28 Aug 2026, 15:22 UTC321 views4 reactionsread 18 September 2026 #የሰውን_ድካም_ወደ_ወሬ_አትቀይሩ!
✔️ አንድ ሰው በድካሙ ጊዜ የነገረህን ነገር፣ ሳይነግርህም አንተ የምታውቀውን ነገር፣ እርሱ የሌለውን ነገር አንተ የሰየምክበትን ስም እንኳን፣ በድፍረት ለሌላ ሰው አትናገረው። ምክንያቱም ለአንተ ተራ ወሬ የሆነው ነገር፣ ለእርሱ ግን የሕይወቱ ቁስል፣ የልቡ ምስጢር ወይም የእምነት አደራ ሊሆን ይችላል።
✔️ #በተለይ፦ ስለ ቤተሰባችሁ፣ ስለ ቀድሞና ስለ አሁኑ ወዳጆቻችሁ፣ ስለ ድካማቸው፣ ስለ ችግራቸው፣ ስለ ስህተታቸው እና ስለ ግል ሕይወታቸው አስፈላጊነት ከሌለው ለሌላ ሰው አትናገሩ። #ለፍቅረኛችሁም ይሁን ለቅርብ #ወዳጃችሁ፣ የሌላ ሰውን ድካም ይሁን ችግር እንደ ራሳችሁ ጠብቁ።
✔️ እውነት ቢሆንም እንኳን፣ ሁሉም እ…
❤4
Signed Qajeelaa Waaqoo Bidiree
23 Apr 2026, 06:15 UTC885 views6 reactionsread 18 September 2026 ☑️ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አምነን የእግዚአብሔር ልጆች የሆንን፣ የዘላለም ሕይወትንም በእርሱ በማመን ከዚያ ቀን ጀምረን የጀመርን፣ ከሞት በኋላም ከአሁኑ ሕይወታችን በላይ በሰማይ ለመቀጠል የጌታችንን ዳግም ምጽአት እየተጠባበቅን ያለን ቅዱሳን፤ በዚህች አንዲት ስንዝር ለማትሞላ የምድር ቆይታችን ከሁሉ ነገር በላይ እግዚአብሔርን በመፍራት በንጽህና እንኑር!
👉 #እግዚአብሔርን_መፍራት_ምንድ_ነው?
እግዚአብሔርን መፍራት ማለት እርሱን ስናስብና ስለ እርሱ ስናስብ መደንገጥ ወይም መርበትበት ማለት አይደለም፤ እግዚአብሔርን መፍራት ማለት ክብር፣ ፍቅር፣ መታዘዝ እና ታማኝነት ያለበት ሕይወትን መኖር፤ እርሱን በልባችን ማክበር እና በሕይወታችን ሁሉ ላይ ማስቀደም…
❤6
Signed Qajeelaa Waaqoo Bidiree
5 Dec 2025, 09:29 UTC≈1,390 views12 reactionsread 18 September 2026 ☑ #ኢየሱስ_ክርስቶስ_ፍጹም_አምላክ_ነው!
👉 ዮሐንስ 1፥1፦ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
👉 ፊልጵስዩስ 2፥10-11 ፦ ¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ ¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
👉 ዮሐንስ 13፥13፦ እናንተ መምህርና ጌታ ትሉኛላችሁ፤ እንዲሁ ነኝና መልካም ትላላችሁ።
👉 ቆላስይስ 1፥15-16፦ እርሱም የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው፤ የሚታዩትና የማይታዩትም፥ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት፥ በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈ…
❤12
Signed Qajeelaa Waaqoo Bidiree
18 Nov 2025, 06:41 UTC≈1,300 views8 reactionsread 18 September 2026 ☑ YESUUS KIRISTOOS
FAYYISAADHA!
።።።።።።።።።።።።።
👉 #Wongeela_Maatewoosii 1:21
Isiin ilma hin deetti; inni waan kolbaa ifii cubbuu irraa fayyisuuf, maqaa isaa, ‹Yesuus› jettaan» jedheen.
👉 #Wongeela_Luqaasii 19:10
Ilmi Namaa ka bade barbaadee fayyisiisaaf dhufeera» jedhe.
👉 #Wongeela_Yohaannisii 3:17
Biyya lafaa karaa isaatiin akka fayyisuuf malee, akka itti muruuf Waaqi Ilma ifii gara biyya lafaa hin ergi…
❤8
Signed Qajeelaa Waaqoo Bidiree
8 Nov 2025, 17:49 UTC≈1,150 views8 reactionsread 18 September 2026 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና። ሮሜ 1፥16
👉 #ኢየሱስ_ዓለምን_ከሃጢያት_ባርነት_ለማዳን_ነፍሱን_ለዓለም_እንደ_ሰጠ_አዉጃለሁ!
(ዮሐንስ 15፥13)፦ ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።
👉 #ክርስቶስ_ኢየሱስ_መስቀል_ላይ_በሰራው_የጽድቅ_ሥራ_በእግዚአብሄርና_በሰ_መካከል_የነበረው_ጠላትነት_መወገዱ_እናገራለሁ!
