Telegram RegisterThe public register of Telegram

Channel

VENUE M

@Venuee13M

On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry

82subscribers

+0 since we began measuring on 7 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1004493280544
TypeChannel
Username@Venuee13M
Descriptionብዕርም አልቀለም ያበለጠው ሲወሳበት ውበቱን ያገኛል። መድረሻ ባይኖር: መጓዝ ብርቅ ነበር! : መራመድ ባልከፋ፣ መድረሻም ባልጠፋ ነገ ላይ ለመድረስ ፣ ሰው ባያጣ ተስፋ።
Created31 July 2026measured — dated from the channel’s first post
First recorded9 August 2026
Last confirmed live9 August 2026
Measurements held2
On Telegramt.me/Venuee13M

Growth

827 August 2026 — 82 subscribers9 August 2026 — 82 subscribers7 August 20269 August 2026
2 measurements spanning 2 days. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 81–83 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
9 Aug 2026, 18:1782no change
7 Aug 2026, 18:2182first reading

Engagement

16 posts held, back to 31 July 2026the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.

ERR · 30 days
189.0%
avg views ÷ 82 subscribers
Avg views / post
155
14 posts measured
Reaction rate
2.11%
reactions ÷ views · ER floor
Posts in window
16
of 16 held

ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.

ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views— note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate. It is computed over the 12 of 14 measured posts that carry a reaction reading, and over those same posts' views.

What these figures were computed from
WindowRolling 30 days · latest post in window 4 August 2026
Posts held16 (31 July 20264 August 2026)
Views total2,170
Reactions total41
Forwards / commentsnot exposed by the public surface — not measured, not estimated
Readings taken9 Aug 2026, 18:17 UTC

Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.

Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.

Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.

What this channel posts

Photos
3
Videos
1

Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 9 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.

Video runtime
30s
Average length
30s

Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no mark.

Reaction mix

41 reactions across 12 posts, in 5 distinct kinds. The most used accounts for 63.4% of them.

Every reaction kind recorded on the sample, most used first
ReactionCountShareShare, drawn
2663.4%
❤‍🔥819.5%
😢37.32%
🥰37.32%
👍12.44%

No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.

Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.

Coverage. Reactions were read on 12 of the 16 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 41reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.

Measured over the 16 most recent posts we hold, published 31 July 2026 to 4 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.

Recent posts

4 Aug 2026, 06:10 UTC46 views2 reactionsread 9 August 2026

« የሆነ ልብህን ረጠብ፣ በአደብ ሞቅ፣ በፈገግታ ለስለስ፣ የሚያደርግ ነገር ካሻህ ስለ እናታችን ኸዲጃህ እና ስለ አሽረፈል ኸልቅ ፍቅር አንብብ! አላህ… አላህ… እንዴት ያለ መተናነስ… እንዴት ያለ መፋቀር… ሰርክ ቢደጋግሙት የማይጠግቡት አይነት። አጂብ የሆነ ፍቅር ነው መቼስ አንደበቱ በማይጥም ሰው እንኳ ሲነገር ቢደመጥ የማይሰለች። «እኔ ፍቅሯን ተሰጠሁኝ! » ፍቅር በራሱ እንደዚህም አልተገለፀ። የሁሉም የዱንያ የሕይወት ውጣ ወረዶች አሉት በፍቅራቸው ውስጥ። ስለ ሕይወት ምንም ባታውቅ የጧሒራን እና የነብያችንን የፍቅር ሕይወት ብቻ ጠልቀህ ብትመረምር የሚጎድልብህ የለም። በሕይወታቸው ውስጥ በነበረው ያ ሁሉ ውጣ ወረድ ግን ፍቅራቸው የተባ፣ ንፅህናው እንደተ

2

Signed Babi

4 Aug 2026, 05:55 UTC41 views6 reactionsread 9 August 2026
Photo

መገን አኽላቅ ውበት ኩሎ መገን ልህቀት ዝንት ተተክሎ መገን ክብር አስከብሮ ናፍቆት ጠንቶ ፍቅር ታፍሮ ሰው መሆን በፍጥረት ገንኖ ሁሉን አየን ሙሀመድን ሆኖ። [ አብዱልሀኪም ሰፋ ] : @Venuee13M @Venuee13M

