16 Jan 2026, 12:30 UTC≈2,220 views14 reactionsread 29 August 2026 Photo
ተወዳጁ የኪነጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡
በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት፣ በተዋናይነትና በሌሎች የጥበብ ስራዎች ውስጥ ስመጥር እና ተወዳጅ ከሆኑ የጥበብ ሰዎች አንዱ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባደረበት ህመም በድንገት ከዚህ ዓለም ተለይቷል፡፡
ለበርካታ ዓመታት በኢቢኤስ ቴሌቪዥን የሚተላለፈው የቤተሰብ ጨዋታ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባለትዳርና የ3 ልጆች አባት ነበር፡፡
የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ማኔጅመንትና ሰራተኞች ለቤተሰቦቹ፣ ለሙያ ባልደረቦቹ እንዲሁም አድናቂዎቹ መፅናናትን ይመኛል በማለት መግለጫ አውጥቷል።
ለነፃነት ወዳጅ ቤተሰቦች መፅናቱ እንመኛለን።
❤13😇1
23 Nov 2025, 12:48 UTC≈2,820 views16 reactionsread 29 August 2026 🔥#የድሮን_ጥቃት_ወግዲ_ቀጠና‼️
ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ ደቡብ ወሎ ዞን ወግዲ ወረዳ የድሮን ጥቃት ፈፅሟል::
ፀረ-አማራው የአብይ አህመዱ አገዛዝ ዛሬ ህዳር 14/2018 ዓ.ም ደቡብ ወሎ ዞን ወግዲ ወረዳ አብዩ ጎርባ የተባለች ታዳጊ ከተማ ላይ ባይራክታር ቲቢ2 (Bayraktar TB2) በተባለ ቱርክ ሰራሽ ድሮን ጥቃት የፈፀመ ሲሆን ጥቃቱ የተፈፀመው በአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት ላይ ነው::
የድሮን ጥቃቱ ከቀኑ 8:10 አካባቢ የተፈፀመ ሲሆን ጥቃቱ የተፈፀመበት ግለሰብ ሁኔታውን ሲገልፅ፦ ወትሮ እኔም ሆነ ባለቤቴ ቤታችንን አለቅም ነበር ዛሬ ማለዳ ግን አላህ በምክንያት ትረፍ ሲለኝ ባለቤቴ አባታቸው ስለታመሙ ጠይቀሻቸው ነይ አልኳትና ሄደች:: እኔም ለአ…
❤6💔6👍4
21 Nov 2025, 11:33 UTC≈1,990 views3 reactionsread 29 August 2026 #ሰበር_የድል_ዜና..‼️‼️
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝና
አፋህድ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ በአገዛዙ ሰራዊት ላይ ድል ተቀዳጁ።
የጡት ቆራጩ የአብይ አህመድ መከላከያ ሰራዊት ከአጣዬ(ኤፌሶን) ከተማ ወጣ ብላ በምትገኘው በርግቢ ቀበሌ ካንፕ አድርጎ በመቀመጥ ወንዶችን እየደበደበና አስሮ ገንዘብ እየጠየቀ ሴቶችን ደግሞ አስገድዶ እየደፈር እንደሆን በቅርቡ በዜና እወጃችን መግለፃችን ይታወቃል።
ሆኖም በርግቢ መሸጎ ለወራት ህዝብን ሲዘርፍና ሲያሰቃይ የቆየው 103ኛ አየር ወለድ ክፍለጦር ላይ ጀግናው የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ እና ሽዋ ጠቅላይ ዕዝ ጥምር ሰራዊት በተቀናጀ የጋራ ተጋድሎ በርካታ የአገዛዙ ሰራዊት ድባቅ ተመታ!
በመሆኑም …
❤3
21 Nov 2025, 11:33 UTC≈1,250 viewsread 29 August 2026 ማርበርግ ቫይረስ አርሲ እና ምዕራብ ሀረርጌ
ኦርቶዶክሳውያን ስቃይ የተባባሰባቸው ቦታዎች ከማርበርግ ጋር ስማቸው እየተነሳ ነው፡፡ ባሳለፍነው ወር ምዕራብ ሃረርጌ አሰቦት አካባቢ ሁለት ልጆች ከመታገታቸው በተጨማሪ የገዳሙ ስራ በተግባር ቤት ስራ የሚያግዙ በገዳሙ ዙሪያ የሚኖር ንብ በማነብ ላይ እያሉ ተኩስ ከፈቱባቸው፡፡ በዚህ የተኩስ እሩምታ ምክንያት አንደኛው አረጋዊ መነኩሴ ወዲያው ሲሞቱ ሌላኛው መነኩሴ ከባድ የአካል ጉዳት ደርሶባቸው እስካሁን በህክምና ላይ መሆናቸው የተዘገበው በቅርቡ ነበር፡፡ በምዕራብ ሐረርጌ በጉባ ጉቱ እና አው ጉዲና ወረዳዎች እንዲሁም በጭሮ ወረዳ በረብሱ አካባቢ ደግሞ የስድስት ኦርቶዶክሳዊያን ሕይወት በአሰቃቂ ሁኔታ ተቀጥፏል የሚለው…
