ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ በኦሮምኛ 'አብይ አህመድ አሊን ነብይ ለማለት ምንም አልቀረንም ነበር ... በእስልምና የመጨረሻው ነብይ ስለተላከ ውሳኔያችንን በማሻሻል ወልይ ብለነዋል...." ያሉበት ቪዲዮ ይሄው። በፊት ሃጂ ሙፍቲ ኡመር 'እህህህ....' ብለው ጉሮሯቸውን ሲጠርጉ እንኳን 'በኮድ መንግስትን እየደገፉ ሙስሊሙን እያሳጡ ነው....' ብለው እንደ ሳሙና ምርት አንድ አይነት ፁሁፍ ይዘው የሚወጡት እነ ኡስታዝ አህመዲን ጀበል ፣ ካሚል ሸምሱ ፣ አቡበከር አህመድ ፣ በድሩ ሁሴን ፣ ያሲን ኑሩ ምናምን ይሄንን ባላየ አልፈውታል ምክንያቱም ግልፅ ነው። ዕድሉን ቢያገኙ እነሱም ይሄን ከማለት ስለማይመለሱ 🙂 https://t.me/ZEKR_MENZUMA YouTube 👇 …

Channel
﷽ዚክረ መንዙማﷺ
@ZEKR_MENZUMA
On this record: Topic · Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Cite this entry
13,301subscribers
-55 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 10,000–31,623.
Register entry
| Telegram ID | -1001392518955 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @ZEKR_MENZUMA |
| Created | Between 1 June 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 17 September 2026 |
| Measurements held | 30 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 17 September 2026 |
| On Telegram | t.me/ZEKR_MENZUMA |
Topic
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 11 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 17 Sept 2026, 14:38 | 13,301 | -17 |
| 15 Sept 2026, 12:56 | 13,318 | -16 |
| 12 Sept 2026, 02:16 | 13,334 | +18 |
| 9 Sept 2026, 14:20 | 13,316 | -8 |
| 6 Sept 2026, 03:41 | 13,324 | +7 |
| 3 Sept 2026, 22:57 | 13,317 | -14 |
| 2 Sept 2026, 12:57 | 13,331 | -12 |
| 1 Sept 2026, 12:53 | 13,343 | -13 |
| 31 Aug 2026, 14:12 | 13,356 | -4 |
| 30 Aug 2026, 13:37 | 13,360 | +7 |
| 29 Aug 2026, 16:54 | 13,353 | -3 |
| 28 Aug 2026, 14:33 | 13,356 | +3 |
| 27 Aug 2026, 17:34 | 13,353 | -5 |
| 26 Aug 2026, 17:08 | 13,358 | -1 |
| 25 Aug 2026, 14:35 | 13,359 | +6 |
| 24 Aug 2026, 16:08 | 13,353 | -14 |
| 22 Aug 2026, 21:23 | 13,367 | +1 |
| 21 Aug 2026, 14:05 | 13,366 | -7 |
| 18 Aug 2026, 11:55 | 13,373 | +9 |
| 17 Aug 2026, 13:08 | 13,364 | first reading |
Engagement
21 posts held, back to 1 March 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 50 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
