+ ለምን ትቀናለህ? + በዜና አበው ላይ አጋንንት አንድን መነኩሴ ለማሰናከል ሲማከሩ የሚያሳይ ታሪክ ተጽፎአል። መነኩሴው ለብዙ ዘመናት በተጋድሎ አሳልፎ ከብቃት የደረሰ መናኝ ነበር። የአጋንንቱ ጭፍራ በአለቃቸው ተመርተው ይህንን መነኩሴ ለማሳት ዘመቱ። ተራ በተራ ወደ እርሱ እየሔዱ የፈተና ወጥመዳቸውን ዘረጉት። በዝሙት ሊፈትኑት ሞከሩ። አልተሳካም። በምግብም ሞከሩ ድል ነሣቸው፡፡ የሚያውቁትን የፈተና ስልት በተለያየ መንገድ እየተገለጹ አንዴ ሰው አንዴ መልአክ እየመሰሉ ሊጥሉት ቢሞክሩም አልቻሉም። አለቃቸው ይኼን ጊዜ በሉ እኔ የማደርገውን ተመልከቱ አላቸውና መንገደኛ መስሎ ወደ መነኩሴው ቀረበ፡፡ በጆሮው የሆነ ነግሮት ወዲያው ተሰናብቶት ወጣ፡፡ ይህንን ጊ…

Channel
ቬኒሲያ
@Venisiya21
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
305subscribers
+0 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001341912806 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Venisiya21 |
| Created | Between 1 March 2018 and 10 June 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 14 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 14 August 2026 |
| On Telegram | t.me/Venisiya21 |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 14 Aug 2026, 15:16 | 305 | +1 |
| 6 Aug 2026, 22:31 | 304 | no change |
| 6 Aug 2026, 20:57 | 304 | -1 |
| 6 Aug 2026, 04:38 | 305 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 10 June 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 21 June 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
+ ወደ ኖኅ መርከብ ለመጨረሻ ጊዜ የገባችው እንስሳ + የኖኅ መርከብ ጉዳይ በጣም አስገራሚ ከሚሆኑብኝ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች አንዱ ነው:: በዓለማችን አሁን ያሉ እንስሳት ሁሉ "ከነ ባለቤትዎ" እንዲገኙልን እንደሚባልበት ሰርግ ጥንድ ጥንድ ሆነው የገቡባት ትልቅ መርከብ ታሪክ : ዳግም ለሰው ልጆች ወላጆች ለመሆን የተመረጡ አራት ወንዶችና አራት ሴቶች ብቻ የተሳፈሩባት ትልቅ መርከብ ሁኔታ ትኩር ብሎ ላየው አስገራሚ እውነቶችን ያዘለ ነው:: ከሁሉም በላይ ግን መርከቢቱ የቤተ ክርስቲያን ምሳሌ መሆንዋ ብዙ ነገር እንድናስብ ያግዘናል:: ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ "ወደ ኖኅ መርከብ ተኩላ ገብቶ ሲወጣም ተኩላ ሆኖ ይወጣል:: ወደ ቤተክርስቲያን ግን ተኩላ ሆነው ገ…
