30 Jul 2026, 12:52 UTC222 views5 reactionsread 7 August 2026 ክፍል - 1
ስቀልድ ነው!
ዋሽቶ ማስታረቅ እንደ እርቅ፣ ዘርፎ ስዕለት ማድረስ እንደ ቅዱስ ምስጋና፣ ሰርቆ ማጉረስ እንደ ቸርነት በሚቆጠርበት ሀገር ባህል እና ሀይማኖት፣ መርህ አልባ አደራረግ፣ ከስሁት መረዳት የሚመነጭ ልምምድ፣ ትናንትናን እና ነገን ባጡ የአፍታ ዕድሜ በማይኖራቸው ግላዊ ስምምነቶች ላይ በሚመሠረቱ ምክንያቶች የተገነቡ ነጽረተ ዓለሞች በሞሉበት ህዝብ መካከል ተወልዶ እያደገ ያለ ሰው ቀልድና ቁምነገር ለምን አልለየም? ብል ራሱ ... ስቀልድ ነው¡
መለክያ በሌለበት ልክን ማወቅ ፈታኝ ነው። ያሉንን መለኪያዎችም ልክነታቸውን መለካት ሌላ ማይለካ ፍጹም መለኪያ ያሻዋል። እነሱ በፍጹም መለኪያ እስካልተለኩ ድረስ በልኬታቸው የተለካ ሁሉ ልኩ ልክ…
👍5
16 May 2026, 21:46 UTC676 views38 reactionsread 7 August 2026 ቀልዶቻችን ይመዘኑ
ቀልድ ማለት ሰዎችን ለማሳቅ😁 ወይም ደስታ😂 ለመፍጠር የሚነገር ወይም የሚደረግ ነገር ነው። ጤናማ ቀልድ ግንኙነትን🤝 ያሳድጋል፣ ጭንቀት🤕ን ይቀንሳል፣ ፍቅርንና መቀራረብን🥰 ያጠናክራል።
ነገር ግን ብዙ ጊዜ በወሬያችንና በጨዋታችን መካከል፦
“ይሄን የገለጠልኝ መንፈስ ነው…”
“አሜን የእግዚአብሔር ሰው…”
“በመንፈሴ አየዋለሁ…” ....ወዘ ተረፍ
የሚሉ ንግግሮችን ለቀልድና ለማሳቂያ እንጠቀማለን።
ግን እነዚህ ስሞችና ቃላት ተራ የጨዋታ ቃላት አይደሉም። የአምላክን ስም፣ መንፈሳዊ ነገሮችንና የተቀደሱ ቃላትን የያዙ ናቸው። እነሱ ክብር ያላቸው፣ የተለዩና በፍርሃት ሊጠሩ የሚገባቸው ናቸው።
የአምላክ ስም የተቀደሰ ነው፤ የክብር ስም ነው፤ ከሁሉ በ…
🙏24❤8👍3🤝3
10 May 2026, 20:14 UTC825 views23 reactionsread 7 August 2026 ውዶች እንዴት አላችሁ?
ሰሞኑን ሁላችን በሚባል ቁጥር አብዛኛዎቻችን የአመቱ መዝጊያ እና የሴሚስተሩ መቋጫ ወደ ሆነው ፋይናል ፈተና ደርሰናል።
መቼስ ፋይናል ፋይናል ነው። አይለመድም 😁
አንድአንድ ነገሮችን ልበላችሁ
1. በእግዚአብሔር ታመኑ
እምነታችሁ፤ መታመናችሁ፤ መደገፊያችሁ እግ/ር ብቻ ይሁን። ራሳችሁን፣ ያላችሁን ንብረት(አጥሬራ፣ ስልክ 😉..)፣ ሰዎች፣ ሁኔታዎች ... አይሁኑ። ሁሉን ማድረግ በሚችል አምላክና አባታችሁ ላይ እምነታችሁን አድርጉ። እርሱ ሰላምንና ጤናን ከእድሜ ጋ ስሰጥ ነው መድረስ የሚቻለው። አድርሶ መስራትን እንችል ዘንድ ማስተዋልንና እውቀትን የሚያበዛው ራሱ አባታችን ነው።
2. በፍጹም መረጋጋት
አትረበሹ፣ አትጨነቁ፣ አትፍሩ፣ ተስፋ…
🥰17❤6
24 Apr 2026, 04:29 UTC619 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
24 Apr 2026, 04:29 UTC869 views13 reactionsread 7 August 2026 #ቀን_አምስት
💥ፍለጋውን መፈለግ 💥
ሚክያስ 6:8
[8] ሰው ሆይ፤ መልካም የሆነውን አሳይቶሃል፤ እግዚአብሔር ከአንተ የሚፈልገው ምንድን ነው?
