10 Jul 2022, 11:13 UTC153 viewsread 10 August 2026 እንግዳ የማይገባበት ቤት መላኢካ አይገባም ረሱል ( ሰ.ዓ.ወ )
ሚስት ባሏ በተደጋጋሚ እንግዳ ይዞባት እየመጣ ትሰላችና ስሞታ ለማቅረብ ወደ ረሱል( ሰ.ዐ.ወ) ዘንድ አቀናች ።
እርሳቸውጋርም ደርሳ ችግሯን አንድ፣በአንድ ዘርዝራ ትነግራቸው ጀመር ነብዩም( ሰ.ዐ.ወ) ዝም ብለው ከመስማት በቀር ምንም አልመለሱላትም
ከዚያም ተመልሳ ሄደች፣ ከሄደች በኃላ ነቢዩ ( ሰ.ዓ.ወ ) ባሏን አስጠርተው ዛሬ አንተ ቤት እንገዳ ነኝ አሉት ።
ባል በጣም ተደስቶ ለሚስቱ ነገራት ። ሚስትም አላመነችም የአለማት እዝነት የሆኑት ነብይ እቤቷ ሊገቡ ስለሆነ በጣም ተደሰተች እናም
ቤት ያፈራውን ነገር በደስታ አዘጋጀች።
ነብዩ ( ሰ.ዐ.ወ ) ገብተው ከተስተናገዱ በኃላ ለባልየው…
Signed Zakwan
9 Jan 2021, 15:24 UTC265 viewsread 10 August 2026 https://t.me/ZEKWANSTER
# ለምን_ብለህ_ጠይቅ !!!
አንዲት ሴት በባቡር ጉዞ ላይ ሳሉ አጠገባቸው ባለው ወንበር ላይ የተቀመጠ ሻንጣ ስለነበር አንድ ሠራተኛ መጥቶ ይህ ወንበር ለሰው መቀመጫ እንጂ ለዕቃ ማስቀመጫ አልተፈቀደምና እባክዎ ያንሱ ሲላቸው "አላነሳም!" አሉት!!
"ቢያነሱ ይሻላል እምቢ ካሉ ላለቃዬ እነግራለሁ" ቢላቸውም "ሂድ ንገር" አሉት! ሂዶ ለአለቃው ነገረ። አለቅየው መጥቶ ያንሱ እንጂ ለምን አላነሳም ይላሉ? ብሎ ቢነግራቸው "አላነሳም" በሚለው ሐሳባቸው ጸንተው የማይበገሩ ሆኑበት፡፡
በመጨረሻም ለዋናው ኃላፊ ተነግሮት ይመጣና "ይህን ሻንጣ ያንሱ"ሲላቸው ለእርሱም "አላነሳም" አሉት፡፡ ዋና ኃላፊውም "ለምን?" አላቸው
"ገና አሁ…
Signed Z£kwan
16 Nov 2020, 06:15 UTC234 viewsread 10 August 2026 «ስለ ዐሊይ ረዐ ምን ትላለህ?» ሰውዬው ሸይኩን ጠየቀ።
ሸይክ፦«በምድር የተከበረው ስፍራ የት ነው?»
ሰውዬው፦«መስጅድ»
ሸይክ፦«ከመስጅድ ውስጥ ክቡሩ ስፍራ የቱ ጋው ነው?»
ሰውዬው፦«ሚሕራብ/ኢማሙ ሚቆምበት»
ሸይክ፦«አላህ ዘንድ የተወደደ ስራ ምንድነው?»
ሰውዬው፦«ሰላት»
ሸይክ፦«የሚከብደው ሰላት የቱ ነው?»
ሰውዬው፦«ሱብሒ»
ሸይክ፦«ሰላት ላይ ይልቅ ወደ አላህ ሚያስጠጋው የቱ ተግባር ነው?»