- ERR · 30 days
- 15.8%
- avg views ÷ 13,301 subscribers
- Avg views / post
- 2,100
- 4 posts measured
- Reaction rate
- —
- this channel exposes no reaction counts
- Posts in window
- 4
- of 21 held
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views — note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 1 September 2026 |
|---|---|
| Posts held | 21 (1 March 2026 – 1 September 2026) |
| Views total | 8,408 |
| Reactions total | — |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 2 Sept 2026, 20:15 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
What this channel posts
- Video runtime
- 4m 48s
- Average length
- 58s
Measured directly from 5 videos with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
እንዴት ደስ የሚል ፣ ስሜትን የሚፈታተን ቪዲዮው ነው በአላህ ? ለአንድ ሙስሊም ወላጅ ከልጁ ይሄንን 'ቁርዓን ጨርሻለሁ...' የሚለውን ቃል መስማት የሚሰጠው ደስታ ቀላል አይደለም። ከምንም በላይ ነው። በናፍቆት የሚጠብቀው ቀን ነው። የልጁ አነጋገር ፤ ሁኔታው ፣ መሽኮርመሙ አነጋገሩ በሙሉ ግን ልብ ይነካል። ከምንም በላይ ግን.... 'ለአላህ ብዬ እወድሻለሁ...' ያላት ነገር 😑❤ 👇👇👍 https://t.me/ZEKR_MENZUMA https://youtube.com/shorts/9lAq4dtc7kg?si=g03soVvsL9BfAC4H
ከአመታት በፊት #መዉሊድ ኢሽቅ ላይ የተፈፀመ የቦም^ ብ ጥቃት👇👇👇 https://youtu.be/Cxm9uhuNyDg?si=tayvr-bksdXT3Lhp ይህንን የቦምብ ጥቃት የፈፀመው አሕመድ ሙስጠፋ ይባላል ። ከባሌ አካባቢ 100 ሺህ ብር ተከፍሎት ይህንን የሽብር ተግባር እንደፈፀመ አምኖ 10 ዓመት ተፈርዶበታል ። ዶክተር ዐብይ ወደ ስልጣን እንደመጡ አካባቢ በፖሊስና ሕብረተሰብ ዝግጅት ለይ ሙሉ ዜናው ቀርቧል❗️
ተለቀቀ #ያሰይዲ እድሪስ ማህሙድ 👇👇👇 https://youtu.be/dX_Tf2idnCU?si=1AXPrtngqDgqDenR
ያረሱለላህ ቁ3 ሙሀመድ ሙሰማ አዲስ መንዙማ👇 https://youtu.be/vQkIUCoz6zU?si=hxDdn-8fVRnHRI97
ጉዳዮቻችሁን በሚስጥር በመያዝ ታገዙ! በተለይ ከዘመዶቻችሁ ስለ ጤንነትህ፣ ስለ ህይወትህ መረጋጋት፣ ስለ ልጆችህ፣ ስለ ደሞዝህ፣ ስለ እቅዶችህ እንዲሁም ስለተሰጡህ ጸጋዎች (በረከቶች) በማንም ፊት አታውራ ። በአጠገባችሁ፣ በአካባቢያችሁ ወይም በዘመዶቻችሁ መካከል ያሉ ስኬታማ ሰዎችን ተመልከቱ፤ አብዛኞቹ ስኬታማ ሰዎች ምስጢር ጠባቂና ነገራቸውን የሚደብቁ (ድብቆች) ናቸው ። ከዚህም በተጨማሪ ለስኬት ከበቁበት ትልቁ ምክንያት አንዱ የተወለዱበትን አካባቢና ማህበረሰብ ጥለው መሰደዳቸው (መለየታቸው) ነው ። ከአብዛኞቹ ዘመዶቻቸው ዓይን ርቀው ሲሄዱ በአዲሱ አካባቢያቸው ስለእነርሱ የሚያውቅ ስለ እነርሱ የሚያወራ ስለሌለ ለስኬት የሚያግዙ ምቹ ሁኔታዎችን…
ኢድ ሙባረክ እንኳን ለ 1447 ለ ኢድ-አልአድሓ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