(ኤፌሶን 2፥14-16)፦ ¹⁴-¹⁵ እርሱ ሰላማችን ነውና፤ ሁለቱን ያዋሐደ በአዋጅ የተነገሩትንም የትእዛዛትን ሕግ ሽሮ በመካከል ያለውን የጥል ግድግዳን በሥጋው ያፈረሰ፤ ይህም ከሁለታቸው አንድን አዲስን ሰው በራሱ ይፈጥ…
❤8
Signed Qajeelaa Waaqoo Bidiree
6 Aug 2025, 10:48 UTC≈1,780 views10 reactionsread 18 September 2026 አንድ ስንዝር ለማይሞላ ጊዜ ዘላለማችንን ቸል አንበል፨ ከትላንት ይልቅ ምቾቶቻችንን ጥለን፣ ያለንን ሁሉ ሽጠን፣ በእውነት ለእውነት መኖሩ ይብዛልን። #ኢየሱስ_ይመጣል።
ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል።
(1ኛ ዮሐንስ 2፥17)
https://t.me/YemaynawetMengistWengel
❤8👍1👎1
Signed Qajeelaa Waaqoo Bidiree
21 Jul 2025, 08:39 UTC≈1,770 views3 reactionsread 18 September 2026 እግዚአብሔር አብ የሰላምን የምሥራች ቃል በኢየሱስ ክርስቶስ አማካይነት ለሰው ልጅ ላከ።
☑ ይህ ኢየሱስ ክርስቶስ የፍጥረት ሁሉ ጌታ ነው።
☑ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የኃጢአቱን ስርየት ይቀበላል።
https://t.me/YemaynawetMengistWengel
👍2❤1
Signed Qajeelaa Waaqoo Bidiree
1 Jul 2025, 13:18 UTC≈2,090 views2 reactionsread 18 September 2026 #የማያልፍ_የመሰለ_ሁሉም_እንደ_ቀልድ_ያልፋል።
☑ ኤፌሶን 5፥15-17፦ እንግዲህ እንደ ጥበበኞች እንጂ ጥበብ እንደሌላቸው ሳይሆን እንዴት #እንድትመላለሱ #በጥንቃቄ_ተጠበቁ፤ ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ። ስለዚህ የጌታ ፈቃድ ምን እንደ ሆነ አስተውሉ እንጂ ሞኞች አትሁኑ።
https://t.me/YemaynawetMengistWengel
👍2
Signed Qajeelaa Waaqoo Bidiree
30 Jun 2025, 11:46 UTC≈2,030 views5 reactionsread 18 September 2026 #በመንገዳችን
🎯 አሉልን የምንላቸው ወዳጅ ዘመዶቻችን ከእኛ የተሻሉ እንደሆኑ የሚሰማቸው ከሆነና ለእኛ የሚያስፈልግ፥ በእኛ ዘንድ የሌለውን ነገር ሊያደርጉልን ብፈልጉ እነርሱ ወዳሉበት ፈልገን እንሔዳለን ወይም እነርሱ ወዳሉበት ይጠሩናል እንጂ በፍጹም እኛ ወዳለንበት መንደር ወርዶ አይመጡም።
🎯 ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት፥ በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ የተፈጠሩ፣ ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኵር የሆነ፣ ሰማይ ዙፋኑ፣ ምድር የእግሩ መረገጫ የሆነ፣የሌለውን እንዳለ አድርጎ የሚጠራ፣ ለሞተው ሕይወትን የሚሰጥ፣ ሁሉ በእርሱ የተፈጠረ እንዲሁም ለእርሱ የተፈጠረለት #አምላክ_ከሰማይ_ወርዶ_የተወሰደብንን_የዘላለም_ክብር ልመልስን ወደ …
❤5
Signed Qajeelaa Waaqoo Bidiree
17 Jun 2025, 07:15 UTC≈2,240 views8 reactionsread 18 September 2026 የምድረን ግሳንግስ ሁሉ ትተን ወደ ኋላ፤ ለእግዚአብሔር መንግስት ታማኝና ትጉ ባሪያዎች በመሆን፣ የልጁን መልክ ለብሰን፥ እንዲሁም ደግሞ ገልጠን እናልፍ ዘንድ መሻታችን ሁሉ በሰማያዊ ስርዐት ይወሰድ።
እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ፤ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ፥ መቅደሱንም እመለከት ዘንድ። (መዝሙር 27፥4)
በቤቱ ሆኜ ዘወትር፦ ፊቱን፣ ሞገሱን፣ ክብሩን፣ ግርማውን... እያየው ውሎ ማደር ነው የእግዚአብሔር ደስታ። #በብዙይብዛልን
https://t.me/YemaynawetMengistWengel
❤7🤯1
Signed Qajeelaa Waaqoo Bidiree
4 Jun 2025, 06:14 UTC≈1,970 views8 reactionsread 18 September 2026 የራስን ሕይወት ለመኖር ተብሎ ከክርስቶስ የተካፈልነውን ሕይወት የማይመጥን ነገር ከማድረግ፤ ክርስቶስን ለመምሰል የሚጠይቀንን ዋጋ መክፈሉ የዘላለም ዋስትናችን ነው።
https://t.me/YemaynawetMengistWengel
❤8
Signed Qajeelaa Waaqoo Bidiree
21 May 2025, 08:11 UTC≈2,230 views7 reactionsread 18 September 2026 ለእኛ የተባረከ ተስፋችን፥ ቤት፣ መኪና፣ ትዳር፣ ሃብት፣ ንብረት፣ ስልጣንና እነዚህን የመሳሰሉት ሳይሆን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ተመልሶ መምጣት ነወ።
ሄጄም ስፍራ ባዘጋጅላችሁ፥ እኔ ባለሁበት እናንተ ደግሞ እንድትሆኑ ሁለተኛ እመጣለሁ ወደ እኔም እወስዳችኋለሁ። (ዮሐንስ 14፥3)
https://t.me/YemaynawetMengistWengel
❤4👍2🕊1
Signed Qajeelaa Waaqoo Bidiree
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @YemaynawetMengistWengel. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.