6

Signed Babi

3 Aug 2026, 08:26 UTC45 views4 reactionsread 9 August 2026
Photo

አህመድ ጧሃ ዘይኑ የምግባሩ ዋርካ ሙሀመድ አሚኑ ሳይመጣ የፈካ ቢቀርቡት ጀነት ቢርቁት መባከን ሙሉዕነት ካባው አንድ የሌለው እንከን። በእዝነት ሲዳብሱ በኢሽቅ ሲያቀናጡ ደንደን ያሉ ልቦች ገር መሆን መረጡ ያጣ ሲያባሽሩ አይቶ የተደነቀ የቲም በሆንኩ ብሎ አለ የናፈቀ። ዱንያ ያስበረደው ሰላሙ የራቀው አንቱን ሲያወሳ ልቦናውን ሞቀው ስምዎ የሪዝቅ መንገድ የሀሴት መድረሻ አንቱ የትፍስህት የኑር ለምለም እርሻ። እንኮይ ሙዳይ የውበት ገፅ በልብ አፀድ የሚታነፅ በነፍስ ዜማ የሚቀለፅ በፍጥረት አፍ ማይገለፅ ሀለትዎ ድንቅ ለዛዎ ስንቅ አንቱ ውዱ፣ ሙሀመዱ ብራ ጠሀይ የመንገዱ ሸፈዓዬ አህመዴዋ የናፈቁኝ ነብዬዋ። ሙሉዕ ሆኖ መኖር፣ ተሟልቶ መፈጠር፣ በከውናቱ ዘል

4

Signed Babi

3 Aug 2026, 08:15 UTC47 views3 reactionsread 9 August 2026
Photo

« ብዙዎች ፍቅርን ተጠቅመው አፈቀሩ። እንያ ፍቅር ግን ፍቅርን ሆኑ። በእርግጥም ፍጥረታት ፍቅር መሆንን ከእሳቸው ሊማሩ ተጉ። አንዳቸውም ግን ፍቅርን ማፍቀር እንጂ ፍቅርን መሆን አልተቻላቸውም። ከፍጥረታት ውስጥ የፍቅር የረቂቅነት ጥልቀት ሚዛን ልኬታውን ያሟሉት ፍቅርን የሆኑት ፍቅር የሚናፍቃቸው ንፁሁ ፍቅር ብቻም ሆኑ። በእርግጥም ፍቅር የልቅና ስሙ ሙሀመድ አለይሂ ሰላም እንጂ ሌላ አይደለም። አል ወዱድም እንደሳቸው ያላቀው፣ ፍቅር ሲነሳ እንደ ንፁሁ ፍቅር መወሳቱን ከፍ ያደረገው አንድም ፍጥረት የለም። » [ አብዱልሀኪም ሰፋ ] : @Venuee13M @Venuee13M

🥰3

Signed Babi

2 Aug 2026, 18:56 UTC56 views4 reactionsread 9 August 2026

« አርቆ አሳቢው፣ እዝነትም ጀግንነትም በአንድ የተላበሱት፣ ሲቆጡ ከእዝነት የተጣሉ፣ ሲያዝኑ ፈፅሞ ቁጣ የማይቀርባቸው የሚመስሉት፣ ግርማ ሞገሳሙ ፍትህ የሚናፍቃቸው ኡመር ኢብኑል ኸጧብ አርቆ አሳቢነታቸው፣ ሰዎች ከአላህ ጋር ያላቸው ግንኙነት እንዳይበላሽ የሚያደርጉት ጥንቃቄ፣ ጥልቁ አስተውሎታቸው አጀብ ነው። የምዕመናን መሪ አሚረል ሙዕሚኒን እንደሆኑ አንድ በጣም ረቂቅ አስተውሎትን የሚጠይቅ እና እጅግ ከባድ የሆነን ውሳኔ ወሰኑ። ሮማውያን፣ ፋርሶች፣ የአረብ ዘላን ጎሳዎች፣ ጊዜ ጠብቀው ሙስሊሞችን ማጥፋት ግባቸው የሆኑት ሙናፊቆች ሁሉ አሰፍስፈው በቆሙበት ጊዜ ያልተጠበቀ፣ ለብዙዎች ስህተት የመሰለ ትክክለኛ ውሳኔን አስተላለፉ። ይህም ለየርሙክ ዘመቻ በተሰናዱበ