🤍يَوْمُ عَرَفَة🤍 በዐረፋ ቀን ሊባሉ ከሚገቡ ምርጥ ዚክሮች ውስጥ:- لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ يُحْيِي وَيُمِيتُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ، وَفِي رِوَايَةٍ: وَهُوَ حَيٌّ لَا يَمُوتُ. (أَلْفُ مَرَّةٍ) 🧡 "ላ ኢላሃ ኢልለላሁ ወህደሁ ላ ሸሪከ ለሁ፣ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሃምዱ ወሁወ አላ ኩልሊ ሸይኢን ቀዲር።" በአንዳንድ ዘገባ ደግሞ "ወሁወ ሃዩን ላ ያሙት የሚል ተጨማሪ አለ። (1000* ጊዜ) وَسُورَةَ الْإِخْلَاصِ (أَلْفَ مَرَّة) 🧡ሱረቱል ኢኽ…
የአረፋ ቀን ጾም ያለፈውንና የሚመጣውን የሁለት አመት ሀጥያት ያስምራል። ነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
እናንተ እዚህ ኢምራን እፎይ እያላችሁ ታወራላችሁ ይህች እህታችን ግን መላዉን ዓለም እያስጨነቀች ነዉ ቲክታክን ተቆጣጥራዋለች ክርስsትናን ብትንትኑን አዉጥታዋለች 💪 ብቻዋን ሆና 20 እየገጠመች ትዘርራቸዋለች ... ዓለም በሙሉ ወደ እስልምና እየተቀየረ ነዉ !! ፎሎ አድርጓት https://www.tiktok.com/@korrathetaymi?_r=1&_t=ZS-96bn5qXQu2i
አክሱም ላይ ዝግ ስብሰባ ተካሂዷል። በስብሰባው በሙስሊሙ ላይ ጫና በመፍጠር የጭቆና ህግችን የያዘ ሰነድ ቀርቧል። የሙስሊም ተወካዮች እና በመንግስት በኩል ደግሞ ምክትል ከንቲባ አበበ እንዲሁም የጸጥታ ዘርፍ ምክትል ኃላፊ ቴዎድሮስ በተጨማሪ የተከማዋ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ተስፋዬ ተገኝተዋል ነገር ግን ውይይቱን በስፋት ሲመሩ የነበሩት ከክርስትና በኩል ያሉት የርዕሰ አድባራት ወገዳማት አክሱም ጽዮን አስተዳዳሪ ነቡረ እድ ጎደፋ መርሃ መሆናቸው ተነግሯል። ስብሰባው ላይ ምን ተፈጠረ ? 🌐 ለሙስሊሞች ጨቋኝ የሆነ ሰነድ በማዘጋጀት አንብበው እንዲፈርሙ እንዲስማሙ ጫና ተደርጓል። በተዘጋጀው ሰነድም 1️⃣ በትምህርት ቤቶች ላይ ሂጃብ ማድረግን ይከለክላል…
አራት ነገሮች ሴቶችን ያጠፋሉ። የትዳር ህይወትን ያበላሻሉ ። በዱንያና በአኼራ ደስታን ያርቃሉ። 4──────⊱◈◈◈⊰────── 1#ምላስ #ማስረዘም. የሴት ልጅ ውበት ዝምታው አደቧ ሀያእዋ ነው። በተለይ ባል ላይ ከፍ ከፍ ማለት እኔ አውቃለሁ ማለት የትዳርንም የዱንያንም የአኼራንም ህይወት ያበላሻል።እንዳውም ይሄ ከምእራባውያን የመጣ የፌሚኒስት ሴቶች ባህሪ ነው። ──────⊱◈◈◈⊰────── 2#ስሞታ #ማብዛት ለትዳር ከማይበጁ ሴቶች ባህሪ ውስጥ──────⊱◈◈◈⊰────── አንዱ ባህሪ ስሞታ ማብዛት ምስጋና ቢስ መሆን በትልቅ በትንሹ መጨቃጨቅ ነው። ስግብግብ ሁሉ አማረሽ ያየችው ሁሉ የሚያምራት የምትፈልገውን ካላገኘች ወቀሳዋ ለሽማግሌ የሚያስቸ…
Showing the 12 most recent of 21 posts we hold for @ZEKR_MENZUMA. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 17 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“﷽ዚክረ መንዙማﷺ” (@ZEKR_MENZUMA), 13,301 subscribers as measured 17 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ZEKR_MENZUMA.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.