ነገ ለካ ባዳ ነው አናውቀውም። አንተን ለማግኘት ነገ ዛሬ ስል ሞት አንተን አሳጣኝ😭😭😭😭 ተስፋዬ ህልሜ ነበርክ። እንዴት ተፅናንቼ ልርሳህ መፍቴሄው ለኔ😭😭😭😭😭😭
Signed Biniyam Tsegaye

Channel
@YOPPPP
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
182subscribers
-4 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001291689537 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @YOPPPP |
| Created | Between 1 April 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 8 October 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 8 October 2026 |
| On Telegram | t.me/YOPPPP |
Other / unclassifiable — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 8 October 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 53% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 8 Oct 2026, 02:00 | 182 | -1 |
| 20 Aug 2026, 06:29 | 183 | -1 |
| 14 Aug 2026, 07:26 | 184 | -2 |
| 7 Aug 2026, 07:18 | 186 | no change |
| 7 Aug 2026, 01:35 | 186 | first reading |
20 posts held, back to 17 September 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 27 January 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
ነገ ለካ ባዳ ነው አናውቀውም። አንተን ለማግኘት ነገ ዛሬ ስል ሞት አንተን አሳጣኝ😭😭😭😭 ተስፋዬ ህልሜ ነበርክ። እንዴት ተፅናንቼ ልርሳህ መፍቴሄው ለኔ😭😭😭😭😭😭
Signed Biniyam Tsegaye
pdf እንድሰራላችሁ ከፈለጋችሁ በውስጥ አውሩኝ @Yop21
Signed Biniyam Tsegaye
ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ እንደምን አላችሁ? የመፅሐፍ ጥቆማ አለኝ ህይወትን ለማሸነፍ ህልማችሁ ግባችሁ እንዳትመቱ የቤተሰብ የጎረቤት የሰፈር ሰው ምላሳቸው እሾክ ለሆነባች ምን ይሉኛል አስሮ ላስቀመጣችሁ እነሆ መፍተሄው የሜል ሮቢንስ( ተዋቸው ና እኔ ምን ላርግ) ድንቅ ፍልስፍና። አንብቡት ድንቅ መፅሐፍ ነው ትወዱታላችሁ።
Signed Biniyam Tsegaye
የገጠመኝ፣ ከኬጂ_ ሁንቨርሲቲ በቤተሰብ ትከሻ ሆኜ ለ23 ዓመት ኖርኩኝ 03/04/2014 በGeography ለኩ ጭሜ 9-12 በመምህርነት በሁለት ሺፍት ለ2 ዓመት ሰራው ደሞዜ 4000 ብር ቤት ክራይ፣ መዋጮ የእንትን የእንትን ተደማምሮ😭 ደሞዙ ሞተ እኔን ሲገድል ስራዬን ለቀቅኩኝ። ገቢዬን ከፍ ለማረግ ንግድ ጥሩ አማራጭ ብዬ የወደድኩትን ጀመርኩኝ እሱም ገደል ከቶኝ አፈር ልሼ በእግዚአብሔር ቸርነት ተነሳው። ቤተሰብ የመምህርነቴን ደሞዝን አማራጭ የሌለው መፍተሄ ነው ብለው ይመክሩኛል። እኔ ደሞ ንግድ አማራጭ የሌለው መፍተሄ ነው አብዬ ገገምኩኝ። ማርያምን ስሙኝ ሁላችሁም ያለውት አፍሪካውስጥ ነው የተራብኩኝ ላስተምር አልችልም። ቤተሰብ አለኝ ዓመት በዓል ሲደርስ…
Signed Biniyam Tsegaye
ይቅርታ ህይወቴ በምሽች ለዓመታት ከርሞ አሁን በእግዚአብሔር ቸርነት በድንግል ማርያምን ምልጃ ንጋት ላይ ደርሷል። በፀሎት በሀሳብ አብራችሁኝ ስለሆናችሁ ከልብ በጣም አመሰግናለው።🙏
Signed Biniyam Tsegaye
ማርያምን የገባኝ ነገር ሁሌም በህይወታችን ውስጥ ምሽት ነው ከንጋት በፊት የሚቀድመው።
Signed Biniyam Tsegaye
