https://vm.tiktok.com/ZMHsMfyU1QpEb-MaeBc/
Signed Elias Gebru

Channel
@YeneTeweledHistory
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
112subscribers
+0 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001325587266 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @YeneTeweledHistory |
| Description | "ጥንታዊነት ዘመናዊነት ነው።" |
| Created | Between 1 March 2018 and 3 October 2020— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 15 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/YeneTeweledHistory |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 9 Aug 2026, 06:33 | 112 | no change |
| 6 Aug 2026, 20:49 | 112 | first reading |
19 posts held, back to 3 October 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 19 posts for this entry, the most recent from 6 August 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 9 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
https://vm.tiktok.com/ZMHsMfyU1QpEb-MaeBc/
Signed Elias Gebru
ነገ አይቀርም!
Signed Elias Gebru
ደራሲ ፣ ተርጓሚና አርታኢ አማረ ማሞ ለትምህርት ወደ ኖሮይ በተጓዙበት ወቅት የተላለፉትን አስደናቂ ገጠመኝ እንዲኽ ያወጋሉ… "በወቅቱ ኖሮይ ፣ ኦስሎ የምኖር ብቸኛው ጥቁር እኔ ነበርኹ። ታዲያ መንገድ ላይ ስንቀሳቀስ ያገኘኝ ነጭ ኹሉ እያስቆመ ይቅርታ ይጠይቀኛል። በኋላ ነገሩ ሲደጋገም ግራ እጋባ ጀመር። ከዚያም ይቅርታ የሚጠይቁኝን ነጮች 'ምነው ፣ ምን አጥፍታችኹ ይቅርታ ትለምኑኛላችኹ?' እያልኩ ስጠይቅ <ነጮች በጥቁሮች ላይ የፈጸሙትን በደል በሬድዮ አልፎ አልፎ ብንሰማም የችግሩ ጥልቀት ግን 'cry, the beloved country' የተሰኘውን መጽሐፍ እስክናነብ በውሉ አልተገለጠልንም ነበር። እናም በኾነው ኹሉ አዝነን በዓለም ነጮች ስም ይቅርታ እንለም…
Signed ኄኖክ
Photo, posted without a caption
Signed ኄኖክ
"1950ዎቹ የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ የጸደይ ወራት ነበር" ይሉለታል። በአንጻሩ ለኢትዮጵያ የአገረ ሰብ ሙዚቃ የምጥ ጊዜ ነበር። ኢትዮጵያ ኦርኬስትራ የተሰኘ በአገረ ሰብ የሙዚቃ መሣርያዎች አገራዊ ሙዚቃዎችን የሚሠራ የተደራጀ ተቋም ቢኖርም አያሌ የዘመኑ ወጣቶች በዌስተርን ሮክ ሙዚቃ ነፍሳቸው ተወስዳ ስለነበር ያገራቸውን ዳና ለማድመጥ ጆሮ አላገኙም። በዘመኑ አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ በብሔራዊ ቲያትር ይሰናዳ የነበረው የሙዚቃ ድግስ ላይ የክብር ዘበኛ ፣ ምድር ጦር ፣ ፖሊስ ኦርኬስትራዎች በሚያቀርቡት ዘመናዊ ሙዚቃ ልቡ የማለለው ባላገር የኢትዮጵያ ኦርኬስትራ በመድረኩ ላይ ተዳብሎ መገኘትን እንደ እዳ ነበር የሚቆጥረው። ታዲያ በዚኽ የመከራ ወራት ነ…
Signed ኄኖክ
በአማራ እና በትግራይ ህዝቦች መካከል የሰላምና እርቅ መንገድ እንዲጀምር የምትሹ ሰዎች አላችሁ ወይ? ካላችሁ ይህንን ጥያቄ ሼር በማድረግ አዲስ የይቅርታ መንገድን በሰዉ አእምሮ ውስጥ ጥረጉ! ሁሉም ነገር ከሀሳብ ይጀምራልና እስኪ እኛ እንጀምረው። ፈሪም ይበሉን ደካማ ብቻ እንጀምረው። ሰላም 🕊ይሻላል። (ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አእምሮ) @EliasGebru
Signed Elias Gebru
