መዝሙር 55 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² ጠላትስ ቢሰድበኝ፥ በታገሥሁ ነበር፤ የሚጠላኝም ራሱን በላዬ ከፍ ከፍ ቢያደርግ፥ ከእርሱ በተሸሸግሁ ነበር። ¹³ አንተ ግን፥ እኩያዬ ሰው፥ ባልንጀራዬና የልቤ ወዳጅ፤......😞 💔ደጋግመህ በአደባባይ እየሞትክላቸው በአደባባይ ሸጠው በቁም ከቀበሩህ ⚰️ እንኳን መስዋዕቶችህ አንተም አትገባቸውም! ገመሀልያ! ገመሀልያ! ገመሀልያ!
💯155❤3😭3👏1

Channel
@YaddahprophetessMic
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
4,646subscribers
-60 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
| Telegram ID | -1001801439812 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @YaddahprophetessMic |
| Created | Between 1 October 2022 and 30 September 2023 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 6 September 2026 |
| Measurements held | 12 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 6 September 2026 |
| On Telegram | t.me/YaddahprophetessMic |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 6 Sept 2026, 09:55 | 4,646 | -8 |
| 2 Sept 2026, 03:28 | 4,654 | -7 |
| 30 Aug 2026, 03:45 | 4,661 | -5 |
| 27 Aug 2026, 13:54 | 4,666 | -8 |
| 24 Aug 2026, 23:44 | 4,674 | -6 |
| 21 Aug 2026, 03:56 | 4,680 | -7 |
| 18 Aug 2026, 03:11 | 4,687 | -11 |
| 14 Aug 2026, 19:43 | 4,698 | -7 |
| 11 Aug 2026, 10:53 | 4,705 | -4 |
| 8 Aug 2026, 09:16 | 4,709 | +3 |
| 7 Aug 2026, 10:31 | 4,706 | no change |
| 7 Aug 2026, 10:21 | 4,706 | first reading |
20 posts held, back to 15 February 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 7 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 19 May 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Measured directly from 2 videos with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
494 reactions across 19 posts, in 11 distinct kinds. The most used accounts for 31.4% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 💯 | 155 | 31.4% | |
| ❤ | 116 | 23.5% | |
| 🔥 | 115 | 23.3% | |
| ❤🔥 | 26 | 5.26% | |
| 😭 | 25 | 5.06% | |
| 🥰 | 18 | 3.64% | |
| 🙏 | 13 | 2.63% | |
| 😍 | 9 | 1.82% | |
| 😱 | 7 | 1.42% | |
| 🤯 | 6 | 1.21% | |
| 👏 | 4 | 0.81% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 19 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 494 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 15 February 2026 to 19 May 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
መዝሙር 55 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² ጠላትስ ቢሰድበኝ፥ በታገሥሁ ነበር፤ የሚጠላኝም ራሱን በላዬ ከፍ ከፍ ቢያደርግ፥ ከእርሱ በተሸሸግሁ ነበር። ¹³ አንተ ግን፥ እኩያዬ ሰው፥ ባልንጀራዬና የልቤ ወዳጅ፤......😞 💔ደጋግመህ በአደባባይ እየሞትክላቸው በአደባባይ ሸጠው በቁም ከቀበሩህ ⚰️ እንኳን መስዋዕቶችህ አንተም አትገባቸውም! ገመሀልያ! ገመሀልያ! ገመሀልያ!