21 Nov 2025, 06:20 UTC≈1,070 viewsread 29 August 2026 ግፈኛው የዓብይ ሰራዊት በደፈጣ ተመታ!!
አፋብኃ በላይ ዕዝ
ደጃዝማች ፬ኛ ኮር
አርበኞች ክ/ጦር
ማዕ/አርማጭሆ ወረዳ ልዩ ስሙ እንዝልሽ ቀበሌ ጋብላ ከተማ አቅራቢያ ቻሌ መታኩስ የተሰኜ ልዩ ቦታ ዛሬ ህዳር 11/2018 ዓ.ም ጠዋት 12:00 ሰዓት የዓብይ ፋሽስት ሰራዊት በደፈጣ ሙትና ቁስለኛ ሁኗል።
በርካታ ጠላት በረገፈበት የእንዝልሽ የደፈጣ ኦፕሬሽን የበላይ ዕዝ ደጃዝማች ፬ኛ ኮር አርበኞች ክ/ጦር ከአራት ብርጌዶች የተወጣጣ ሰራዊት የድሉ ባለቤት ሲሆን ለጊዜው ቁጥሩ ያልተረጋገጠ በርካታ ጠላት ሙትና ቁስለኛ ሁኗል።ከፊሉ በድንጋጤ ጥልቅ ገደል ተንከባሎ ስለገባ የሟቹ እና የቁስለኛው መጠን በቁጥር ለማስቀመጥ ለጊዜው አዳጋች አድርጎታል።
…
21 Nov 2025, 06:20 UTC943 viewsread 29 August 2026 ብልፅግናው መራሽ መንግሥት በተለያዩ ክልሎች ወጣቶችን እያፈነ በግዳጅ እያፈሰ እንደሆነ ታወቀ‼️
አገዛዙ በእርግጥም ለአመታት ወጣቶችን ፥ እድሚያቸው ለውትድርና ያልደረሱ ህፃናትን ጭምር ከተለያዩ የሀገሪቷ ክፍል በግዳጅ እያፈሰ ወደ ጦርነት እሳት እየማገደ፤ ቁጥራቸው በውል የማይታወቅ ዕልፍ የድሃ ልጆችን አስጨርሷል ። ወላጅ እናቶችና ቤተሰቦች "ልጆቻችን የት ናቸው ?..." ብለው የመጠየቅ መብት እንኳን አይፈቀድላቸውም ። የአገዛዙ ፖሊስ እና ደምብ አሰከባሪ ተቀጣሪዎች የድሃ ልጆችን አፍነው ከወሰዱ በኋላ ቤተሰቦቻቸው፤ "ልጄ ለአቅመ-ውትድርና አልደረሰም ፥ በዚያ ላይ ያለፍላጎቱ ነው ተገዶ የተወሰደው...ወዘተ..." ለሚለው ጥያቄ፤ ምላሻቸው "ልጆቻችሁ እ…
18 Nov 2025, 08:13 UTC≈1,070 views4 reactionsread 29 August 2026 የአርበኛ ዋሴ ከበደ የህይወት እና የትግል ታሪክ!
"ጀግና ይሰዋል ትግል ይቀጥላል!"
አርበኛ ዋሴ ከበደ የትውልድ ቦታው የራያ ቆቦ አርበት ልዩ ስሙ ቀጋይ አቦ የተባለ ቦታ ነው:: የ1ኛ ደረጃ ትምህርቱን እዛው ተወልዶ ባደገበት አገሩ የተማረ ሲሆን የ2ኛ ደረጃ ትምህርቱንም ቆቦ ሃይስኩል ጨርሶ በኋላም በመምህርነት ተመርቋል::
አርበኛ ዋሴ ከበደ ከሰሜኑ ጦርነት በፊት በመምህርነት ሞያ ሃገሩንና ወገኑን ያገለገለ የነበረ ሲሆን 2013 ዓ.ም በጀመረው የሰሜኑ ጦርነት ምክንያት በነበረው ጥሪ ወደ ማሰልጠኛ ገብቶ ተመርቆ የአማራ ልዩ ሃይልን ተቀላቅሎ ታግሏል::
አርበኛ ዋሴ ከበደ በሰሜኑ ጦርነት የአማራ ልዩ ሃይል የቴዎድሮስ ክፍለጦር አር ፒ ጅ እና ብሬን …
❤4
18 Nov 2025, 08:13 UTC≈1,040 viewsread 29 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
16 Nov 2025, 12:46 UTC≈1,160 views2 reactionsread 29 August 2026 🔥#የደፈጣ_ጥቃት_ዜና‼️
አማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ኮር ነበልባል ክፍለ ጦር ወሳኝ የተባለ የደፈጣ ጥቃት ሰነዘረ።
ህዳር 6/03/2018 ዓ.ም የብልፅግውን ወንበር አስጠባቂ አራዊት ሰራዊት የመቶ አራተኛ ክፍለ ጦር ቀይ ቦኔት ለባሽ ኮማንዶ አባል #ከምንጃር ሸንኮራ ወደ በረኸት ወረዳ እሬሽን አድርሶ ሲመለስ በነበልባል ክፍለ ጦር በጀነራል ተፈራ ማሞ ብርጌድ በሸማቂው ናደው ሻለቃ ፋኖ አባላቶች አሮጌው ምንጃር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በደፈጣ በወሰዱበት መብረቃዊ ጥቃት ከፍተኛ የሆነ የሰውና የንብረት ኪሳራ አድርሰውበታል።
በዚህ ጥቃት የተደናገጠው የብልፅግና ጉጂሌ በእጁ ላይ የሚገኘውን ከቀላል እስከ ከባድ መሳሪያ…
🙏2
15 Nov 2025, 14:15 UTC≈1,060 views5 reactionsread 29 August 2026 🔥#የድል_ዜና‼️
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር የበፍቃዱ በላይ ክፍለ ጦር ድልን ተቀናጀ!
