25 Aug 2026, 14:06 UTC633 views4 reactionsread 4 September 2026 ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል።
በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪ…
❤4
3 Aug 2026, 13:56 UTC≈1,330 views4 reactionsread 4 September 2026 #Update
የጤና ሙያ ተመራቂዎች የብቃት ምዘና ፈተና ከነሐሴ 13-15/2018 ዓ.ም ይሰጣል።
ፈተናውን ለመውሰድ ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥር ጋር አያይዛችሁ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂ ተመዛኞች ከሐምሌ 27- 30/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ https://hple.moh.gov.et/ ላይ በመግባት Fayda and Password በማስገባት የፈተና ጣቢያ እንድትመርጡ ጤና ሚኒስቴር አሳስቧል።
እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ በየሙያ መስኩ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር መጠን ገደብ ስለተቀመጠለት የፈተና ጣቢያ ምርጫ ቀድማችሁ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።
በምዝገባ ወቅት ለሚገጥማችሁ ማንኛውም ችግር በነጻ የስልክ መስመ…
❤3🤬1
3 Aug 2026, 05:52 UTC≈1,230 views5 reactionsread 4 September 2026 #ለመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ :-
ራዳ ኮሌጅ በ2019 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው የመግቢያ መስፈርት መሰረት በርቀት (Distance) መርሃ ግብሮች በመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉና መማር የምትፈልጉ አመልካቾች ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የምታመለክቱባቸውን የትምህርት መስኮች ዝርዝር ከታች መመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
*Management (በስራ አመራር)
*Accounting and finance (አካውንቲንግና ፋይናንስ)
*Economics (በምጣኔ ሀብት)
የማመልከቻ መስፈርት
#በትምህርት ሚኒስቴር_የመግቢያ መስፈርት መሰረት የከፍ…
❤5
2 Aug 2026, 14:13 UTC≈1,080 views2 reactionsread 4 September 2026 Photo
#AREB
በአማራ ክልል የ2018 ትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል።
በክልሉ 173,699 የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተናውን የወሰዱ ሲሆን፤ 135,003 (77.72%) ተማሪዎች 50% እና በላይ ውጤት በማስመዝገብ ማለፋቸውን የክልሉ ትምህርሮ አሳውቋል።
ውጤት ለማየት 👇
https://amhara.ministry.et/#/result
አድራሻውን ከተጫኑ በኋላ የተማሪውን መለያ ቁጥር እና ስም በአማርኛ በማስገባት 'Check your result' የሚለውን በመጫን ውጤትዎን ማየት ይችላሉ፡፡
በቴሌግራም ቦት ለማየት 👇
@emacs_ministry_result_qmt_bot
የቴሌግራም ቦት ላይ ከገቡ በኋላ Start የሚለውን ይጫኑ፣ ክፍልዎን ይም…
❤2
27 Jul 2026, 08:41 UTC≈1,550 views2 reactionsread 4 September 2026 የልጆችዎን ብሩህ ተስፋ በኦቶንያል አካዳሚ ይጀምሩ!
ኦቶንያል አካዳሚ ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል አዲስ እና የነባር ተማሪዎች ምዝገባ መጀመሩን በደስታ ያበስራል።
ጥራት ያለው ትምህርት ለተሻለ ነገ!
አድራሻ፦ ኮስፒ፣ ራዳ ህንጻ ላይ
ስልክ ቁጥሮች፦
📞 0942783058
📞 0947935756
ፈጥነው ይመዝገቡ፣ የልጅዎን መጻኢ እድል ያሳምሩ!
❤2
27 Jul 2026, 08:41 UTC≈1,180 viewsread 4 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
23 Jul 2026, 16:19 UTC≈1,790 viewsread 4 September 2026 @othacdmy
22 Jul 2026, 17:38 UTC≈1,980 views5 reactionsread 4 September 2026 #EHPLE
ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በነሐሴ ወር 2018 ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር የሚሰጠውን የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለመውሰድ ከሰኔ 30/2018 ዓ.ም ጀምሮ መረጃችሁን በማስተሳሰር ላይ እንደምትገኙ ይታወቃል፡፡
መረጃችሁን ወደ ሲስተም ያላስገባችሁ ነባር እና አዲስ ተመዛኞች ማስተሳሰር የምትችሉት እስከ አርብ ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን ተገንዝባችሁ በ https://hple.moh.gov.et/ ላይ በመግባት የብሔራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥር (16 Digit FAN) በማስገባት አስፈላጊ መረጃዎችን በማሟላት ለምዝገባ እንድትዘጋጁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።
🔔 መረጃ የማስተሳሰር ሒደት እንዳለቀ የፈተና ጣቢያ…
❤5
11 Jul 2026, 13:53 UTC≈2,120 views1 reactionsread 4 September 2026 የራዳ ኮሌጅ የ12ኛ ክፍል ማትሪክ የሶሻል ተፈታኞች በሙሉ፡-አራተኛ ዙር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ወደ ዩኒቨርሲቲዎች እየገቡ ነው።
አራተኛ ዙር ፈተና ከሰኞ ሐምሌ 06/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት ይሰጣል። ለተፈታኞቹ በአጠቃላይ የፈተና ሒደቱ ላይ ገለጻ በነገው ዕለት ይደረጋል።
በአራተኛው ዙር ፈተና የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በኮምፒውተር (CBE) ፈተናቸውን የሚወስዱ ይሆናል።
❤1
10 Jul 2026, 16:32 UTC≈1,990 views2 reactionsread 4 September 2026 የራዳ ኮሌጅ የ12ኛ ክፍል ማትሪክ የሶሻል ተፈታኞች በሙሉ፡-
በወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ካምፓስ እሁድ ኦረንቴሽን ስለሚሰጥ ጠዋት 2:00 ግቢ ውስጥ በመገኘት ኦረንቴሽን እንድትወስዱ ሲል ያሳስባል።
❤1👍1
6 Jul 2026, 18:48 UTC≈2,410 views3 reactionsread 4 September 2026 የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተናን ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ተመዛኞች በሙሉ
____
የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቃችሁ ጤና ባለሙያዎች በነሀሴ ወር 2018 ዓ.ም የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡
ስለዚህም መረጃችሁን ወደ ሲስተም ያላስገባችሁ ነባር እና አዲስ ተመዛኞች ከሰኔ 30/2018 እስከ ሃምሌ 17/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ይህንን https://hple.moh.gov.et/ ማስፈንጠሪያ/Link/ በመጫን የብሄራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥር (National ID FAN 16 Digit) በማስገባት አስፈላጊ መረጃዎችን በማሟላት ለምዝገባ እንድትዘጋጁ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-
▪ ይህ መረጃን የማስተሳ…
❤3
5 Jul 2026, 18:15 UTC≈1,830 views4 reactionsread 4 September 2026 Dear Graduate Students for this year graduation ceremony scheduled to be held on July (Hamela)11/2018 EC.
🤬3❤1
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @ZRDKC. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.