አሜሪካ ሆይ አንቺ ስለ ዲሞክራሲም፣ ሰብኣዊ መብትም ሆነ ጥሰት የመናገር ሞራል የለሽም። 'የሶሪያን ጠባሳ ያየ በእሳት አይጫወትም' እንዲሉ አሜሪካን በዓይነ ቁራኛ ማየት ያስፈልጋል። ህዝብን ከፋፍላ ማባላት፣ ሥርዓተ መንግሥትን ማፍረስና ሀገርን መበተን የተካነችበት ነው። የጥቁሩንና አረቡን ውስጣዊ ክፍተት እየጠበቁ እሳት ላይ ጋዝ ማርከፍከፍ የለመዱት ምዕራባዊ አውሬዎች አሁን ደግሞ ለኢትዮጽያ የምናውቅላት እኛ ነን ብለው ተገትረዋል። ነገ ከነገ ወድያ ደግሞ ሰላም ማስከበር በሚል ተልካሻ ምክንያት ቢ - 29 ጀቶቻቸውን ላለመላካቸው ዋስትና የለንም። እነ አሜሪካ እስካሁን ድረስ ሰላምና ዲሞክራሲ እናሰፍናለን ብለው በገቡባቸው ሀገራት... አፍጋኒስታን፣ኢራቅ፣ሶሪ…
Signed Elias Gebru
ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አዕምሮ ወጣት ሐኪም ፣ ደራሲና ገጣሚ ሲሆን፤ በሌላ በኩል በፍትሕ መጽሔትና በሶሻል ሚዲያዎች ላይ በሚጽፋቸው የወቅታዊ፣ የአንድነትና የሰላም ጽሑፎቹም ይታወቃል ።ጥበባዊ ስብእናን የማስረጽ፣ ጥንታዊውን የኢትዮጵያ ልዩ የቶ ኃይል ወደኛ ዘመን ችግሮች አምጥቶ መሬት የረገጡ መፍትሔዎችን በማቅረብም ይጠቀሳል ። ደራሲው ከዚህ በፊት አንድ የእንግሊዘኛ ልብ-ወለድ በሎንዶን ሦስት የአማርኛ መጽሐፎችን በሸገር ያሳተመ ሲሆን በተለይም 3ኛ መጽሐፉ የሆነው #ኤቶዮጵ በአንድ አመት ውስጥ አራት ጊዜ በመታተም በአንባቢያን ዘንድ ተወዳጅነትን አግኝቷል ። 🚢🚢🚢🚢🚢 ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሣን ጨምሮ ሌሎችም ሐያሲያን ጥሩ አስተያየታቸውን የለገሱት ሲሆን፤ በሆሄ አመታ…
Signed Dessalegn
=> አድዋ እና ሰበቡ ©በሲራክ ወንድሙ ... ክፍል ፩ ....... ይህ ፅሁፍ ኅብረ ኢትዮጵያ በሚል ርዕስ በቴዎድሮስ በየነ በ2008 ዓ.ም ከታተመው የታሪክ መፅሀፍ ውስጥ የአድዋ ድል ከሚለው ምዕራፍ ላይ ለአንባቢ እንዲበጅ (እንዲገባ) በሌላ ቅንፍ በትንሹ እውቀቷን ለማስጨበጥ በሌላ ሌላ ቅንፍ ለመላው አፍሪካ የነፃነት በዓል ምክኒያት በማድረግ ከ ፌስቡክ ሆይሆይታ ና ሆያሆዬ ባሻገር ጦርነቱ ላይ በምናብ በመገኘት ለመዘካከር ነውና ሳትሰለቹ አንብቧት። መጀመሪያ ላይ ስለአድዋ ጦርነት መንስኤ ሲነሳ የውጫሌው ውል አንቀፅ አስራ ሰባት እንደሆነ በሰፊው ሲነሳ እንሰማለን ውሉ ችግሩ ምንድነው? መቼ ተፈራረሙ? ውጫሌ የት ነው? ....ውጫሌ በወሎ ወረኢሉ ውስ…
Signed C-ራክ
ግርማዊ ጃንሆይ ሱዳንን በጎበኙበት ወቅት ለሱዳኑ ፕሬዚዳንት ጄነራል አቡድ እንዲህ የሚል ጥያቄ አቀረቡ "ክርስቲያን ኢትዮጵያዊያን እዚህ ሱዳን ብዙ ስላሉ ለእነርሱ የሚሆን አንድ የጸሎት ቤት ለመሥራት እፈልጋለሁና ቦታ ቢሰጡኝ?" ሙስሊሙ የሱዳን ፕሬዝዳንትም ያለአንዳች ማንገራገር ጥያቄውን ተቀብለው ለኢትዮጵያ ክርስቲያኖች መገልገያ የሚሆን መሬት ቸሩ። ጃንሆይም በካርቱም ከተማ የደብረ ሰላም መድኃኒዓለም ቤተ ክርስቲያንን አስገነቡ። በባዕድ አገር ለዚያውም ሙስሊም መሪ ለክርስቲያኖች የአምልኮ ስፍራ በሚቸርበት ዓለም ላይ እኛ ሙስሊም ወገኖቻችን በገዛ አገራቸው /አክሱም/ ላይ የአምልኮ ስፍራ እንዳይኖራቸው እንከለክላለን። ፍርድህ የታቃናች ትሁን! Subscri…
Signed ሔኖክ ደመላሽ
Watch "ከአደዋ 88 ዓመታት በፊት የተፈጸመው ያልተነገረለት ሌላኛው አደዋ። the other adawa/ባለጌ ቲዩብ, Balege Tube/" on YouTube https://youtu.be/XD8SNiWAkW8
Signed ሔኖክ ደመላሽ
https://youtu.be/BfiH1n0K1MQ
Signed ሔኖክ ደመላሽ
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @YeneTeweledHistory. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
@YeneTeweledHistory named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all.A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 9 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የኔ ትውልድ ታሪክ” (@YeneTeweledHistory), 112 subscribers as measured 9 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/YeneTeweledHistory.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.