Photo, posted without a caption

Channel
ፍቅር እስከ ጀነት ቁ.1
@Zakiiir12
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
1,422subscribers
+1 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001252072031 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Zakiiir12 |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 August 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 13 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 13 August 2026 |
| On Telegram | t.me/Zakiiir12 |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 13 Aug 2026, 09:57 | 1,422 | -3 |
| 9 Aug 2026, 23:31 | 1,425 | +4 |
| 6 Aug 2026, 16:34 | 1,421 | no change |
| 6 Aug 2026, 16:26 | 1,421 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 8 June 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 27 January 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
🎖 #ኡሁድ_ተራራ_ላይ_የነበሩ_ሱሀቦች ✍አሚር ሰይድ { إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَـٰۤىِٕكَتَهُۥ یُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِیِّۚ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ صَلُّوا۟ عَلَیۡهِ وَسَلِّمُوا۟ تَسۡلِیمًا } የሰው ልጅ አማኝ እስከሆነ ድረስ ከፍቅር እርከኖች ሁሉ ቁንጮ ላይ ለመድረስ የግድ ረሱል ﷺ ከምንምና ከማንም፣ ሌላው ቀርቶ ከራሱም ነፍስ እንኳን ሳይቀር አስበልጦ መወደድ ይጠበቅበታል፡፡ ይህም የሚገለፀው የእርሳቸውን ፈለግ በፅናት በመከተልና አጥብቆ በመያዝ ነዉ፡፡አሁን ላይ ግን ረሱልን መዉደድ ከነሺዳ ያልዘለለ ልብ ላይ ጠብ ያላለ ሁኗል...ግን ነገ አ…
ጓደኛ ማለት እነዚህን ሶስት ነገሮች የሚረዳህ ነው... 1,ከሳቅ ጀርባ ያለውን ሀዘን :(💔 2,ከንዴት ጀርባ ያለውን ፍቅር ❤️ 3,ከዝምታ ጀርባ ያለውን ምክንያት ❤️🔥❤️🩹 ©️መልካም አዳር ያጀመዓ
https://t.me/veltrol
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ✅የማትጠቀሙባቸው የድሮ ፐብሊክ ግሩፓች ካሏችሁወይም ፕራይቬትም ሆነው ቪዚብል ቻት የነበሩ ግሩፓችን በብዛት እንገዛለን ✅ሜምበር አንድም ቢሆን ችግር የለውም ✅ሚሴጅ መጥፋት የለበትም 🔥 🛒 የተከፈቱበተ አመት በውጪ ካላንደር 🎲 ✍️ 🗓2016 ✈️ 🗓2017 ✈️ 🗓2018 ✈️ 🗓 2019 ✈️ 🗓 2020 ✈️ 🗓 2021 ✈️ 🗓 2022 ✈️ 🗓 2023 ✈️የመጀመሪያ 4 ወር ♨️ ከፍተኛ ዋጋ ⚡️ ✅ከ2016 እስከ 2023 (january,february,march,april) ✅ 2step verification on መሆን አለበት በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ያናግሩን @adluasnan @adluasnan @adluasnan
በመላ ሀገራችን ዛሬ የሚጀምረውን የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና ለምትወስዱ ተማሪዎች በያሉበት ቦታ መልካም ዕድል እንመኛለን። መልካም ፈተና ይሁንላችሁ ይቅናቹ 🫶