+ ትሞታለህና ቤትህን አስተካክል + ንጉሥ ሕዝቅያስ በጠና ታምሞ ተኝቶአል:: ነቢዩ ኢሳይያስ ሊጠይቀው መጣ:: ሆኖም እንደ ልማዱ እግዚአብሔር ይማርህ አላለውም:: ለጆሮ የሚከብድ ቃል ጥሎበት ወጣ:: "ትሞታለህና ቤትህን አስተካክል!" ነቢዩ ይህንን ብሎት ከወጣ በኁላ ሕዝቅያስ ወደ ግድግዳው ዞሮ ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ:: አምላኩ በንግግር ብዛት የሚሰማ አምላክ አይደለምና ፊቱን ወደ መቅደሱ አቅጣጫ አዙሮ አለቀሰ:: ከጥቂት ደቂቃ በኁዋላ ነቢዩ ኢሳይያስ ሌላ መልእክት ይዞ ተመለሰ:: እግዚአብሔር እንዲህ ይላል :- ጸሎትህን ሰምቻለሁ ዕንባህን አይቻለሁ በዕድሜህ ላይ ዐሥራ አምስት ዓመት እጨምራለሁ" (ኢሳ 38:5) ሕዝቅያስ ቤትህን አስተካክል ከተባለ በኁ…
+ እግዚአብሔርን ለምን - አልለምንም! + ‘እነሆ ድንግል ትጸንሳለች’ የሚለው ትንቢት ከመነገሩ አስቀድሞ ምክንያት የሆነ አንድ ክስተት ይህ ነበር፡፡ የይሁዳ ንጉሥ አካዝ ዙሪያውን በጠላቶች ተከብቦ ነበር፡፡ ሁለት ነገሥታት ሊወጉትና ኢየሩሳሌምን ሊወርሯት አሰፍስፈው እየጠበቁ ነው፡፡ የጦር ምክራቸውም ‘ወደ ይሁዳ እንውጣ እናስጨንቀው እንስበረው በላዩ ላይም ሌላ ንጉሥ እናንግሥበት’ የሚል ነበር፡፡ ይህን ምክራቸውን አስቀድሞ ይነግረው ዘንድ እግዚአብሔር ነቢዩ ኢሳይያስን ወደ ንጉሥ አካዝ ላከው፡፡ ኢሳይያስም የሚመጣበትን የጠላት ከበባና መጻኢ ፈተናውን ነገረው፡፡ እንደመፍትሔም እንዲህ አለው ‘ከጥልቁም ወይም ከከፍታውም ከእግዚአብሔር ምልክትን ለምን’ የሚል ም…
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን #ጾመ_ዮዲት በናቡከደነጾር ዘመነ መንግሥት ንጉሡ ሥልጣኑን መከታ በማድረግ የእግዚአብሔርን ሕዝብ በግድ እያስገደደ እጅ መንሻ ይቀበል ነበር፡፡ የመንግሥቱን ትእዛዝ ያልተቀበለውንም እየገደለ፣ ጭፍሮቹ ኃያልነቱንና ገናናነቱን በዓዋጅ በጦር አዛዦች ጭምር እያሳወጀ፣ በርካታ የጦር ሠራዊቶችን አሰልፎ ከአይሁድ ከተማ ገባ፡፡ በዚያም ነዋሪዎችን በማስፈራራት የመንግሥቱን ትእዛዝ ያልተቀበሉትን ሁሉ እያሳደደ ስላስጨነቃቸው ማቅ ለብሰው፣ አመድ ነስንሰውና ድንጋይ ተንተርሰው ወደ ፈጣሪያቸው በመጮህ መለመን ጀመሩ። በጭካኔ የተሞላው የጦር አበጋዙ ሆሎፎርኒስም ይበልጥ እጅግ እንዲሰቃዩ ውኃ የሚቀዱበትን ስፍራ ተቆጣጠረው…
+ በእግዚአብሔር መንግሥት አንድ ቀን + ጸአተ ነፍስ (The departure of Soul) ከተሰኘው የኦርቶዶክስ ቴዎሎጂ ምሁራን የጋራ ሥራ የሆነ ዳጎስ ያለ ድንቅ መጽሐፍ መግቢያ ላይ አንድ አባት ስለ አንድ ሰው ታሪክ የጻፉት ነገር በጣም አስገራሚ ሆነብኝ:: እጅግ መጥፎ የነበረ አንድ ሰው ድንገት በጠና ይታመምና በአልጋ ላይ ይውላል:: ሕመሙ እጅግ የጠና ቢሆንም የማይገድለው ሆነና ለሠላሳ ዓመታት ተሠቃየ:: በክፉ አመል ላይ ክፉ ሕመም ተጨምሮ ለሌሎችም ችግር ሆነ:: በአልጋው ላይ ሆኖም ደጋግሞ ሰውንም ፈጣሪውንም ይሳደብ ነበር:: ከሠላሳ ዓመታት ሥቃይ በኁዋላ ግን ይህ ሰው ነፍሱ ከሥጋው ተለየች:: የመንደሩ ሰው ተሰበሰበና ማልቀስ ጀመረ:: "ውይ ተገላገለ…
