28 Aug 2026, 11:31 UTC994 views5 reactionsread 29 August 2026 Photo
🚨 የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ UAT ፈተና የቀረው 10 ቀን ብቻ ነው! ጥናት ግን እስካሁን አልጀመራችሁም!!!
የመጀመርያ ዙር የ5 ቀን የUAT የጥናት ፕሮግራም ምዝገባችን በይፋ ተጠናቋል። አሁን ደሞ ሁለተኛው ዙር ተጀምሯል!!!
ይሄኛውም እድል በድጋሚ እንዳያመልጣችሁ።
⚠️ ማስጠንቀቂያ፡ ከእሁድ በኋላ ክፍያው ወደ 450 ብር ስለሚጨምር አሁኑኑ ተመዝገቡ!
🏆 5000+ ተማሪዎችን ለስኬት ያበቃው ታማኙ መድረክ 'ዝግጁ' (Zegju) ለምን በኢትዮጵያ #1 ሆነ?
ከ5000 በላይ ተማሪዎችን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እንዲገቡ ያደረገ ከእኛ ውጭ ሌላ አንድም የUAT ዝግጅት መድረክ የለም!
🔒 የ70% ጥብቅ ህግ (Strict Level Unlock)፦ በአን…
❤5
27 Aug 2026, 09:13 UTC≈1,130 views5 reactionsread 29 August 2026 Forwarded from @ExamUATPhoto
የ5 ቀን የጥናት ፕሮግራማችን ተጀምሯል!!! የመጀመርያ ዙር የጥናት ምዝገባችን ደሞ ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ላይ ያበቃል!!!
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና UAT ከ11 ቀናት በኋላ ይሆናል። ፈተናውን ከሚፈተኑት 25ሺ ተማሪዎች ውስጥ የሚያልፉት 5ሺ ብቻ ይሆናሉ። ያለምንም ዝግጅት ደሞ እነዚ 5ሺ ተማሪዎች ልትሆኑ አትችሉም።
የ5 ቀን የጥናት ፕሮግራማችንን ለመቀላቀል ምዝገባ ሳንዘጋ በጊዜ ተመዝገቡ።
ማስታወሻ፡ አፕልኬሽናችንን የምትጠቀሙ ተማሪዎች "Simulation" የሚለውን በመንካት ትክክለኛ የUAT ጥያቄዎችን አግኝታችሁ መስራት ትችላላችሁ።
የአመዘጋገብ ሂደቱን ለማየት
አሁኑኑ ለመመዝገብ
አሁኑኑ አፑን በማውረድ የUAT ጥቅልዎን ውሰዱ፦
📱 P…
❤5
27 Aug 2026, 08:57 UTC≈1,530 views2 reactionsread 29 August 2026 Photo
የላቀ ውጤት በአጋጣሚ አይመጣም፤ በተረጋገጠ መንገድ እንጂ።
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግባት የምኞት ጉዳይ ሳይሆን የትክክለኛ ዝግጅት ውጤት ነው። በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን ወደ ህልማቸው ያደረሰው የዝግጁ (Zegju) ስኬት በቁጥሮች ሲገለፅ፦
20,000+ ተማሪዎች አምነውትና ወደውት እየተጠቀሙበት ይገኛሉ
5,000+ የUAT ጥቅላችን ተጠቃሚዎች ዛሬ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመማር ህልማቸውን አሳክተዋል
10,000+ በየወሩ ከፍለው በፅናት የሚጠቀሙ ንቁ ተማሪዎች እምነት
በዘርፉ ጥናት ባደረጉ ሚዲያዎችና ባለሙያዎች የታወቀና የተመሰከረለት ተቋማዊ አጋር
የቀጣዩ የስኬት ታሪክ ባለቤት እርስዎ ነዎት። ራስዎን ከምርጦቹ ተማሪዎች ተራ ይሰልፉ።
የአመዘጋገ…
❤2
27 Aug 2026, 05:43 UTC≈1,060 views7 reactionsread 29 August 2026 Forwarded from @ExamUATPhoto
📣 ታላቅ የምስራች ለiPhone ተጠቃሚዎች!!!