ሰውዬው፦«ሱጁድ»
ሸይክ፦«ከሰው ልጅ አካላት የትኛው ክቡር ነው»
ሰውዬው፦«ጭንቅላቱ»
ሸይክ፦«ከጭንቅላትህ ወደ አላህ ሚያስጠጋህ አካል ምንህ ነው?»
ሰውዬው፦«ግንባርህ»
ሸይክ፦«አላህ ዘንድ የተወደደ ወር ምንድነው?»
ሰውዬው፦«ረመዳን»
ሸይክ፦«ከረመዳን ሌሊቶች …
Signed Z£kwan
ሀያቲ ኩሉሀ ሊላህ pinned «ማንዴላና ነጩ ፕሮፌሰር *************** ኔልሰን ማንዴላ በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የህግ ትምህርት በሚማሩበት ጊዜ ነጭ ፕሮፌሰር አስተማሪ ነበራቸው። ስሙም ፒተር ይባላል። አንድ ቀን ፕሮፌሰር ፒተር በአንድ ምግብ ቤት ምግባቸውን እየበሉ ሳለ ማንዴላ በአጋጣሚ ምግብ ይዘው ከአጠገባቸው ይቀመጣሉ። ዘረኛው ፒተርም "አቶ ማንዴላ! አሳማና 'ርግብ ለመብል አብረው አይቀመጡም!" ሲላቸው ብልሁ ማንዴላም "አይጨነቁ…»
3 Nov 2020, 14:26 UTC194 viewsread 10 August 2026 ማንዴላና ነጩ ፕሮፌሰር
***************
ኔልሰን ማንዴላ በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የህግ ትምህርት በሚማሩበት ጊዜ ነጭ ፕሮፌሰር አስተማሪ ነበራቸው። ስሙም ፒተር ይባላል።
አንድ ቀን ፕሮፌሰር ፒተር በአንድ ምግብ ቤት ምግባቸውን እየበሉ ሳለ ማንዴላ በአጋጣሚ ምግብ ይዘው ከአጠገባቸው ይቀመጣሉ። ዘረኛው ፒተርም
"አቶ ማንዴላ! አሳማና 'ርግብ ለመብል አብረው አይቀመጡም!" ሲላቸው ብልሁ ማንዴላም
"አይጨነቁ ፕሮፌሰር በርሬ እሄዳለሁ" ብሏቸው ሌላ ወንበር ላይ ይቀመጣሉ።
በዚህ የተናደደው ፒተር በሌላ ቀን ቂሙን
ሊወጣበት ያስባል። አንድ ቀንም ፕሮፌሰሩ ክላስ ውስጥ እያስተማሩ፣ ማንዴላን
"እስኪ ልጠይቅህ ማንዴላ! በመንገድ ላይ እየሄድክ ሁለት ቦርሳዎችን…
Signed Z£kwan
5 Aug 2020, 08:56 UTC175 viewsread 10 August 2026 🔴በአንድ ወቅት የከተማዋ ገዢ የሆነው ንጉስ ለሕዝቡ
💢" የሁላችሁም ጠላት የሆነ ሰው ሞቷል ስለዚህ ለትምህርት እንዲሆናችሁ በሬሳ ሳጥን ውስጥ ተቀምጦላችኃል ሁላችሁም መጥታችሁ እንድትመለከቱ " የሚል አዋጅ አስነገረ
🔵የሁላችንም ጠላት ሊሆን የቻለው ሰው ማነው ? በሚል ብዙ የከተማው ህዝብ በሬሳው ሳጥን ውስጥ ያለውን ለማየት በመጏጏትና በመገረም ስሜት ወደ ቦታው ሄደ ብዙዎች ባዩት ነገር በመገረም አንዳንዶች ደግሞ ግራ የመጋባት ስሜት ይስተዋልባቸዋል
ህዝቡ በሳጥን ውስጥ ያየው ምን ይመስላችኃል?