በትላንትናው ዕለት በቀን 05/03/2018 የአብይ አህመድ አገዛዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር በፍቃዱ በላይ ክፍለ ጦር አናብስቶች አሉበት ወደ ተባለው ቀጠና የጠላት ኃይል ዘልቆ በመግባት ከበባ ለማድረግ ቢሞክርም በክንደ ነበልባሎች ሙትና ቁስለኛ ሆኗል።
በመሆኑም ጠላት በሰፊው ከጉንዶ መስቀል በመነሳት ከግራኝ ሙቀጫ እስከ ሀንቁ ባለው ቀጠና ከስድስት ሰዓት በላይ የወሰደ ውጊያ በማድርግ የጡት ቆራጩ ኃይል ሶስት መኪና አስከሬን በመያዝ አይቀጡ ቅጣት በመቀጣት እንዲሁም የበፍቃዱ በላይ ክፍለ ጦር ትግስ…
❤5
14 Nov 2025, 15:21 UTC897 views5 reactionsread 29 August 2026 Photo
በቅርብ ቀን የተዋቀረው የጊዜያዊ መንግስት የህዝብ ውይይቱ እያካሄደ ይገኛል።
ህዳር 05/2018 ዓ.ም
በእነማይ ወረዳ 3 ቀበሌወችጊዜያዊ መንግስት አስተዳደር ህዝባዊ ውይይት በማካሄድ ከውጊያው ጎን ለጎን የስርአተ መንግስት ተከላ ስራ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ደብር፣ ደንሳ እነቆራ እና አዲስ አለም ቀበሌዎች ላይ ህዝባዊ ውይይቶች ተካሂደዋል።
የእነማይ ወረዳ ጊዜያዊ መንግስት አመራሮች በሶስቱም ቀበሌዎች ህዝብ ያመነባቸውን የቀበሌ አስዳደር፣ ም/አስተዳደሪ፣ ፀሀፊ፣ ፀጥታ ዘርፍ፣ የፍትህ አካላት፣ ገቢና ሀብት አሰባሰብ፣ ወጣት ተጠሪ እና በሶስቱም ቀበሌዎች የህዝብን ችግር ለመፍታት ህዝብ ያመነባቸው ችግር ፈች ሽማግሌዎችን አዋቅሯል።
አፋብኃ ቴወድሮስ እዝ 2…
❤5
14 Nov 2025, 15:20 UTC≈1,020 views1 reactionsread 29 August 2026 ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ!!!
ችጓሊ እና አዲስ ቅዳም በጠላት ዋይታ ተሞልተዋል።
ዛሬ ህዳር 5/2018 ዓ/ም አመለኛዋ ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ባደረገችዉ የሁለት ከተሞች ልዩ ኦፕሬሽን ጠላትን ስትረፈርፈዉ አርፍዳለች።
በዚህ ከለሊቱ 12:00 ጀምሮ አዲስ ቅዳም ከተማ እና ችጓሊ ታዳጊ ከተማ ላይ በተደረገ ልዩ የማፅዳት ኦፕሬሽን አዲስ ቅዳም ከተማ የተከማቸዉ የብልፅግና ታጣቂ ከምሽጉ ሳይወጣ በአለበት የተረፈረፈ ሲሆን ችጓሊ ከተማ ዉስጥ በመግባትም ጠላት ይዘርፍባቸዉ በነበሩ ችጓሊ እና ችጓሊ አቅራቢያ የሚገኙ ቦታዎች ላይ መጠነ ሰፊ ማጥቃት በማድረግ ጠላትን ወደ አፈርነት ቀይራዋለች።
በዚህም መሰረት
ችጓሊ ላይ 6 የብልፅግና ታጣቂ ተወግዶ…
❤1
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @VOAamhara. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.