ከእለታት አንድ ቀን አንዲት ደቃቃ ጥንቸል እህል ውሃ ፍለጋ በጫካ ውስጥ ስትዘዋወር አንድ ዝንጀሮ ታገኛታለች። ጥንቸሏ ግዙፍ ስላልሆነች በየቅጠላ ቅጠሉ ውስጥ እየተሽሉከለከች መሄድ እንደምትችል ዝንጀሮው ያውቃል ሆኖም አንድ ምክር ሊመክራት ፈልጓል። እመት ጥንቸል የረዥም ጊዜ ወዳጅነታችንን መሠረት በማድረግ ምክር ልለግስሽ እፈልጋለሁ አላት ጥንቸልም ምን ዓይነት ምክር? ስትል ጠየቀችው ዝንጀሮውም ይህን ጫካ አትመኝው ሰሞኑን አዳኞች መጥተው ለአውሬ ማጥመጃ የሚሆን ትላልቅ ጉድጓድ ሲቆፍሩ እኔ ዛፍ ላይ ሆኜ አይቻለሁ ስለዚህ ጫካው እንደድሮው ሰላም መስሎሽ ወዲያ ወዲህ አትበይ። ጥንቸልም "አመሰግናለሁ ወጥመዱን የሠሩት ለእኔ አይመስለኝም። እንደ አንበሳና እን…
አንድ ተማሪ በፈተና አዳራሽ ገብቶ ሁለት ጥያቄዎችን እንዲሠራ ተሰጠው። ጥያቄዎቹ እነዚህ ናቸው። 1. ስለ እግዚአብሔር ጻፍ 2. ስለ ሰይጣን ጻፍ የሚሉ ነበሩ። ጥያቄዎቹን ካነበበ በኋላ ስለእግዚአብሔር ጻፍ የሚለውን ይጽፍ ጀመረ። ነገር ግን የተሰጠው ጊዜ አንድ ሰዓት ብቻ ስለነበር ሙሉውን ሰዓት ስለ እግዚአብሔር ሲጽፍ ቆይቶ ሰዐቱን ጨረሰ። የፈተናውን ወረቀት የሚሰበስበት ጊዜ ደርሶ ደውል ተደወለ ብልሁም ተማሪ ሁለተኛውን ጥያቄ አለመሥራቱን ተረድቶ "ለሰይጣን ጊዜ የለኝም" ብሎ በአንድ መስመር መልስ ሰጠ። ወንድሜ ሆይ ለሰይጣን ጊዜ አይኑርህ። ╭══•:|★✧♡💝♡✧★|: ══╮ @Venisiya21 @Venisiya21 ╰══•:|★✧♡💝♡✧★|: ══
ተጠንቀቁ እንጂ አትፍሩ! አንድ ጊዜ አንድ ንጉስ ከጦር አጃቢዎቹ ጋር ሆኖ ወደ ሌላ ሃገር ጉዞ ሲደርግ አንድ እጅግ አጥፊ የሆነ አውሎ ነፋስ ወደ እሱ አገር አቅጣጫ በመገስገስ ላይ እንዳለ ተመለከተና ባለው የጦር ኃይል አውሎ ነፋሱን አስቁሞ፣ “ወደ እኔ ሃገር አቅጣጫ በመሄድ ላይ ነህ፡፡ ከእኔ ሃገር ሰው ማንንም እንዳማታጠፋ ቃል ካልገባህ አታልፍም አለው” አውሎ ነፋሱም፣ “በእርግጥ ነው ወደዚያ አቅጠጫ ነው የምሄደው፤ ነገር ግን የአንተን ሃገር ሕዝብ በፍጹም እንደማልነካ ቃል እገባልሃለሁ” አለው፡፡ ንጉሱ ከጉዞው ሲመለስ ከሃገሩ ሰዎች በርካታዎቹ እንደሞቱ ሰማ፡፡ በጣም በመቆጣት አውሎ ነፋሱን ተከታትሎ ደረሰበትና፣ “ማንንም እንደማትነካ ቃል ገብተህልኝ ለም…
