2 Jun 2026, 06:54 UTC95 views1 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @AbuMeryemNejaVideo
☝️አላህ የት ነው⁉️‼️
----------------------
አሏህ የት ነው ብሎ ምን ያጠያይቃል፡
እንኳን ይሄ ሁሉ አንዱ ቃል ይበቃል፡
ከዐርሹ በላይ ነኝ ብሎ ገልፆልናል፡
በማያሻማ መልክ ጌታችን ነግሮናል፡
የአሕባሽ ፍልስፍና ምን ያደርግልናል⁉️
👉አላህ የት ነው⁉️‼️
ቁርዓን የአሏህ ቃል ነው ብለው ሳያምኑበት፡
በግራና በቀኝ ብዙ ሲቀጥፉበት፡
በአሕባሽ ሹብሃ አንደናበርም፡
መረጃው ደርሶናል አንጠራጠርም፡
ከዐርሽ በላይ ነው ሀያሉ አምላካችን፡
የጠራ ሀይማኖት ይህ ነው እምነታችን፡
የሁለት አለም ድል ነው እስልምናችን፡
ማንም ምንም ይበል ይህ ነው ዐቂዳችን፡
✅አሏህ የት ነው⁉️‼️
ለሚለው ትልቅ የሙስሊሞች ዐቂዳ ቆንጆ የሆነ ማብራሪያ ከነ መረጃው ስሙ…
❤1
Signed Abu Meryem
31 May 2026, 01:24 UTC92 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @selfiya121Photo
አንዳንድ ሰዎች በእጃቸው የሚመልኩትና የሰበሰቡት የፀጋ ብዛት የልብ መረጋጋትን የሚያስገኝ ይመስላቸዋል።
ነገር ግን፦ ከብዙ መዘግየት በሆላ،، ነፍስ ልትጠግብና ልብ ልትረጋጋ ዘንድ ወደ ፈጣሪ መቃረብ እንዳለባቸው ይረዳሉ።
🖇ዱኒያ እጅን ትሞላለች.....
🖇አሏህን መታዘዝ ደግሞ፦ልብን ይሞላል።
🖇መረጋጋትንና ብርሀንን ያጎናፅፋል።
🖇ዱኒያና ቁሶችን የሰበሰበ አካል،،ከአሏህ የሆነን
ደስታ ይከስራል።
🖇የዱኒያንም የአኸይራውንም ለዛ ጠዓም ያጣል።
UM ABDILKERIM
https://t.me/+nhOMJwKxstIyNDNk
Signed 💎أم عبد الكريم بنت عبدالله💎
30 May 2026, 10:24 UTC68 viewsread 7 August 2026 عن أبي سعيد الخدري وأبي هريرة رضي الله عنهما عن النبي ﷺ قال:
(ما يُصيبُ المُسلِمَ مِن نَصَبٍ، ولا وَصَبٍ، ولا هَمٍّ، ولا حُزْنٍ، ولا أذًى، ولا غَمٍّ، حتَّى الشَّوْكَةِ يُشاكُها، إلَّا كَفَّرَ اللهُ بها مِن خَطاياه
عن أبي سعيد الخدري وأبي هريرة رضي الله
ከነብዩ ﷺ ይዘው ምን ይላሉ፦
አንድን ሙስሊም አያገኘውም ድካም አያገኘውም ፣በሽታም ህመምም አያገኘውም ፣ ሀሳብም አያገኘውም ፣ ትካዜም አያገኘውም ፣ ችግርም አያገኘውም ፣ ጭቀትም አያገኘውም حتَّى الشَّوْكَةِ يُشاكُها የሚወጋው የሆነ እሹህ…
Signed 💎أم عبد الكريم بنت عبدالله💎
30 May 2026, 02:58 UTC57 views1 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @AbuMeryemNejaFile
📖ሪሳለቱን ፊ ኢስባቲ ዑሉዊ-ዛቲ ሊረብ!
👆ይህች በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል-ኸሚሴ ሐፊዘሁሏህ የተፃፈች አዲስ አጭር ጠቃሚ ሪሳላ ነች አንብቧት ለሌሎችም ሼር አድርጓት ባረከሏሁ ፊኩም!!
https://t.me/AbuMeryemNeja/8233
❤1
Signed Abu Meryem
25 May 2026, 03:03 UTC75 viewsread 7 August 2026 Photo
🍂ውዷ እህቴ አንቺን ብሎ ከእንቺ ጋ ሲኖር ሌላ መሄጃ አጥቶ አይደለም አንቺን ብሎ አንቺን ፈልጎሽ አፍቅሮሽ ህይወቱን ከአንቺ ጋ መኖር ስለ ፈለገ ነው ህይወቱን ሰጥቶሽ የሚኖረው ስለዚህ ባልሽን ጠብቂ የባልሽን ልብ ከሚሰብር ተግባርም ይሁን ቃላት ተጠንቀቂ።
🌸ፍቅር ሰጥቶ መቀበልን ልመጂ ሁሌም ግልፅኛ ሴት ሁኚ!!