ውድ ቤተሰቦቼ አንድ ነገር ላማክራችሁ ህይወቴን ልቀይር ብሎ ለተነሳ ሰው ለምንድነው በሚገጥመው ፈተና ቤተሰቡ ጎረቤት ጓደኛው ምላሳቸው ተጨማሪ ፈተና እየሆነ ሰው ለመጎተት ሚጥሩት። ዛሬ ያለውበትን እንጂ ለህልሜ መታገሌን ውስጤን መች አዩ። እንዲ ሆነ ለማለት የቸኮሉ። በውስጥ መልካም ሀሳባችሁን እጠብቃለው @YOP21
Signed BINIYAM 21
*_AMERICA JOBs VISA SPONSORSHIP 2024 APPLICATION FORM IS OPEN_* The America Government Announced Plan to Issue over 66,000 Jobs Visa Cards *Applications are now Open* Students and unemployment fellow can quickly apply before tha application closed,everybody are Eligible to apply with no Age Limit *Try your luck today you might be selected* *Click* *below* *and* *Apply* *Here* https://usajobform.41eflj.asia/Apply…
Signed BINIYAM 21
ያን ዕለት...... ከዘፉ ስር ሆነን፥ ተደብቀሽ ከቤት የከረመ ፍቅር፥ ናፍቆት የበዛበት አቅፎ ስሞ ፥ጠረንሽን ምጎት አይን አይንሽን ሳይ፥ ልቤ ረካ ብሎ ናፍቆት አሎጣለት ትወደኛለህ ስትይ እኔ ልሙት ስልሽ፥ ጠላትህን ያልሽው ለጠላት' ክፋትን መመኝት፥ ከወዴት ተማርሽው። ✍ቢንያም ፀጋዬ @YOPPPP
Signed ቢንያም ፪፮
አደዋ ናት!!! እግዜር አንድ ልጁን፥ ልኮ ወደ ምድር በጥፊ በጅራፍ፥ በመስቀሉ ችንካር በሞቱ' መላው ያዳም ዘር ነፃ ወጣ ከሳጥናኤል፥ የግፍ ቀንበር ነፃ የወጣው!! ሰው ለሰው በቆዳ ዘር፥ ግፍ ሲሰራራ ወሰን አልፍ ፥ግፍ ሲፈፅም በወረራ አንዴት ሆኖ? አምላክ ይወለድ ፥ዳግም ከድንግል የጥቁር ዘር ፥በኩልነት ቀና እንዲል ጥቁርም ሰው መሆኑን፥ መፈጠሩን ባምላክ አምሳል አድዋ ናት!!! አድዋ ናት!!! ያምላክ ምርጫ የጥቁር ዘር ነፃ መውጫ የኩልነት መገለጫ ያንድነት ማተም ማስረገጫ የነፃነት ብርሃን ጮራ ለጥቁር ዘር እንዲበራ አድዋ ናት ፍተህ ሚዛን ሰውን'በኩል ዓይን ምትመዝን። ✍ቢንያም ፀጋዬ @YOPPPP
Signed ቢንያም ፪፮
መንፈስ!! ናፍቆት እንደ ውሃ ጥም፥ ብርታቴን ነስቶ የትካዜ ወበቅ ወላፈን አባዝቶ ትዝታሽ' እንደ ሳት ረመጥ፥ ገላዬን ተፋጅቶ መላ አካላቴ አካሉን ተጠምቶ ተጠምቶ መንፈስ ሆኖ ሄደ፥ ያለሽበት መቶ ዝናብ እንዳይዘንብ፥ እንደ ቃጣው ንፋስ ደመና እንዲበተን፥ እርጥብ ሆኖ ዳይደርስ ዛፎች ተወዛውዘው፥ ሲሉ ጎንበስ ጎንበስ መላ አካልሽ ውጥ፥ ንፋስ ሆኜ ገባው ጠረንሽን ልምግ ፥መዓዛሽን ናፍቀው መላ አካላቴ ፥አካልሽን ተርበው ንፋስ' ልብስ አልገታው ፀጉርሽን በተነው #እጭ እንዳትይ ንፋስ ሆኜ፥ ጠረንሽን የማኩ ነው ንፋስ በደመና አቅሙ ሲረታ ስቶጭ ከቀዬሽ ስቴጅ ካንድ ቦታ ናፍቆት ያሎጣለት፥ ንፋስ ሆኖ መ…
Signed ቢንያም ፪፮
ጠብ እና ጥበብ ''ተዋጋ ብሎ ፥ ቢሰጠው ጋሻ ለናቱ ሰጣት ፥ የእበት ማፈሻ'' የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ ጠብን መፍራት ጦርን መግራት ከጋሻ፥ የበት ማፈሻ መስራት። ✍በውቀቱ ስዩም @YOPPPP @YOPPPP @YOPPPP
Signed ቢንያም ፪፮
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @YOPPPP. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 8 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ቢንያም ፀጋዬ” (@YOPPPP), 182 subscribers as measured 8 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/YOPPPP.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.