❤‍🔥4

Signed Babi

2 Aug 2026, 18:46 UTC483 views6 reactionsread 9 August 2026

« ሰው በሁሉም ሲዋብ፣ በሁሉም የተዋጣለት እንደሚሆን አወቅን። በእርሷ በሴቶች አውራ፣ የኸልቁን ፍቅር በፍቅር በጠቀለሉት፣ በልባቸው በክብር በተቀመጡት፣ ከሰው ልጆች አይነታ ልብ ውስጥ ክብራቸው ማንም ሊነቀንቀው ባልቻለው የተከበሩት የአሽረፈል ኸልቅ ውድ ሪዝቅ በሆኑት በምዕመናን እናት በኸዲጀቱል ኩብራ። ስለ ፍቅር ምን ታውቃለህ ብባል እሳቸውን እላለሁ። በየትኛው ፍቅር ትብቃቃለህ ብባል በእሳቸው ፍቅር እላለሁ። የሰማየ ሰማያት፣ የእልፍ አዕላፍ ዓለማት፣ የሁሉም ነገሮች አድራጊ ፈጣሪው፣ ልዕለ ኃያሉ አላህ ሱብሀነሁ ወተዓላ የመላዕክቶች ሁሉ አለቃ የሆነውን ጅብሪልን ልኮ ሰላምታን ላከላቸው። መገን ውዴታ! መገን መመረጥ። እናታችን ኸድጃ እንዴት አይነት የታፈ

5❤‍🔥1

Signed Babi

2 Aug 2026, 18:44 UTC60 views4 reactionsread 9 August 2026

« ሁቡ ረሱሉላህ ዘይድ አብኑ ሀሪሳ የዚህን ያህል ረሱል ዘንድ ለምን ተወደደ? ስል እጠይቃለሁ ለራሴ። ዘይድ በስነምግባሩ የተዋጣለት፣ ትሁት እና ምግባረ ሰናይ ሰው ነው። ሁሉም የረሱሉላህ ባልደረባዎች ምግባራቸው እጅጉን የተዋበ ነው። ግን ከሁሉም ባልደረባዎቻቸው በተለየ ዘይድ ሁቡ ረሱሉላህ ለምን ተሰኘ ስል አሰብኩ። ጥያቄዬ ወዴት ወሰደኝ። እዚያ ምንም አይነት ምትክ የማይገኝለት፣ አንደበቱ በማይጥም ሰው ቢነገር እንኳ ስለማይሰለቸው፣ ልብን በፍቅር ሞቅ ወደሚያደርገው ፍቅር ወሰደኝ። የጧሒራ እና የአሚኑ ፍቅር ዘንድ። አሽረፈል ኸልቅ ውዴታቸው፣ አክብሮታቸው ሁለመናቸውም ንፁህ ነው። ለንፁኋ ያላቸው ፍቅር ደግሞ ለየት ይላል። ዘይድ ሁቡ ረሱሉላህ ለመባሉ አንደኛ

❤‍🔥31

Signed Babi

1 Aug 2026, 16:31 UTC419 views3 reactionsread 9 August 2026
File

ንፁህ ፍቅሬን አልሰጠኾትም! : @Venuee13M @Venuee13M

😢3

Signed Babi

1 Aug 2026, 15:48 UTC82 views3 reactionsread 9 August 2026

" ይድረስ ብዬ የምለው… " ክርታሴን ከፍቼ፣ ብዕሬን አንስቼ የውስጤን የአንጀቴን ብሶቴን ቋጥሬ " ይድረስ ለታላቁ… " አልኩና ደፍሬ መልሼ ሰረዝኩት በስራዬ አፍሬ። አሰላሙ ዓለይኩም ያልቀረብኮት ደጉ ከመንገዶ ስርቅ የቀረሁ ከጥጉ እኔ ያንቱ ወንድም ናፍቆቶን የምሻ በአፍ ብቻ እያመንኩ የጠፋኝ መድረሻ። በምን ቃል ነጥዬ በምናቤ ሄጄ ባገኞት ማወጋ ንፍቅናዬን ጥጄ? ባልዋሉበት ግድም ስሞ እየጎደፈ ለክብሮ ሊሰዋ ልቤ እየሰነፈ ወዳጆን ያላቀ ጠኔ ሲያነደው መቆጨትን ጥዬ ምንም ማድረግ ያልቻልኩ በእንጃ ጉያ ውዬ እንደምን አስቤ በምናቤ ስዬ በምን አቅም ልግለፅ ይድረስ ላንቱ ብዬ? አሰላሙ ዓለይኩም አንቱ ታላቅ መሪ ላለፈው ላሁኑ ለመጪው ሁሉ አብሪ። እኔ ውልግ

