8 Oct 2021, 18:37 UTC≈1,570 viewsread 8 August 2026 #ሂክማ
ክፍል_ሀያ
:
"ቆይ አንተ ሰሞኑን ምን አይነት ፀባይ ነው እያሳየኸኝ ያለኸው? አስጠላሁህ እንዴ?" አለችኝ ጭንቅላቷን ቀና አድርጋ እየተመለከተኝ።
"እኔ እንደዛ የሚል ቃል ወጣኝ?"
"እና እሽ ያ ሁሉ የፍቅር ቃላት የት ገባ? አልታወቀህም እንጅ ፀባይህ ተቀያይሯል እኮ።" አለችኝ ፊቷን ክስክስ አድርጋ። አይኖቿ ለማንባት እያቆበቆቡ እንደሆነ ያሳብቃሉ። ደግነቱ ምላሽ ሳልሰጣት የመግቢያ ደወል ተደወለና ደስ እንዲላት ብቻ ጉንጯን ስሜ ተለየኋት። የዕለቱ ትምህርት ተገባዶ ወደ ቤት ስንለያይ ዮኒ፤
"በል እንግዲህ መልካም የስብከት ምሽት ይሁንልህ¡" አለኝ።
"እንዴ ዙሁር እኮ አልሰገድክም ልትዋሻት ነው ወይስ ከአሱር ጋር ሰግደህ ሰግጃለሁ ልትላት ነው?…
Signed 👑Queen✨👑
8 Oct 2021, 18:37 UTC≈2,290 viewsread 8 August 2026 #ሂክማ
ክፍል_ሀያ አንድ
፡
ትንሽ ወደ ራሷ መለስ ካለች ቡሀላ ፊት ለፊቶ የተቀመጠውን የውሀ ብርጭቆ አንስታ መኝታ ክፍሌ ድረስ አሯሯጠችኝ ክፍሌ ገብቼ በሩን ስዘጋባት እየተነጫነጨች ተመልሳ ሄደች። ይሄን ቃሪያ ምላሷን እንዲህ በቃሪያ ማቀጠል ካልሆነ በቀር ማን ይችለዋል።
...እንደተለመደው አጥንቼ እንደጨረስኩ ሂክማን ፍለጋ ወደ ፌስቡክ መንደር ጎራ አልኩ። የዛሬውን የውሎ ሪፖርት እስክነግራት ቸኩያለሁ። ምናልባትም ከሁለትና ሦስት ቀናቶች በኋላ ፎቶዋን ልካልኝ እንዲህ ልቤን ያንበረከከችውን ጀግና ማንነት ማወቅ እችል ይሆናል።
ሂክማ ኦን ላይን ላይ ነበረች። ቀድሜ ኢስላማዊ ሰላምታ አቀረብኩላት። እሷም አፀፋዊ ምላሽ ሰጠችኝና፤
"ሶላት እንዴት ነበር?" ስ…
Signed 👑Queen✨👑
8 Oct 2021, 17:34 UTC≈1,340 viewsread 8 August 2026 የአረብኛ ወራት
ሹሁሩል ዐረቢያ (الشهور الهجري)
1 መስከረም
ሙሐረም (محرم)
2 ጥቅምት
ሰፈር. (صفر)
3 ህዳር
ረቢዓል አወል(ربيع الأول)
4 ታህሣሥ
ረቢዓ ሳኒ(ربيع الثاني)
5 ጥር
ጁማደል አወል(جمادى الأولى)
6 የካቲት
ጁማደ ሳኒ(جمادى الآخرة)
7 መጋቢት
ረጀብ(رجب)
8 ሚያዝያ
ሻዕባን(شعبان)
9 ግንቦት
ረመዳን(رمضان)
10 ሰኔ
ሸዋል(شوال)
11 ሐምሌ
ዙል ቃዒዳ(ذو القعدة)
12 ነሃሴ
ዙል ሒጃ(ذوالحجة)
Signed 👑Queen✨👑
8 Oct 2021, 13:50 UTC≈1,140 viewsread 8 August 2026 · •⊰✿ 💎✿⊱•
❀━┅┉┈ድንቅ ታሪክ ናት┈┉┅━❀
👳♂ በሙሳ ዐ.ሰ ዘመን ነው....አንድ በጣም ድህነት ያጎሳቆላቸው ለዘመናት በችግር እና በረሀብ የኖሩ ባልና ሚስት ነበሩ።
ይሁን እንጂ ይህን ሁሉ ዘመናት በሰብር አሳልፈዋል...። እናም አንድ ቀን እቤታቸው ጋደም ብለው ሳለ
🧕ሚስት ለባለቤትዋ፦"ሙሳ አላህን ማናገር የሚችል ነቢይ ነው አይደል?" ብላ ትጠይቀዋለች።
👨 እሱም፦"አዎን" ይላታል። "ታዲያ ለምን እሱጋ ሄደን ስለ ሁኔታችን አንነግረውም አላህንም ስለኛ ያናግረው ሀብታም እንዲያረገን ቀሪ ህይወታችንን በድሎት እንድንኖርም ይጠይቅልን።" አለችው።
ባልም በሚስቱ ሀሳብ ይስማማና ሌሊቱ እንደነጋ ጉዞ ወደ ሙሳ ዐ.ሰ ቤት ጀመ…
Signed 👑Queen✨👑
8 Oct 2021, 13:48 UTC944 viewsread 8 August 2026 Photo
"የፍቅር መጀመሪያው ትዳር ሲሆን
መጨረሻው ደግሞ ጀነት ነው"
🤲ያረብ ፍቅር እስከ ጀነት ወፍቀን🤲
አሚን!!