💯155❤3😭3👏1
#ኢየሱስ_ያድናል_ይታደጋልም በኃጢአት ምክንያት ሞት ተፈርዶባት ለተቅበዘበዘችዋ ነፍስ በሙታን ሸለቆ፣ በተስፋ ቢስ ህይወት፣ በኃጥያት እስራት፣ በበደል ቀንበር ስር በመሆን ለሰነበተች ነፍስ፤ ልክ ዓይኖቿን ወደ ቀራንዮ መስቀል ሥራ ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ በእምነት ስታዞር በዘላለማዊ ፍቅርና ምህረት ሊቀበላት ዛሬም በደሙ አጥቦ ሊያነፃ እጆቹን ዘርግቶ ይጠብቃል። ከሰይጣንና ከጨለማው አሰራር ነፃ አውጥቶ በማዳን፤ የመንፈሱን ደስታ ሊሰጥ ዛሬም ዝግጁ ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታና አዳኝ ንጉሥም ነው። ዛሬም በእምነት ወደ እርሱ የሚመጡትን ያድናል ይታደጋልም። “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድ…
❤10🔥4🙏2🥰1
የዕድሜዬን ቀናት የጨመርክልኝ ደጉ ጌታዬ ከፍ በልልኝ🙏 በእግዚአብሔር ምህረት ባይሆን ዛሬ ይሄን ቀን ማየት የማይታሰብ ነበር...... 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂 I BORN TO SUCCEED🎉🎉
❤🔥12😍7🥰5❤2🔥2
የቸኮለ ልብ እንጂ የዘገየ አምላክ የለንም❗️ ⏩ቢዘገይ እንኳን እኮ እግዚአብሔርን የሚቀድመው የለም! https://t.me/YaddahprophetessMic join and share
❤9🔥6🥰1😍1
እንደ ሰው ትልቁ ውድቀታችን, የተሰጠን ነገር ዋጋ የሚገባን በማግኘታችን ደስታ ውስጥ ሳይሆን ያለን ነገር ከመኖር ወደ ማጣት ሲቀየር ባለው ሀዘን ውስጥ ነው። 👉የተሰጠህ ጤንነት የሚገባህ በሽታ የሚባል ነገር ወደ ህይወትህ ሲገባ ነው! 👉የተሰጠህ አየር የሚገባህ መተንፈስን መቸገር ስትጀምር ነው! 👉መጥገብ የሚገባህ መራብ የሚባል ነገር ሲሰማህ ነው! 👉የተሰጠህ ሰው እንኳን የሚገባህ የተሰጠህን መጠበቅ አቅቶህ ጥሎህ የሄደ ዕለት ነው! 🛑ያለን ነገር እንዲገባን እስኪወሰድብን አንጠብቅ! በጎደለው ለማማረር እንደምንፈጥን እስኪ ስላሉን እና ስለተሰጡን ውድ ነገሮች ለማመስገን እንቸኩል! በዚህ ማለዳ እኮ ነቅተን ስልካችንን መክፈት ስንችል ዛሬን መንቃትን እየፈለጉ ያ…
❤13😭3👏1🙏1
ተጠንቀቁ ⚠️ ህልም እና ራዕይ መጠለፍ ስለሚችሉ ያያችሁትን(በተለይ ስለራሳችሁ ያያችሁት እና የሰማችሁትን) የምትነግሩትን ሰው ለይታችሁ እወቁ❗️ ምክንያቱም ከምትነግሩት ሰው ጀርባ የሚሰራውን መንፈስ እርግጠኛ መሆን አትችሉም! 👉ጠላት በመንፈሳዊ አለም Locate ማረግ ያልቻለውን በስጋዊው አለም ሄዶ ማደን አይችልም። “መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።” — ኤፌሶን 6፥12 https://t.me/YaddahprophetessMic join and share
🔥12❤4🤯2😱1
መዝሙር 64 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ አቤቱ፥ ወደ አንተ በለመንሁ ጊዜ ጸሎቴን ስማኝ፥ ከጠላትም ፍርሃት ነፍሴን አድን። ² ከክፉዎች ሸንጎ ከዓመፀኞችም ብዛት ሰውረኝ። ³ እንደ ሰይፍ ምላሳቸውን አሰሉ፤ መራራ ነገርን ለማድረግ፥ ⁴ ንጹሕንም በስውር ለመንደፍ ቀስትን ገተሩ፤ ድንገት ይነድፉታል አይፈሩምም። ⁵ ለእነርሱ ለራሳቸው ክፉ ነገርን አጸኑ፤ ወጥመድን ይሰውሩ ዘንድ ተማከሩ፤ ማንስ ያየናል? ይላሉ። ⁶ ዓመፃን ፈልጓት፥ ሲፈትኑም አለቁ፤ የሰው የውስጥ አሳቡና ልቡ የጠለቀ ነው፥ ⁷ እግዚአብሔርም ከፍ ከፍ ይላል። የድንገትም ፍላጻ ያቈስላቸዋል፤ ⁸ አንደበታቸው ያሰናክላቸዋል፥ የሚያዩአቸውም ሁሉ ይደነግጣሉ። ⁹ ሰዎች ሁሉ ፈሩ፥ የእግዚአብሔርንም ሥራ ተናገሩ፥ ሥራ…