ብዙ የiPhone ተጠቃሚዎች ስታቀርቡልን በነበረው ተደጋጋሚ ጥያቄ መሰረት ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ዝግጁ አፕን app store ላይ ማግኘት የምትችሉ ሲሆን።
ከፍላችሁም ሳትከፍሉም ስትጠባበቁ የነበራችሁ አፕልኬሽናችንን አውርዳችሁ እንድትጠቀሙ እንጋብዛለን።
ማስታወሻ፡ አፕሊኬሽኑን ለመጀመሪያ ጊዜ ከመክፈታችሁ በፊት በመጀመሪያ በቴሌግራም @Zegju_registration_bot ላይ ተመዝገቡ!
① የአመዘጋገብ ሂደቱን ለማየት
② አሁኑኑ ለመመዝገብ
③ አፕሊኬሽኑን ለማውረድ
❤4👏3
26 Aug 2026, 03:47 UTC≈1,560 views9 reactionsread 29 August 2026 Forwarded from @ExamUATPhoto
📣 ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) UAT ፈተና የቀረው 12 ቀን ብቻ ነው። በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ አስፈላጊውን ዝግጅት ካላረጋችሁ የማለፍ እድላችህ ዝቅተኛ ነው።
ዝግጁ (Zegju) ያዘጋጀው የ 5 ቀን Intensive Program እናንተን ለከፍተኛ ውጤት ለማብቃት በጥብቅ የአካዳሚክ ስታንዳርድ የተቀረጸ ልዩ የዝግጅት ሲስተም ነው፦
• ከ70% በታች ማለፍ አይቻልም፦ እያንዳንዱን ርዕስ ከ70% በላይ በማምጣት ብቃታችሁን ሳታረጋግጡ ወደ ቀጣዩ ክፍል ማለፍ አትችሉም።
• የተዋቀሩ የዕለት ተግባራት፦ አእምሯችሁ በፈተና ዝግጁነት ደረጃ ላይ እንዲቆይ በየቀኑ የሚሰጡ የንባብ እና የጥያቄ ስራዎች።
• የብቃት መከታተያ (Progress Tracker)፦ ዝግጁነታ…
❤8🥰1
25 Aug 2026, 15:24 UTC≈1,640 views7 reactionsread 29 August 2026 Forwarded from @ExamUATPhoto
ውጤታችሁን ላወቃችሁና ላለፋችሁ እንኳን ደስ አላችሁ። ነገር ግን ትልቁና ወሳኙ ፈተና ከፊታችሁ ይጠብቃችኋል፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና (UAT)።
ለፈተናው የቀረው 13 ቀን ብቻ ነው። UAT ያለ በቂ ዝግጅት የማይታለፍ ወሳኝ ፈተና መሆኑን እወቁ። ይህንን ታሳቢ በማድረግ በዝግጁ አፕ (Zegju App) ላይ የ5 ቀን የተጠናከረ የጥናት ፕሮግራም ተዘጋጅቶላችኋል።
የምንቀበለው የተማሪዎች ቁጥር እጅግ ውስን ሲሆን ምዝገባው ከ3 ቀን በኋላ በይፋ ይዘጋል። እድላችሁንና ጊዜያችሁን ሳታባክኑ አሁኑኑ ተመዝገቡ።
የአመዘጋገብ መመሪያ፦ https://t.me/ZegjuExamPrep/1502
ለምዝገባ፦ @Zegju_registration_bot
አፕልኬሽኑን ለማ…
❤7
25 Aug 2026, 13:38 UTC≈1,480 views4 reactionsread 29 August 2026 Forwarded from @ExamUATPhoto
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል።
በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈን…
❤4
25 Aug 2026, 05:33 UTC≈5,680 views4 reactionsread 29 August 2026 Photo
ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና UAT ከሁለት ሳምንት ያነሰ ጊዜ ነው የቀራችሁ!