አንድ የኮንስትራክሽን ተቆጣጣሪ ከ6ኛ ፎቅ ላይ ሆኖ መሬት ላይ የሚስራውን ሰራተኛ ይጠራዋል፣ ስራተኛው ሊስማው አልቻለም፡፡ ስራተኛው የአሰሪውን ጥሪ ሊስማው ስላልቻለ ተቆጣጣሪው መላ ዘየደ፡፡ እናም የሰራትኛውን ሃሳብ ልማግገኘት ሲል ተቆጣጣሪው ከላይ ብር ጣለለት ብሩም ከሰራተኛው እግር ስር አረፈ፣ ሰራተኛው ብሩን አንስቶ ወደ ኪሱ አሰገብቶ ስራውን ቀጠለ…… በድጋሜ የሰራተኛውን ሃሳብ ለማግኘት ተቆጣጣሪው መጀመሪያ ከጣለው ብር በላይ ሌላ ብር ጨምሮ ጣለለት፣ የቀን ሰራተኛውም ልከ እንደ መጀመሪያው ብሩን አንስቶ ወደ ኪሱ አስገብቶ ስራውን ቀጠለ፡፡ በመጨረሻ ሌላ መላ ዘየደ ብር በመጣል የሰራተኛውን ሀሳብ ማግኘት ስላልቻለ የሰራተኛውን ሃሳብ ለማግኘት አነስ ያ…
🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱 🌱🌱🌱 ችግኟ 🌱🌱🌱🌱 🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱 ችግኝ ተተክሎ ዛፍ እንደሚሆን እንጂ ችግኝን እንዴት እንደሚንከባከቡት በውል የማያውቀው ሕጻን የተከላትን የዛፍ ችግኝ ለማየት ጠዋት ይወጣና ውኃ ካጠጣት በኋላ አጠገቡ ቁጭ ብሎ ሲያያት ውሎ ሲያያት ያመሻል። እንዲህ የመጨነቁና የመጠበቡ ምስጢር ደግሞ አባቱ ይኽቺን ችግኝ ተክለህና አጽድቀህ ጠብቀኝ ብሎት ለሥራ ወደ ክፍለ ሃገር ስለሄደ ነበር። እናት የልጇን እንግዳ ነገር ስለለመደችው የት ዋልክ እያለች አታስጨንቀውም። ብቻ ጀምበሯ ማዘቅዘቅ ስትጀምር ልጇን ለእራትና ለመኝታ ትጠራዋለች ። ይኸ እየሆነ ሳለ በእግዚአብሔር ቸርነት ችግኟ ጸደቀች፣ አባትም ከሄደበት አገር በሰላም ተመለሰና ለልጁ አደራ ሰጥቶት የሄ…
በተሣፋሪወች የተሞላዉ አዉቶብስ ጉዞ ላይ ነዉ...ወዲያዉ የአካባቢዉ የአየር ሁኔታ ተቀያየረና አስፈሪ የነጎድጓድ ድምፅ፡በረዶ..የመብረቅ ብልጭታ መታየት ጀመረ፡፡ ተሣፋሪዎቹ አዉቶብሱ ከአሁን አሁን በመብረቅ ተመታ እያሉ መጨነቅ ጀመሩ...መብረቁ ግን መኪናዉን እያለፈ ይወድቅ ነበር፡፡ እንዲህ አይነቱ አጋጣሚ ሁለት ሶስቴ እንደቀጠለ....ሾፌሩ አዉቶብሱን ከአንድ ዛፍ ሃምሳ ጫማ ርቀት ሲቀረዉ አቆመና ተሣፋሪወቹን "ከእናንተ መሃል ዛሬ መሞቱ ግዴታ የሆነ ሰዉ አለ...ከአሁን በኋላ አብሮን ከተጓዘ በእሱ ምክንያት ሌሎቻችንም አብረን ልንጠፋ እንችላለን ስለዚህ...ሁላችሁም በየተራ እየወጣችሁ ያንን ዛፍ እየነካችሁ እንድትመለሱ እፈልጋለሁ...መሞት ያለበት ሰዉ ካለም …
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Venisiya21. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Citation-graph rank
Citation-graph rank — 967,820 of 1,548,671entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 14 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ቬኒሲያ” (@Venisiya21), 305 subscribers as measured 14 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Venisiya21.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.