✨የሰው ልብ የሚፈልገውን/የፈለገውን ይፈልጋል፤ይህም የልብን ምኞት መሰረት ያደረገ ነው። ሌላው ደግሞ የሚያስፈልገውን መፈለግ ሲሆን ይህ ከባለአዕምሮነት እና ከአስተዋይነት ይመነጫል።
✨ክርስቲያኖች ልባችን ከሚፈልገው፣ ደግሞም ከሚያስፈልገን ይልቅ የሚበልጠው እና የሚሻለው እግዚአብሔር የሚፈልገውን መፈለጋችን ነው።
✨እግዚአብሔር ከእኛ ምን ይፈልጋል?
ከእኛ ህይወት፣ ከእኛ አገልግሎት፣ ከእኛ የግልና ማህበራዊ መስተጋብር፣ ከትምህርታችን፣ .... እግዚአብሔር ምን ይፈልጋል? ......ሁሌም እኛ የምንፈልገው ነገር …
❤8🥰5
23 Apr 2026, 13:37 UTC466 views2 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @WcuEvaSUPhoto
💥ፍለጋውን መፈለግ💥
ሰው ሆይ፤ መልካም የሆነውን አሳይቶሃል፤ እግዚአብሔር ከአንተ የሚፈልገው ምንድን ነው?
—ሚክያስ 6:8
በመማክርት ህብረት የተዘጋጀ ልዩ ፕሮግራም
🗓አርብ
⏰ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ
📍አንቢቾ MKC
⚠️ባለማርፈድ እንትገኙ በጌታ ፍቅር እናሳስባችኋለን!!!!
📌ማስታወሻ🖊️ እና መፅሐፍ ቅዱስ📖 መያዝ እንዳይረሳ!
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል🤗
#Counseling_Night
❤2
23 Apr 2026, 04:15 UTC573 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
23 Apr 2026, 04:15 UTC871 views11 reactionsread 7 August 2026 #ቀን_አራት
💥ምግባረ - ክርስትና💥
1 ዮሐንስ 2:6
[6] ማንም በእርሱ እኖራለሁ የሚል፣ ኢየሱስ እንደ ተመላለሰ ሊመላለስ ይገባዋል።
ማንም ክርስቲያን በእግዚአብሔር መንግስት ሲኖር የሚኖርበት የህይወት ዘይቤ፣ የአኗኗር ባህል፣ የንጽረተ-አለም ቅኝት፣ ባህሪይ፣ የህይወት አላማ፣ .... አለው።
በእግዚአብሔር መንግስት ውስጥ ክርስቲያኖች እንዲመላለሱበት እና እንዲኖሩበት የተሰጠ መተዳደሪያ እና የሚገለጡበት የህይወት አይነት አለ።
የክርስቲያን ምግባሩ የሚቀዳው ከራሱ ከእግዚአብሔር ነው። ደግሞም መለኪያው እራሱ እግዚአብሔር ነው።
ክርስቲያን እንደ ልቡ ፈቃድ ለመኖር፣ ለስጋው ደስታ፣ የፈለገውን ለማድረግ፣ ... ለማድረግ አልተጠራም። ደግሞም አልተፈቀደም፤ ሀጢ…
❤10👍1
HONEST WCU Counseling pinned «https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeg_zhhbazJi1rc_2k8A2dySqWWdOzmWBp04l9AN_2NQ7PLow/viewform?usp=publish-editor 💥💥ይህ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ክርስቲያን ተማሪዎች በCounseling ህብረት የተዘጋጀ የመረጃ ማሰባሰቢያ ቅፅ ነው። ይህን ቅፅ ሲሞሉ ማንነታችሁ ስለማይታወቅ፣ በዚህ ፎርም ውስጥ ያሉትን ጥያቄዎች በግልፀኝነትና በታማኝነት…»
22 Apr 2026, 05:24 UTC457 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
22 Apr 2026, 05:24 UTC≈1,090 views8 reactionsread 7 August 2026 #ቀን_ሶስት
✨ምልሰት!!✨
“ከዳተኞች ልጆች ሆይ፥ ተመለሱ፥ ከዳተኛነታችሁንም እፈውሳለሁ። እነሆ፥ አንተ አምላካችን እግዚአብሔር ነህና ወደ አንተ እንመጣለን።”
— ኤርምያስ 3፥22
አንድ በእግዚአብሔር ቤት የሳተ እና ከቤት ውጭ ወጥቶ የጠፋ ሰዉ ወደ እግዚአብሔር መመለሱ አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው። ነገር ግን የመመለስ ጅማሮው ያለበትን ማወቅ፣ መጥፋቱን/መሳቱን ማመን ነው። ጥፋትን ማመን ታክሞ እንደገና በሕይወት ለመኖር የመጀመሪያው እርምጃ ነው። ከእግዚአብሔር ፈቃድ ወጥቶ በጥፋት ለተመላለሰው የሰው ልጅ እንደገና በሕይወት መኖር ጥፋትን በማመን እና ለመመለስ በመወሰን የአቅጣጫ ለውጥ ማድረግ ከበሽታው ለመዳን የሚደረግ ወሳኝ ምዕራፍ ነው።
ወቀሳ(መፀፀ…
🥰7👍1
21 Apr 2026, 04:20 UTC568 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @WUCounseling. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.