🔥9🙏4❤🔥3❤1
እናንተ ካበሰላችሁት እግዚአብሔር ያበሰለው ይጣፍጣል! የእግዚአብሔር ያጠግባል! የእግዚአብሔር ያሳድጋል! እውነቴን ነው እናንተ የምትሰሩት ,ጠረጴዛችሁም ሁሉም ይቅር! ሁልጊዜም ለመለኮታዊ ግብዣ ራሳችሁን አዘጋጁ ምክንያቱም አብሳዩ እራሱ እግዚአብሔር ነው!😇 https://t.me/YaddahprophetessMic join and share
🔥9❤🔥4🥰2❤1😍1
some one said:- "እግዚአብሔር በአይኑ ብሌን አይጫወትም"🙌። “በምድረ በዳ በጥማት፥ የነፋስ ጩኸትም በሞላበት ውድማ አገኘው፤ ከበበው ተጠነቀቀለትም፤ እንደ ዓይን ብሌን ጠበቀው።” — ዘዳግም 32፥10 መልካም ምሽት💫
❤14😭3🔥2
የዳቦ ቤት ባለቤት ልጅ ለብዙዎች የሚተርፉ ዳቦዎችን መቆጣጠር የሚችል ራስ(Head) መሆኑን ሳያውቅ ዳቦ ጥያቄ ሆኖበት እየተራበ ከሆነ ወይ ስለ #አባቱ ወይ ደግሞ ስለ ራሱ #ልጅነት ያልገባው የሆነ ነገር አለ! “ብሩ የእኔ ነው፥ ወርቁም የእኔ ነው፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።” — ሐጌ 2፥8 👉የብሩም የወርቁም ባለቤት የሆነው አባትህ ወይ ደግሞ ከመለኮት የተካፈልከው ልጅነት ካልገባህ አለቃ ልትሆንበት የተገባው ፋይናንስ ባርያ አርጎ ሊያስቃይህ ይችላል! https://t.me/YaddahprophetessMic join and share
🔥12❤8🤯1
እግዚአብሔር ሁሏም ሴት ውስጥ አስደናቂን ሀይል እና ነገርን አብዢ ጥበባዊ ተፈጥሮን ሰውሮ አስቀምጧል። ነገር ግን እግዚአብሔር ውስጥሽ በአስቀመጠው አቅም ልክ ለመገለጥና ማንነትሽን (እግዚአብሔር በአንቺ ለይ ያለውን አላማ ፈልጎ ማግኘት ይጠበቅብሻል)! 👉እንደ አልማዝ ለመገኘት የማትደረሺ ውድ ሁኚ እንጂ በሁሉም ስፍራ አትገኚ! እንደ አበባም የምትተከይበትን እና የምታፈሪበትን የሚገባሽን መሬት ምረጪ! https://t.me/YaddahprophetessMic join and share
❤7🔥5🥰3
👉 እግዚአብሔር አብርሃምና ሳራ ጋር ቆይቶ የመጣው የሰው ጊዜ ለእግዚአብሔር ተአምራት አደራረግ ገደብ እንደማይሆን ለማሳየት ብቻ ሳይሆን የሰው ፍፃሜ የእርሱ ጅማሬ መሆኑን ለማሳየትም ጭምር ነው። ምክንያቱም እንግዲህ በእዛ እድሜ እንኳንስ ልጅ ለማግኘት በራሳቸው ስሌት ሊለፉ ይቅርና በእድሜ ስለገፉ ግንኙነት ለማድረግ እራሱ ደክመውና በእዛ ነገር ደስታ የማያገኙበት ጊዜ ለይ ነበሩ። “ሣራም በልብዋ እንዲህ ስትል ሳቀች፦ ካረጀሁ በኋላ በውኑ ፍትወት('êden) ይሆንልኛልን? ጌታዬም ፈጽሞ ሸምግሎአል።” — ዘፍጥረት 18፥12 🛑አያችሁ አንዳንድ ጊዜ እግዘብሔር በእኛ ህይወት ተአምራቱን ለመጀመር የኛ መኳተን እስኪያልቅ እንዲጠብቅ ሊያረገው ይችላል። በራሳችን ማ…
❤8🔥5😱2❤🔥1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @YaddahprophetessMic. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
This channel appears in 2 seed channels' Telegram-generated recommendation lists in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 6 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“YAĎAH(የተገለጠ🔥)” (@YaddahprophetessMic), 4,646 subscribers as measured 6 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/YaddahprophetessMic.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.