Signed 👑Queen✨👑
8 Oct 2021, 13:48 UTC819 viewsread 8 August 2026 #ኢድኡኒ_አስተጂብ_ለኩም✨
ያ አሊም❤️
የሰዎችን እሳቤ...የውስጠታቸውን ምስጢር....በሆድ የተሸሸገ እልፍ ፈተና እንድናውቅ አልታደልም....እንዲያውቁብንም አልተቸሩም....ድብቅ የሆኑ ሺ! ስሜቶች መታፈን ደክሟቸዋልና....አዋቂ ነህና በእውቀትህ.... ካረገዝነው የመከራ መአት አንዷን እንኳ አምጠንም ቢሆን እንወልዳት ዘንዳ ይሁንታህን ወፍቀን!...አንድ ይብቃቹ ስትል መቶ ይቀላልና አቅልልልን!
ሰይዲ❤️
<ትእግስታችንን ስትፈትን ለማለፍ እየጣርን በስተመጨረሻ ስንዝል ድጋፍ ሁነን! ጣፋጭ ፍሬ ለናፈቀ ጥፍጥናውን እርም አታድርግበት! ጀነትን የጠየቀ ከጀሀነም ከልለኝ ቢል እሺ በለው ያ ሀይ !>
ያ ረብ!❤️
ማ ለና ኢላ ሲዋክ!
ወላ ነስጁዱ ኢላ ለክ!
Signed 👑Queen✨👑
8 Oct 2021, 13:48 UTC816 viewsread 8 August 2026 Photo
⚘ በሌሎች ሰወች ልብ ውስጥ ተስፍን ቅዱ....ትንሹ ተስፍ ትልቅ ነገር ይሰራል...
የደስታ የተዋበ የፈካ ምሽት ተመኘሁላችሁ...❤
Signed 👑Queen✨👑
8 Oct 2021, 13:48 UTC862 viewsread 8 August 2026 Photo
ቀንህን ለማሳመር ሰዎች ደስ የሚል ነገር እስኪነግሩህ፣ ጥሩ ዜና እስክትሰማ ወይ ነገሮች እስኪስተካከሉ ድረስ አጠብቅ!
እውነተኛው ሰላም የሚመነጨው ከውስጥህ ነው፤ ወዳጄ ፈጣሪ ያደረገልህን በማሰብ ብቻ ቀንህን በደስታ መጀመር ትችላለህ!
Signed 👑Queen✨👑
8 Oct 2021, 13:48 UTC876 viewsread 8 August 2026 Photo
ጨለማዉን ወስዶ ብርሀኑን ለለገሰን አላህ ሹኩር ይገባዉ እለዋለሁኝ አልሀምዱሊላህ
✋በሉ እስኪ አልሀምዱሊላህ
Signed 👑Queen✨👑
7 Oct 2021, 17:56 UTC757 viewsread 8 August 2026 Voice message
﷽
إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ﷺ♥️♥️♥️
Signed 👑Queen✨👑
7 Oct 2021, 16:42 UTC766 viewsread 8 August 2026 #ሂክማ
#ክፍል አስራ ዘጠኝ
:
...መስጂድ ስገባ ሀምዱ ተንደርድሮ መጥቶ ሰላም አለኝ። ፊቱ ላይ ያየሁትን ፈገግታ መቼም ልረሳው አልችልም።
"ሳሊሜ እንኳን ደህና መጣህ! ቆይ የውዱዕ ውሃ ላምጣልህ።" ብሎኝ ሄደ። ብታምኑም ባታምኑም ይሄ መስጂድ ለት/ቤታችን ቅርብ ቢሆንም አንድም ቀን ገብቼ አይቸው አላውቅም። መስጂዱ በጣም ይመስጣል። ውር ውር የሚሉት ምዕመናኖችን ሳይ ከነሱ መሃል መገኘት የማይገባኝ ቆሻሻ እንደሆንኩ ያህል ተሰማኝ። የመስጂዱን ምንጣፍ በእግሬ ብረግጠው የሚነጀስ መስሎም ታዬኝ።
ሀምዱ በውዱዕ እቃ ውሃ ሞልቶ አመጣልኝ። ሚስኪን! ይሄኔ እምነቴ ሳይሆን አንዲትን ሴት ለማየት ያለኝ እልሄ እዚህ እንዳመጣኝ ቢያውቅ እንዲህ ባልተደሰተብኝ ነበር።
ሂ…
Signed 👑Queen✨👑
7 Oct 2021, 16:42 UTC710 viewsread 8 August 2026 #ሂክማ
ክፍል_አስራ ስምንት
አሁን ላይ ልክ እሷ እንዳለችው እሷን ለማግኘት የአቡበክር ኢማን፣ የዑመር ጀግንነትና የሰላሃዲን አል አዩቢ ወኔ መላበስ ሳይጠበቅብኝ አይቀርም። እሱ ደግሞ የማይታሰብ የህልም እንጀራ ነው። ለማንኛው እውነቷን ከሆነ እንደምንም ሶላቱን ጎንብስ ቀና ብዬ ፎቶዋን ላግኝና የሚፈጠረውን አያለሁ። ለነገሩ ፎቶዋን አየሁ አላየሁ የሚፈጥረው ለውጥ አይኖርም። ከመልኳ በፊት ማንነቷና ጀግንነቷ ማርኮኛል። "ወይኔ ሳሊም 'መራጭ ምራጭ ላይ ይወድቃል' የሚባለው ባንተ አውነት ሊሆን ነው ማለት ነው? እውነት አሁን ሂክማ የማታምር ብትሆንም ኩራተኛ ልብህን አሳልፈህ ትሰጣለህ?" ለራሴ የጠየቅኩት ጥያቄ መልሶ እኔን አስገረመኝ። በዚህ ሳምንት ውስጥ…
Signed 👑Queen✨👑
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ZEWJETI_CHANNALE. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.