🔹በሬሳ ሳጥን ውስጥ የተቀመጠው ሰይጣን አሸባሪ አደገኛ ነፍሰ ገዳይ ወይም ክፋ ሰው ሳይሆን የራስን መልክ መመልከቻ መስታወት ነበር :: ሁሉም ሰው ጎንበስ ብሎ…
Signed Z£kwan
2 Jun 2020, 09:33 UTC162 viewsread 10 August 2026 ‼ ስስታሙ ና ስግብግቡ ነጋዴ ‼️
✅✅‼ በአንድ ወቅት አንድ ፈጣሪ በሰጠው ፀጋ አመስግኖ የማያውቅ ስስታም ነጋዴ ነበር ፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን ለንግድ ሥራ ከሄደበት ገበያ ወደ ቤቱ ሲመለስ 100 የወርቅ ሳንቲም ይጠፋበታል ፡፡ ነጋዴው "100 የወርቅ ሳንቲም ያገኘ ካለ ወረታውን ከፋይ ነኝ" እያለ ቢለፍፍም ሊያገኘው አልቻለም ፡፡
አንድ ቀን ተስፋ ቆርጦ እቤቱ ቁጭ ብሎ እያለ አንድ ልብሱ የቆሸሸ ፤ ገፅታው የተጎሳቆለ ሰውዬ የነጋዴውን ቤት አንኳኳ ፡፡ በር ተከፍቶ ወደ ሳሎን ቤቱ ሲዘልቅ እንግዳው ሰውዬ የመጣበትን ጉዳይ እንዲህ ሲል አስረዳ ፡- "ጌታዬ 100 የወርቅ ሳንቲም እመንገድ ላይ አግኝቼ ነበር ፡፡
ባለቤቱም እርሶ እንደሆኑ ነው የተነገረ…
Signed Z£kwan
1 Jun 2020, 14:35 UTC154 viewsread 10 August 2026 ሮበርት ሙጋቤ እንዲህ ብለው ነበር ✅
1 ለነጫጭ መኪኖች ጥቁር ጎማ መጠቀም እስካልቆመ ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም
2 ከሌሎች ቀለማት በፊት ነጫጭ ልብሶችን አስቀድሞ ማጠብ እስካልቆመ ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም
3 ጥቁር ቀለምን ለመጥፎ ገድ፣ ነጭን ደግሞ ለሠላም ምልክት መጠቀም እስካልቆመ ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም
4 ጥቁር ቀለምን ለሐዘን፣ ነጭን ግን ለሠርግ መጠቀም እስካልቆመ ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም
5 ዕዳቸውን ያልከፈሉ ሰዎችን ከነጭ መዝገብ ይልቅ ጥቁር መዝገብ ላይ መመዝገብ እስካልቆመ ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም
6 በፑል (ስኑከር) ጨዋታ ላይ ጥቁሩ ድንጋይ ጉድጓድ ውስጥ ገብቶ ነጩ ድንጋይ በሜዳው ውስጥ ብቻውን በድል መንከባለሉ እስካልቀረ ድረስ ዘ…
Signed Z£kwan
ሀያቲ ኩሉሀ ሊላህ pinned «በምንም ነገር እንዳትበሳጭ . . እርግጥ ነው ከተበሳጨህ እዚህ ዓለም ላይ ምን የማያበሳጭ ነገር አለ? ጠዋት ከእንቅልፍህ ስትነቃ ቶሎ መንጋቱ ያበሳጭሃል።ቁርስ ልትበላ ትፈልግና ቀርቦ ስታየው👀 ለሳምንታት ለቀናት የበላው ራሱ ቁርስ ነው።እናም ቀኑ ይምታታብሃል ትላንት ላይ ያለህ ይመስልሃል።እሱም ደግሞ ያበሳጫል።ሁሉም ይሁን ብለህ ወደ ስራ ልትሄድ ስትል፣ስራህ ቤትህ ላይ እና ህይወትህ ላይ ለውጥ…»
