Channel name was changed to «ዜና-መፅሄት / Zena metsihet»

Channel
ዜና-መፅሄት / Zena metsihet
@ZENA_METHET
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
269subscribers
+0 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001355714181 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @ZENA_METHET |
| Created | Between 1 March 2018 and 11 April 2020— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 26 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 26 August 2026 |
| On Telegram | t.me/ZENA_METHET |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 26 Aug 2026, 20:54 | 269 | +1 |
| 20 Aug 2026, 21:04 | 268 | -1 |
| 7 Aug 2026, 00:18 | 269 | no change |
| 6 Aug 2026, 14:55 | 269 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 11 April 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 26 August 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
Channel photo updated
በሱማሊያ በአንድ ቀን ዘጠኝ (9) ሰዎች በኮቪድ-19 መሞታቸው ሪፖርት ተደርጓል። በሀገሪቱ አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 32 ደርሷል @ZENA_METHET @ZENA_METHET
በኬንያ ተጨማሪ 8 ሰዎች አገገሙ! ባለፉት 24 ሰዓት በኬንያ 8 ሰዎች ከኮቪድ-19 ሲያገግሙ 8 ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ ተይዘዋል፤ አራቱ (4) ከሞንባሳ የተቀሩት ከናይሮቢ ናቸው። በአሁን ሰዓት በኬንያ በአጠቃላይ 114 ያገገሙ ሲሆን 363 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። @ZENA_METHET @ZENA_METHET
#DrLiaTadesse በኢትዮጵያ ተጨማሪ 1 ሰው በኮሮና ቫይረስ መያዙ ተረጋግጧል! ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 943 ላቦራቶሪ ምርመራ 1 ሰው በኮሮና ቫይረስ መያዙ ተረጋግጧል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 124 ደርሷል። የታማሚው ዝርዝር ሁኔታ ፦ - የ45 ዓመት እንግሊዛዊ (በትውልድ ኢትዮጵያዊ) ከእንግሊዝ የተመለሰና በአስገዳጅ ለይቶ ማቆያ ውስጥ ያለ። @ZENA_METHET @ZENA_METHET
በኢትዮጵያ 9 ተጨማሪ ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ አገገሙ! በኢትዮጵያ ተጨማሪ 9 ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ ያገገሙ ሲሆን፣ እስከ አሁን በአገሪቱ ከቫይረሱ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 50 ደርሷል፡፡ ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገው የ943 ላቦራቶሪ ምርመራ 1 ሰው በኮሮና ቫይረስ መያዙ ተረጋግጧል፡፡ @ZENA_METHET @ZENA_METHET
የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፓምፔዮ አገራቸው ዩናይትድ ስቴትስ ከህንድ ጋር በመሆን ለኮሮናቫይረስ የሚሆን ክትባት በማዘጋጀት ላይ መሆኗን አሳውቀዋል። የሰውየው ንግግር ብዙም ያልተጠበቀ አልነበረም። ህንድና አሜሪካ ለ30 ዓመታት ያክል መድኃኒትና ክትባት በጋራ ሲያመርቱ ከርመዋል። የወባ መድኃኒት፣ ታይፎይድ ክኒን፣ ኢንፍኡዌንዛና የቲቢ በሽታን የሚያክሙ መድኃኒቶችን በጋር አምርተዋል። የወባ ክትባት ለማዘጋጀትም በጋራ እየሠሩ ነው። ህንድ መድኃኒትና ክትባት በማምረት በዓለማችን ቁንጮ ከሚባሉ አገራት መካከል ናት። የፖሊዮ፣ የማጅራት ገትር፣ የሳንባ ምች፣ የኩፍኝን ጨምሮ የሌሎችም በሽታዎች ክትባቶችን የሚያመርቱ ድርጅቶችም አሏት። የኮሮናቫይረስ ክትባ…
