማበረታታት የዕድገት መሰረት እንዲሆኑ ከማድረግ ባሻገር ባንካችን የብዙኃን ተግዳሮት የሆነውን የፋይናንስ አቅርቦት ተደራሽ በማድረግ ከጥረታቸው ጎን ይቆማል። ይህን ታላቅ ዓላማ ዕውን ከማድረግ አንጻር ወ/ሮ…
ከ60 ሀገራት በላይ የተውጣጡ ተወዳዳሪዎች የሚሳተፉበት እና በዘይድ ኢብን ሳቢት የቁርዓን ማህበር አማካይነት በአዲስ አበባ እስታዲየም የሚዘጋጀው የቁርዓን እና የዓዛን ውድድር እሁድ ጥር 25 ቀን 2017 ይከናወናል። ይህን ታላቅ ዝግጅት ለመታደም እንዲያስችልዎ የመግበያ ትኬትዎን በዘምዘም ባንክ በኩል በማንኛውም የክፍያ መንገድ በመጠቀም፣ ማለትም ከየትኛውም የባንክ አካውንት፣ በቴሌ ብር፣በቪዛ ካርድ ወይም ሳንቲም ፔይን በመጠቀም በዘምዘም ባንክ በኩል በቀላሉ የመግቢያ ትኬቱን ማግኘት ይችላሉ። https://santim.io/?eid=9220 ዘምዘም ባንክ የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ! #ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #E…
Photo, posted without a caption
https://fb.watch/csc89UYtLb/
በዘምዘም ባንክ ቅርንጫፎች በመገኘት የኤቲኤም ካርድ መጠየቂያ ቅጽን በመሙላት ዘምዘም ኤቲኤም ካርድን እንዲወስዱ በአክብሮት እንጋብዛለን ። ዘምዘም ኤቲኤም ካርድን በሁሉም የኤቲኤምና ፖዝ ማሽኖች ላይ መጠቀም ይችላሉ። #ዘምዘም ባንክ የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ
https://www.facebook.com/zamzambanksc/videos/622803005463974/?app=fbl
Showing the 12 most recent of 15 posts we hold for @ZemzemBanksc. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@BabyDogeAnnDE · 89,626
Telegram ranks this channel #45 of 60 here — alongside 59 others — read 17 August 2026
@BabyDogeAnnAR · 89,256
Telegram ranks this channel #58 of 63 here — alongside 62 others — read 17 August 2026
This channel appears in 2 seed channels' Telegram-generated recommendation lists in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 15 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Zamzam Bank S.C” (@ZemzemBanksc), 6,576 subscribers as measured 15 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ZemzemBanksc.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.