የስልክ አጠቃቀማችንን እናሳምር ! ሣይታሰብ ሊመጣ የሚችለውን ሞት እናስታውስ! ነገ ሟቾች ነን! ጨለማውን ቀብር እናስታውስ ! አጠገባችን ማንም፣ ምንም ሣይኖር አሏህ ፊት መቆም አለ ! የማይቻለው ና ከባድ የሆነው የእሳት ቅጣት አለ ! ከዚህም ጋር ፣ ሐራም ነገርን በመመልከትና በመስማት ደስተኛ ህይወትን መግፋት በፍፁም አይታሰብም ! በአምላክህ ላይ አመፀኛ እየሆንክ ደስታን እጎናፀፋለሁ ማለት ቂልነት ነው! አሏህን እንፍራ ! ስልኮቻችን የተከለከሉ ነገሮችን መስሚያ ና መመልከቻ ከሚሆኑ ከነ አካቴው አለመጠቀሙ ይሻላል ! #መሀመድሲራጅ
የአሹራ ፆም ሙሐረም 10 ነብዩላህ ሙሳ(ዓ.ሰ) ከአንባገነኑ የፊርዓውን ጭቆና ነፃ የወጡበት ቀን ነው:: ይህን ቀን አንድ ቀን ቀደም ተብሎ ሙሐረም 9 አልያ ሙሐረም 11ን በማስከተል መፆም ይወደዳል:: የፊታችን እሁድ የሙሀረም ወር ዘጠነኛው ቀን ነው - ረሱል ስለ አሹራ ፆም ሲናገሩ "ምናልባት ለሚቀጥለው አመት በህይወት ከቆየሁ ዘጠነኛውንም እፆማለሁ ብለዋል (ሶሒሁ ሙስሊም 1134) ሙሐረም 10 የአሹራ ቀን ዕለተ ሰኞ ነው:: ይህን ቀን መፆም የአላህ መልዕክተኛ(ሰዓወ) "የአንድ አመት ወንጀል ያስምራል ብዬ በአላህ ላይ ተስፋ አደርጋለው ብለዋል (ሶሒሁ ሙስሊም 1163) ቤተሰባችንንም ሌላውንም ይህን መልዕክት እናስታውስ! @Zakiiir12
❤️አልወድህም አፈቅርሃለሁ💋 ባሏን ሁልጊዜም እንደምትወደው ትነገረው ነበር፤ ሆኖም እንደቀልድ ይወስደው ስለነበር በጣም አዝና አንድ ቀን፡- እንደምወድህ ስነግርህ ለምንድነው የምትስቀው😄 ብላ ጠየቀችው፡፡ ባሏም እንድህ አለ፡- እንደምትወጂኝ ሳይሆን እንደምታፈቅሪኝ ስለማውቅ አፈቅርሃለሁ ከማለት ይልቅ እወድሃለሁ ማለቱን ማዘውተርሽ ስለሚገርመኝ ነው ብሎ መለሰላት፡፡ 😒 ልጅቷም ጭንቀት እና ሃዘን የተሞላበት ፊቷን ወደ ፈገግታ ቀይራው😁 ኦ… የኔ ፍቅር በጣም አፈቅርሃለሁ አለችው፡፡ 😍 ባሏም፡- የኔ ውድ አንድ ለየት ያለ ነገር እንድታደርጊልኝ እፈልጋለሁ ልጅቷም፡- ምን? ባሏም፡- ማታ ቤት ስትገቢ እናትሽን አመስግኚልኝ 🙏 ልጅቷም፡- እሺ… ግን በም…
«#ነፃ_ጥቅል_ከኢትዮ_ቴሌኮም ! ኢትዮ ቴሌኮም በ2014 በጀት አመት 61.3 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን ዛሬ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል። ይህም የእቅዱን 87.6 በመቶ ነው ብሏል። ይህን በማስመልከት ለሦስት ቀናት የሚቆይ ነጻ ጥቅል ስጦታ ማቅረቡን ገልጿል። ኢትዮ ቴሌኮም ያስመዘገበውን ስኬት አስመልክቶ ከህብረተሰቡ ጋር ለመጋራት ሲል የዳታ፣ ድምፅ እና የመልዕክት ጥቅል ስጦታዎችን ማቅረቡን ነው ዛሬ ያሳወቀው። በዚህም፦ 👉 1.5 ጌጋባይት ዳታ በቀን 512 ሜባ፤ 👉 45 ደቂቃ በቀን 15 ደቂቃ፤ 👉 100 መልዕክት በቀን 33 መልዕክቶችን፤ 👉 የ10 ደቂቃ አለምአቀፍ ጥሪ በቀን 3 ደቂቃ ለተጠቃሚዎች በነጻ አቅርቧል። (ማስታወሻ ፦ ዓለም አቀፍ የ…
እባካችሁ አጥብቃችሁ እሰሩ¡ በተለይ እንደዚህ የመሮጥ አቅሙ የሌላችሁ¡
🛑 ኢድ ሙባረክ፤ እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሰን! ተቀበለላሏሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊኸል አዕማል
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Zakiiir12. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Citation-graph rank
Citation-graph rank — 1,046,196 of 1,481,217entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 13 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ፍቅር እስከ ጀነት ቁ.1” (@Zakiiir12), 1,422 subscribers as measured 13 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Zakiiir12.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.