Telegram RegisterThe public register of Telegram

Channel

የመፈጠርን ዓላማ ማወቅ

@YemefexeriAlama

On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry

200subscribers

+0 since we began measuring on 7 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001267093204
TypeChannel
Username@YemefexeriAlama
Descriptionእንኳን ወደዝህ Channel በሰላም መጡ፡፡ በዝህ Channel ስለ መፈጠር ዓላማና በዓላማ ዙርያ አዳድስ ትምህርቶችን ያገኛሉ፡፡ በመጻፋ ላይ የሰፈሩ ትምህርቶችን ከእኔ ጋር በመሆን ይከታተሉን፡፡
CreatedBetween 1 March 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded7 August 2026
Last confirmed live7 August 2026
Measurements held2
On Telegramt.me/YemefexeriAlama

Growth

2007 Aug 2026, 01:59 — 200 subscribers7 Aug 2026, 04:02 — 200 subscribers7 Aug 2026, 01:597 Aug 2026, 04:02
2 measurements taken within a single day. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 199–201 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
7 Aug 2026, 04:02200no change
7 Aug 2026, 01:59200first reading

Engagement

20 posts held, back to 31 December 2022the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 19 December 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

What this channel posts

Photos
20
Videos
1
Links
11

Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 7 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.

Recent posts

19 Dec 2024, 15:30 UTC165 viewsread 7 August 2026

ለብቻዬ ቀረው !😒😭 በምድር ቆይታችሁ በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ ታልፋላችሁ። በማጣት በማግኘት፤ በመራብ በመጠማት፤ በደስታ በሀዘን፤ እንድሁም ደግሞ #ለብቻቹ ነገሮችን በመጋፈጥ። በህይወት እያለን ከሚገጥሙን ከየትኞቹም ነገሮች ይልቅ እጅግ የከፋውና የሚያሳምመው ለብቻ በመሆን ነገሮችን የሚትጋፈጡት ጊዜ ነው። አምላክ ጠንካራ እንድትሆኑለትና ነገ ለምመጣው ለህይወት ፍልምያ ልያዘጋጃችሁ #ለብቻችሁ እንድትሆኑ ያደርጋችኋል። በእርግጥ አንድም ወዳጅ በቅርብ ሳይኖር፤ አንድም ጓደኛ ከአጠገብ ሳይኖር በዛ ላይ ከቤተሰብ ተነጥሎ #ለብቻ መቅረት አስከፍና አስጨናቅ ብሆንም አምላክ ብዙ ነገር ልያስተምራችሁ ለእርሱ ጥሩ አጋጣም ነው። አሁን ባለኝ ቆይታ ነገሮችን ለብቻና ለብ

2 Dec 2024, 15:32 UTC169 viewsread 7 August 2026

ዛሬ ማታ 3:00 ሰዓት "ከውስጥ የሚወጡ ማዕድናት" መፅሐፍ ፀሐፍ ወንድማችን ምንተስኖት ጋር በቴሌግራም ጉሩፓችን ድንቅ የውይይት ጊዜ አለን! በፍፁም አይረሳ! Linku ነክታቹ በመቀላቀል ተከታተሉን..... https://t.me/YemefexerinAlamaMawok

30 Nov 2024, 14:39 UTC126 viewsread 7 August 2026
Photo

ውድ የመፈጠርን ዓላማ ማወቅ ጉሩፕ ቤተሰቦቼ.... ህዳር 23 እለቴ ሰኞ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት "ከውስጥ የሚወጡ ማዕድናት" መፅሐፍ ዳሰሳ..... ከመፅሐፉ ፀሐፍ ምስተስኖት ጋር ይጠብቁ...

25 Sept 2024, 11:09 UTC217 viewsread 7 August 2026

ምድር ብዙ ፍጥረትን የያዘችና የተሸከመች ከመሆኗ ባሻገር እያንዳንዱ በምድር ላይ የሚኖር'ና የተፈጠረ ፍጥረት የተፈጠረበት የራሱ የሆነ ዓላማ አለው። ፈጣሪም ፍጥረታትን ስፈጥር በልቡ ካነገበው ዓላማ ጋር አቆራኝቶ ነው። ከተፈጠሩ ከየትኞቹም ፍጥረታት መካከል የሰው ልጅ የተፈጠረበት ዓላማ በእጅጉኑ የምያስደንቅ ነው። በዚህ ሁሉ ግን ትልቁና አሳዛኙ ነገር ይህ ለድንቅ ዓላማ የተፈጠረው ሰው የተፈጠረበትን ዓላማ ባለማወቅ'ና በመዘንጋት ህይወት ውስጥ መመላለሱ ነው። ምድር ከየትኛውም ከተሸከመችሁ ሸክም በላይ ለሷ ትልቁ ሸክሟ "ያለ ዓላማ" የተፈጠረበትን ዓላማ ሳያውቅ የሚኖር ሰው ነው። ታማኝ ተሾመ