Signed 💎أم عبد الكريم بنت عبدالله💎
25 May 2026, 02:38 UTC61 viewsread 7 August 2026 Photo
https://t.me/UmuMeryemJemila
Signed 💎أم عبد الكريم بنت عبدالله💎
21 May 2026, 06:57 UTC62 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @AbuMeryemNeja
ለጥንቃቄ!!
👌📲 አይታወቅም የራሳችንም ስልክ ሆነ የሌላ ሰው የቤተሰባችን የአባት፣የእናት፣የወንድምና የእህቶቻችን እንዲሁም የጓደኞቻችን፣የስራ ከስተመሮቻችን ስልክ በሆነ አጋጣሚ ጠፍቶ ወይም ሌባ ሰርቆት ሊሆን ይችላልና ስልኩን የሰረቁ ሌቦች ከመስረቅም አልፈው ጭራሽ በዛ በሰረቁት ስልክ እኛ ከቤተሰቦቻችን፣ከጓደኞቻችንና ከስራ ከስተመሮቻችን በተፃፃፍነውን ፅሁፍ በቴሌግራም፣በዋቲሳፕና በኢሞ እንዲሁም በኖርማል ሚሴጅ መፃፃፊያም ሊሆን ይችላል ወይም በሌላም መንገድ ገብተው እኛን መስለው ሌላ የባንክ አካውንት ልከው ደውለህ እንዳታረጋግጥ ደውለሽ እንዳታረጋግጪ ለመደወል ስላልተመቸኝ ነው በላኩት የባንክ አካውንት ይህን ያክል ብር ቶሎ የፈጠነ አስገባ አስገቢ በኋላ…
Signed Abu Meryem
15 May 2026, 03:53 UTC85 views1 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @AbuMeryemNejaPhoto
ተጠንቀቁ!
🍓1
Signed Abu Meryem
13 May 2026, 03:55 UTC78 views1 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @AbuMeryemNeja
አንድ መልዕክት!
በባንክ ውስጥ ብር ገንዘብ ያላችሁ ወንድምና እህቶች በአሁን ሰዓት የሁሉ ነገር ዋጋ በከፍተኛ እየጨመረ ይገኛል።ሁሉ ነገር በእጅጉ እየተወደደ ነው። በተቃራኒው ደግሞ ብር ገንዘብ በእጅጉ ዋጋ እያጣ ነው።ስለዚህ ብራችሁን ገንዘባችሁን ካሁኑ እንዲሁ ዝም ብላችሁ ባንክ ውስጥ ከምታስቀምጡ በሆነ ነገር ላይ ብታውሉት በጣም የተሻለ ነው።ብልጥ ሁኑ አትሸወዱ።ወይ በአቅም የሆነ ንግድ ነገር መጀመር ካልሆነም ነገ ከጊዜ በኋላ ዋጋ የሚያመጣ ዋጋ የሚጨምር የሆነ ነገር ገዝቶ ማስቀመጡ የተሻለ ነው።ብቻ ብራችሁን እንዲሁ ባንክ ውስጥ ባታቆዩት መልካም ነው።በሆነ ነገር ላይ በማዋል አንቀሳቅሱት ለማለት ያክል ነው።!
✏️ወንድማችሁ:-አቡ መርየም
የቴሌግራም ቻ…
👍1
Signed Abu Meryem
11 May 2026, 11:54 UTC62 viewsread 7 August 2026 File
File, posted without a caption
Signed Abu Meryem
11 May 2026, 11:54 UTC75 viewsread 7 August 2026 ስለ የልብ መድረቅና መፍትሔዎቹ!
🎙በኡስታዝ ሰዓድ ጅላሉ ሐፊዘሁሏህ!
ከትላንትናው ይልቅ ድምፁ ይህ ጥራት አለው!
አለም ባንክ ሙስዐብ መስጅድ የተደረገ ሙሓደራ!
https://t.me/AbuMeryemNeja/8146
እጅግ ወሳኝ ሙሓደራ ነውና ለሁሉም በደንብ ሼር ይደረግ!
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/AbuMeryemNeja
https://t.me/AbuMeryemNeja
Signed Abu Meryem
11 May 2026, 11:54 UTC77 viewsread 7 August 2026 File
File, posted without a caption
Signed Abu Meryem
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @UmuMeryemJemila. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.