3

Signed Babi

31 Jul 2026, 07:29 UTC101 views4 reactionsread 9 August 2026
Video

« ፍቅር ጥልቅ ነው። ለአላህ የሆነ ፍቅር፣ ለንፁሁ መልዕክተኛ የሆነ ፍቅር ረቂቅ ነው። የንፁሁ ፍቅር ልብ ንፁህ አድርጋ ስትይዝ ፍቅሯ ይጋባል። ያንን ልዕለ ምግባር የተራቡት አሉ፣ በስራቸው ሳይሆን በአላህ እዝነት ላይ ብቻ ተማምነው በጀነት ሊያገኟቸው፣ አሰላሙ ዓለይኩ ያ ሀቢበሏህ ብለዋቸው የሰላምታቸውን ምላሽ በጀነት መስማትን የናፈቁ አሉ። ፍቅር ንፁህ ሲሆን የሌሎችንም ቀልብ ያናግራል፣ አይኖችን በሀያዕ እንባ ያጥባል፣ ፈገግታን ይሞሽራል፣ ንፁህ ተስፋን ያሰንቃል። ከፍጥረታት ውስጥ ንፁህ የሆነን የተከበረ ፍቅርን የሚደርሳቸው፣ በወቅት በዘመን፣ በእድሜ በእውቀት ሳይገደብ ጥልቅ የሆነ ረቂቅ ፍቅር ልቦች ሸሽገው የሚያስቀምጡት ለባለ ታላቅ ጠባዩ ለአሚናይቱ ል

4

Signed Babi

31 Jul 2026, 07:11 UTC101 views1 reactionsread 9 August 2026

« የቁረይሽ ንግስት፣ የመጀመርያዋ የምዕመናን እናት፣ ጧሒራ፣ ባለ ሙሉ ስብዕና ባለቤቷ ኸዲጃ ቢንት ኹወይሊድ። ሰዎች ውብ የሆነውን መልካቸውን የሚያስረሳ እጅጉን ያማረ ምግባር የተላበሱ ንፁህ ሰው። አንዲትንም ነገር ከልብ ወለድ የማይናገሩት፣ ንግግራቸው ፍፁም እውነት የሆነው ንፁሁ ነብይ አብዝተው የሚናፍቋቸው፣ ምትካቸው ያልተገኘው፣ ሁሌም ረሱል ዘንድ በክብር የሚወሱት ጧሒረቱ። የፍጥረታት እንቁ፣ የባለ ታላቅ ጠባዩ፣ የልዕለ ምግባር የልቅና መቋጫ የሆኑት፣ የታማኙ ፊተ በሻሻው ነብይ ዘር በብቸኝነት በእሳቸው በኩል ብቻ እንዲቀጥል አላህ የመረጣቸው ኸዲጀቱ። መገን ምግባር ከውበት ይበልጣል። እንዴት ያሉ ሴት ቢሆኑ ከሴቶች ሁሉ የተላቁ ሆኑ። አዕምሮ አሰላስሎ፣

1

31 Jul 2026, 07:05 UTC460 views1 reactionsread 9 August 2026

ልክ እንደ ሲዲቁ ንፁህ ፍቅር ባኖር እንደ ወንዱ ፋሩቅ ፍትህ ሆኜ ብዞር ከኡስማኑ ሀያዕ ስንቅ ብይዝ ለአደቤ እንደ ዓሊ ሂማ ማፍቀር ቢያውቅ ልቤ ንፁህ የምሰጠው፣ ንፁህ የማደርሰው ምናል ንፁህ ብሆን የሻው ንፁሁ ሰው ወንጀሌ አራግፌ ንፁሁን ባነግሰው? [ አብዱልሀኪም ሰፋ ] : @Venuee13M @Venuee13M

👍1

Showing the 12 most recent of 16 posts we hold for @Venuee13M. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Mentions

Names

Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.

A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 9 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“VENUE M” (@Venuee13M), 82 subscribers as measured 9 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Venuee13M.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.