23 Sept 2024, 20:47 UTC183 viewsread 7 August 2026

ወጣቶች አላችሁ !? ወንድሞች....እህቶች ሁላችሁም ህዳር 2/03/2017 የት ናችሁ? ቀጠሮ ከእኛ ጋር አድርጉ! ተፅእኖ ለመፍጠር ብርቱ ተጋድሎ እናድርግ! ማህበራዊ ሚድያን ለተፅእኖ ፈጣርነት ለበጎ አላማ እንጠቀም !እንችላለን! ማድረግ እንችላለን! የመፈጠርን ዓላማ ማወቅ እንችላለን ! የዓላማን ህይወት መኖር እንችላለን! ህልማችንን ከግብ ማድረስ በእርግጠኝነት እንችላለን! እንግድያውስ..... ህዳር 2 እለት ሰኞ ከምሽቱ 3:30 እንቅልፍን ሰውተን እኛ ቤት እናሳልፍ! መቻላችንን ተሰብስበን እንወያይ! እናሳይ!

23 Sept 2024, 13:15 UTC246 viewsread 7 August 2026

ውድ የመፈጠርን ዓላማ ማወቅ ቤተሰቦች ሰላማችሁ የበዛ ይሁን! ህዳር እለቴ ሰኞ ከምሽቱ 3:30 በዚህ በቴሌግራም ጉሩፓችን "የመፈጠርን ዓላማ ማወቅ" በሚል ሀሳብ ዙርያ ነፃ የውይይት መድረክ ይኖረናል። እንድሁም ተጋባዥ እንግዶችም ይኖራሉ። አይረሳ! አመሰግናለሁ ! https://t.me/YemefexerinAlamaMawok

19 Sept 2024, 15:27 UTC178 viewsread 7 August 2026

እራስን ፈልጎ ማግኘት የሰው ልጅ በምድር በሚኖረው ቆይታው ከሁሉ አስቀድሞ ማድረግና ለማድረግ መወሰን ካለበት ነገር መካከል "ራስን ፈልጎ ማግኘት" ዋነኛ ነው። ከራሱ ጋር ጥሩ ተግባቦት ፣ ጥሩ ወዳጅነት የሌለው ሰው በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ቢሆን ተስፋ ለመቁረጥ እጅግ በጣም ቅርብ ነው። እራስን ፈልጎ ማግኘት የሚጀምረው ከአስመሳይነት ህይወት ለመውጣት ከእራስ ጋር በምደረግ ጥረት'ና ውሳኔ ነው። ሰው እራሱን ፈልጎ ካላገኘ ሁልጊዜ እራሱን በአስመሳይነት ህይወት ውስጥ ያገኛል። ከአምላኩ ጋር እንድሁም ከሰዎች ጋር በሚኖረው ተግባቦት ባለመደሰትና በብዙ እራሱን በመጥላት ውስጥ ከተመላለሰ ያ ሰው እራሱን ፈልጎ ያላገኘ ሰው ነው። እራስን ፈልጎ ማግኘት እኔ ማነኝ?

9 Mar 2024, 20:21 UTC245 viewsread 7 August 2026

ነገ ያስፈራል! እንደት ይኖራል ግን 😒😭 አንዳንዴ በህይወት ቆይታ ነገሮች በብዙ ተስፋ ከማስቆረጣቸው በላይ እጅግ በጣም ያደክማሉ። ያሰባችሁት'ና ያቀዳችሁት ሳይሳካና ሳይሆኑ ስቀሩ ደግሞ በብዙ ልብን ይሰብራሉ። ተስፋ ቆርጣችሁ አታውቁም!? እኔ ብዙ ጊዜ ተስፋ ቆርጨ አውቃለው። ከመኖር ያለፈ ላለመኖር ወስኜ የመኖርን ተስፋ ፈጣር ቀጥሎልኝ ይሄው እስከዛሬ አለው። ወዳጆቼ! ነገ ያስፈራል አይደል!? ዛሬ ነገሮች ጥሩ አልሆኑም! አልተሳኩም! ዛሬ በዚህ ከቀጠለ ነገ ታድያ እንደት ልሆን ነው!? ብላችሁ በብዙ እየሰጋችሁና እየፈራችሁ ከሆነ እናንተ ብቻ አይደላችሁም እኔም ከእናንተው ጎራ ነኝ! ምንም ያህል ነገሮች ባይሆኑና ባይሳኩ፣ መልካቸውን ቀይረው ብዘበራረቁ፣ ከ

Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @YemefexeriAlama. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Mentions

Names

Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.

A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 7 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“የመፈጠርን ዓላማ ማወቅ” (@YemefexeriAlama), 200 subscribers as measured 7 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/YemefexeriAlama.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.