ጠ/ሚ ቦሪስ ጆንሰን ወደ ስራቸው ተመልሰዋል! በኮሮና ቫይረስ ተይዘው የነበሩት የብሪታኒያው ጠ/ሚ ቦሪስ ጆንሰን ከቫይረሱ አገግመው በዛሬው እለት ወደ ስራቸው ተመልሰዋል፡፡ ስራ ከመጀመራቸው በኮሮና ምክንያት የሀገሪቱ የእንቅስቃሴ እገዳ ፈተና ሆኖባቸዋል። ዘ ጋርዲያን እንደዘገበው እገዳው በቅርቡ ካልተነሳ ብሪታንያ ከፍተኛ የኢኮኖሚ ቀውስ ውስጥ የምትገባ ምዕራባዊት ሀገር ልትሆን እንደምትችል የኢኮኖሚ ባለሙያዎች እየገለጹ ነው፡፡ እስካሁን በብሪታንያ ከ152 ሺ በላይ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ ከ20 ሺ 700 በላይ የሚሆኑት ሞተዋል፡፡ @ZENA_METHET @ZENA_METHET
የሰሜን ኮርያው መሪ "በሒወት አለ "ስትል ደቡብ ኮርያ ማረጋገጫ ሰጥታለች። የደቡብ ኮርያ ፕሬዝዳንት የደህንነት አማካሪ የሆኑት ሙንግ ቺንግ- ኢን የሰሜን ኮርያው ፕሬዝዳንት የ36 አመቱ ኪም ጆንግ -ኡን በሀገሩ በምትገኘው በባህር ዳርቻዋ ከተማ ዋንሳን ይገኛል " በሒወት አለ ደህና ነውም " በማለት ሲኤን ኤን ጨምሮ የተለየያ ሚድያዎች ኪም ጆንግ -ኡን በጠና ታሟል ወይም ሞቷል የሚለውን ዜና አስተባብለዋል። ሙንዲንግ የተባለ በሰሜን ኮርያ የሚታተም የመንግስት ጋዜጣ ትናንት ሚያዝያ 18,2012 ይዞ በወጣው እትም ሞንሶን ከተማ ለቱሪስቶች ተብሎ እየተገነባ ላለው የባቡር መንገድ ፣ ሆቴሎች እና የገበያ ማእከሎች ለሚሰሩ የግንባታ ሰራተኞች ኪም ጆንግ -ኡን" በር…
#COVID19 በአለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ3 ሚሊየን በላይ ሆኗል፤ በቫይረሱ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 207 ሺህ 254 የደረሰ ሲሆን፤ 882 ሺህ 552 ሰዎች አገግመው ከሆስፒታል ወጥተዋል። @ZENA_METHET @ZENA_METHET
አጫጭር መረጃዎች ፦ - በአሜሪካ የሟቾች ቁጥር ከ45,000 በልጧል። በአንድ ቀን ብቻ ከ2,700 በላይ ሰው ሞቷል። በሀገሪቱ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ824,000 በልጧል። - በዩናይትድ ኪንግደም ባለፉት 24 ሰዓት 759 ሰዎች መሞታቸው ሪፖርት ተድርጓል። አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 18,100 ደርሷል። - በኢራን ባለፉት 24 ሰዓት ተጨማሪ 1,194 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ 94 ሰዎች ሞተዋል። - በስፔን የሟቾች ቁጥር መጨመር እያሳየ ነው። ባለፉት 24 ሰዓት 435 ሰዎች ሞተዋል። አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 21,717 ደርሷል። ከዚህ በተጨማሪ በአንድ ቀን 4,211 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን ተከትሎ አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 204,1…
#DrLiaTadesse በኢትዮጵያ ተጨማሪ 2 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ! በኢትዮጵያ ባለፋት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገ 1073 የላብራቶሪ ምርመራ ሁለት (2) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ተረጋግጧል። በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 116 ደርሷል። የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦ ታማሚ 1 - የ22 ዓመት ኢትዮጵያዊ የመኖሪያ ቦታው በአፋል ክልል ገዋኔ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ያለው ግንኙነት በመጣራት ላይ ነው። ታማሚ 2 - የ54 ዓመት አሜሪካዊ (በትውልድ ኢትዮጵያዊ) ከአሜሪካ የመጣና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ያለ፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የለውም። ተጨማሪ መረጃ ፦…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ZENA_METHET. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 26 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ዜና-መፅሄት / Zena metsihet” (@ZENA_METHET), 269 subscribers as measured 26 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ZENA_METHET.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.