25 Oct 2019, 17:41 UTC358 viewsread 10 August 2026 አንድ ቀን መላኢካዎች በተራራ
ጥንካሬ ተገረሙ! እና አላህን (ሱ.ወ)
እንደዚህ ብለዉ ጠየቁ "ከተራራ በላይ
ጠንካራ አድርገህ የፈጠርከዉ አለ
እንዴ?" ብለዉ ጠየቁት
አላህም (ሱ.ወ) "አለ ብረትን
ፈጥሪያለሁ ከተራራ በላይ ጠንካራ
ነዉ።
ብረት ተራራን እንዳልነበር ያደርጋል"
አላቸዉ
" ከብረትስ በላይ ጠንካራ አድርገህ
የፈጠርከዉ አለ?" አሉ
"አዎ እሳትን ፈጥሪያለሁ እሳት ብረትን
ማሸነፍ ይችላል።" አላቸዉ
"ከእሳትስ በላይ ጠንካራ አድርገህ
የፈጠርከዉ አለ እንዴ?" ብለዉ ጠየቁ
አላህ (ሱ.ወ) "አዎ ዉሀን ፈጥሪያለሁ
። ዉሀ እሳትን ማጥፋት ይችላል"
አላቸዉ። ከዉሀ በላይ ደሞ አለ ነፋስን
ፈጥሪያለሁ ነፋስ ዉሀን ይበትናል።"
ከንፋስ በላይ ጠንካራ የሆነ ነገር
…
Signed Z£kwan
16 Oct 2019, 09:35 UTC211 viewsread 10 August 2026 አንድ መከረኛ የሆነ ሰው ነበር በየቀኑ አለማቋረጥ እንደዚህ ሲል ይፀልያል ፦
"እባክህን አምላኬ መከራን አትስጠኝ እንዳልልህ ከመጀመርያውም ለመከራ ከፈጠርኻቸው አንዱና ዋንኛው ነኝ ግን ሌላው ቢቀር አንድ ውለታ እንድትውልልኝ እማፀንሃለሁ የእኔን መከራ ለሌላ ሰው ሰጥተህ የእኔን የወሰደውን ሰው መከራ ደግሞ ለእኔ ስጠኝ እንዲያው ሌላው ቢቀር ችግሬን በሌላ ሰው ችግር ቀይርልኝ "
... ታድያ አንድ ቀን ማታ አስገራሚ ህልም ተመለከተ ፤ ከሰማይ አንድ ድምፅ ፦ "በል ተነስ መከራዎችህን ሁሉ ሰብስበህ በአንድ ሻንጣ ሸክፈህ ወደቤተመቅደሱ አዳራሽ ሂድ " አለው ።
እንደታዘዘው ችግሮቹን ሁሉ ሰብስቦ ይዞ ወደመቅደሱ መጓዝ ጀመረ የከተማው ሰው በሙሉ እንደሱው ችግ…
Signed Z£kwan
22 Sept 2019, 11:11 UTC257 viewsread 10 August 2026 ማነው አሸባሪ??
===========
በጀርመን ሃገር አንድ ሙስሊም ምሁር በሃገሪቱ ጋዜጠኞች "ስለ ሽብርተኝነትና እስልምና" ተጠየቀ።
ምሁሩም እንዲህ ሲል መለሰ:–
★ የመጀመሪያውን የአለም ጦርነት የጀመረው ማነው?
ሙስሊሞች አይደሉም‼
★ ሁለተኛውን የአለም ጦርነት የጀመረው ማነው?
ሙስሊሞች አይደሉም‼
★ 20 ሚሊዮን ገደማ የሚጠጉ ነባር የአውስትራሊያ ነዋሪዎችን የገደለው ማነው?
ሙስሊሞች አይደሉም‼
★ ሒሮሽማና ናጋሳኪ የተሰኙትን ሁለት የጃፓን ታላላቅ ከተሞች በቦምብ ያጋየው ማነው?
ሙስሊሞች አይደሉም‼
★ ከ100 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ህንዳውያንን በሰሜን አሜሪካ የገደለው ማነው?
ሙስሊሞች አይደሉም‼
★ ከ50 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ህንዳውያ…
Signed Z£kwan
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ZEKWANSTER. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.