አሁኑኑ @Zegju_registration_bot ላይ በመግባት አብራችሁን ማጥናት ጀምሩ።
ውጤት እንደታየ ከቪዲዮ ቱቶሪያሎች ጋር የተዘጋጀውን የ 5 ቀን የጥናት ፕሮግራም ይዘንላችሁ እንመጣለን።
አፕሊኬሽኑን ለማውረድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zegju.app
የአመዘጋገብ ሂደቱን ለማየት፦ https://t.me/ZegjuExamPrep/1502
አሁኑኑ ለመመዝገብ ፦ @Zegju_registration_bot
❤4
24 Aug 2026, 16:50 UTC≈1,640 views3 reactionsread 29 August 2026 Forwarded from @ExamUATPhoto
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ2019 የቅድመ ምረቃ ምዝገባ ነገ ይጀምራል
የ12ኛ ክፍል ውጤታችሁን ነገ እንደሰማችሁ ምዝገባችሁን ወዲያውኑ ጀምሩ።
የምዝገባ ቀናት፡ ከነሐሴ 19 እስከ ነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ብቻ።
ተመዝጋቢዎች፡ በ2015፣ 2016፣ 2017 እና 2018 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ያመጣችሁ ወይም ደረጃ 4 (COC) ያጠናቀቃችሁ።
የመግቢያ ፈተና (UAT) ቀናት፡ ከጳጉሜን 02 እስከ ጳጉሜን 04 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ።
የትምህርት ዓይነቶች፡ መደበኛ (በመንግስት ስኮላርሺፕ እና በግል)፣ በማታ እና በተከታታይ መርሃ-ግብር።
ኦንላይን ለማመልከት፡ https://admission.aau.edu.et
@ExamUAT
@ExamUAT
❤3
22 Aug 2026, 14:52 UTC≈2,460 views0 reactionsread 29 August 2026 Forwarded from @ExamUATFile
ላመለጣችሁ ልጆች መግለጫውን አዳምጡ።
https://t.me/ExamUAT
22 Aug 2026, 12:59 UTC≈2,770 views4 reactionsread 29 August 2026 Forwarded from @ExamUATPhoto
#MoE : ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ ከደቂቃዎች በኋላ መግለጫ ይሰጣል።
መግለጫውን @ExamUAT ላይ በቀጥታ ያስተላልፋል።
https://t.me/ExamUAT
❤4
15 Aug 2026, 16:46 UTC≈9,540 views6 reactionsread 29 August 2026 Photo
🎯 ዝግጁ አፕ ላይ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግባት እንደምትችሉ እና እንደማትችሉ አስቀድማችሁ ማረጋገጥ ትችላላችሁ!
በመተግበሪያው ላይ የሚሰጣችሁን የልምምድ ጥያቄዎች ሰርታችሁ የዝግጅት ደረጃችሁን 80% እና ከዚያ በላይ ማድረስ ከቻላችሁ፣ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ፈተና (AAU UAT) ሙሉ በሙሉ ዝግጁ መሆናችሁን ማረጋገጥ ትችላላችሁ! 🔥
💡 ከዚ በተጨማሪ ዝግጁ አፕ ላይ ምን ታገኛላችሁ?
🎮 ሳይሰለቻችሁ ታጠናላችሁ (Gamified)፦ ጥናት እንዳይሰለቻችሁ ፈተናዎቹ ልክ እንደ ስልክ ጨዋታ (ጌም) የተዘጋጁ ናቸው። እየተዝናናችሁ እና ደረጃችሁን እያያችሁ ትማራላችሁ።
📚 ግልጽ ማስታወሻዎች፦ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ የተዘጋጁ አጫጭር ማስታወሻዎች…
❤6
Showing the 12 most recent of 29 posts we hold for @ZegjuExamPrep. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.