21 Apr 2023, 14:15 UTC≈4,790 views22 reactionsread 6 August 2026 Photo
ሮበርት ሲሞን Data Visualizer እና Designer ነው ! እናም የአለምን ገፅታ ለመጀመሪያ ጊዜ እሱ ነበር በተለምዶ Blue Marble ተብላ የታወቀቺውን ይፋ ያረጉት !
እናም እንዲህ ሲል ተደመጠ
" ጠፍጣፋው ምድር ላይ የነበረውን ሳተላይት DATA ወይም ደሞ MAP ላይ የነበረውን DATA ወስደን FLAT የነበረውን የEARTH STRUCTURE ወደ BALL ( ክብነት ) መቀየር ነበር ሌላው ነገር ቀላል ነበር ! እናም ያ የሰራሁት ነገር የEARTH ምስል ሆኖ ቀረ " ነው ያለው !
እንዴት እንደቀየሩት ቪዲዮ እለቅላችኋለው
@tofunjoinit
👍17❤5
Signed ▂▃▄▅▆▇█▓▒░Sami░▒▓█▇▆▅▄▃▂
21 Apr 2023, 14:13 UTC≈4,210 viewsread 6 August 2026 Photo
ይሄ እስራኤላውያን ከ7000 አመታት በፊት ስለ ምድር ይዘት ቀርፀውት የሞቱት ነበር !
@tofunjoinit
Signed ▂▃▄▅▆▇█▓▒░Sami░▒▓█▇▆▅▄▃▂
21 Apr 2023, 14:12 UTC≈3,480 views4 reactionsread 6 August 2026 Photo
እንደምታዩት ይሄ ጥቂቱ ነው ለማሳየት ያክል የNASAን ትርጉም ቀሪውን ቀስ በቀስ እተነትንላችኋለው !
@Tofunjoinit
#share
😁3👏1
Signed ▂▃▄▅▆▇█▓▒░Sami░▒▓█▇▆▅▄▃▂
19 Apr 2023, 16:27 UTC≈3,360 views9 reactionsread 6 August 2026 Photo
አለም Falt ማለትም ልሙጥ ቀጥ ያለች ናት ! ይሄ ነገር ብዙ ቀልድ ይመስላል ! ነገር ግን እኛ በሀይማኖቶቻችን መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ምድረ ልሙጥ ናት ቢሉንም ቦታም አልሰጠነውም ነበር !
ነገር ግን እኛ በሳይንስ በሚባል ስለምንማር ውሸት ነው ብለንም አናስብም ! ነገር ግን የመጀመሪያው ሰው ጨረቃ ላይ ሄደ ሲባል አለም ክብ ናት ተብሎ ሲቀረፅ ቪዲዮው ውሸት እንደነበር ነገ በደምብ አሳያችኋለው ! ጨረቃ ላይ ወጡ የተባሉትም ሲጠየቁ ሲዘባርቁ ከሱም አልፎ አንዳንዶቹ ውሸት ነው ያሉም ነበሩ ! እና የNASAን ድብቅ ሴራ ነገ በግልፅ አሳያችኋለው !
👍6❤2🔥1
Signed ▂▃▄▅▆▇█▓▒░Sami░▒▓█▇▆▅▄▃▂
8 Apr 2023, 16:58 UTC≈3,200 views16 reactionsread 6 August 2026 አዲስ አበባ ዙርያ ቤት እያፈረሱ ያሉበት ምክንያት ይህ ነው።
አንተን አጭደው ከጨረሱ በኋላ ነገ በአውሬው ገንዘብ በcrypto-currency የሚንቀሳቀስ የአዲሱ ዓለም ስርአት ኢኮኖሚን ለማምጣት ነው የሚሰሩት። "አንተ" ስል ኦሮሞ ሆነህ አጥባቂ የኦሮቶዶክስ እምነት ተከታዩንም ጨምሮ ነው። በአዲሱ የዓለም ስርአት ውስጥ ቦታ የለህም።
የአባ ገዳ ልጆች በሚገነቡት አዲስ ኢኮኖሚ ውስጥ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ እና የሰሜኑ ሰው ቦታ የላቸውም። ሰሜናውያኑ ኦርቶዶክስ ከእምነታቸው አልፋ ባህላቸው ማንነታቸው ስለሆነች አይታመኑም። ሙሉ በሙሉ መወገድ አለባቸው... በእቅዱ መሠረት። ትግሬ በእስካሁኑ 2 ሚሊዮን ተወግዷል። የቀረውንም በቀጣዩ መላው አፍሪካ ቀንድን በሚያ…
👍10🥰3🙏2❤1
Signed ▂▃▄▅▆▇█▓▒░Sami░▒▓█▇▆▅▄▃▂
26 Jan 2023, 18:53 UTC≈3,150 views7 reactionsread 6 August 2026 Video
የ 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ ቤተሰቦች ከባላደራው የአፋልጉኝ ጥሪ ደርሶዋቹዋል 😊
በርካታ አቅመ ደካማ የሆኑ ሰዎችን በመርዳት የሚታወቀው ባላደራው በመባል የሚታወቀው ወንድማችን በቪዲዮው ላይ የምትመለከቱትን ይህን ምስኪን ሰው ፈልጉልኝ ብሏል 🙏
ካገኛችሁት በዚህ ደውሉልኝ ወይም መልዕክት አስቀምጡልኝ 👉 09-61-33-26-04
ሼር ማድረግ እንዳትረሱ ✅
አመሰግናለው 🙏
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
👍5❤2
Signed ▂▃▄▅▆▇█▓▒░Sami░▒▓█▇▆▅▄▃▂
17 Jan 2023, 20:25 UTC≈2,980 viewsread 6 August 2026 Video
ሔዋን ገ\ወልድ በኢሉሚናቲ ተጠልፋለች!! | ሔዋን እና ግብረ-ሰዶማውያኑ ሙዚቀኞች | ጋዜጠኛ አብይ ይልማ ያጋለጠው ምስጢር | Haleta tv
Signed Sami
17 Jan 2023, 20:24 UTC≈2,820 views2 reactionsread 6 August 2026 Video
👉ድምፃዊ አቤልና ኢሉሚናቲ
አለምአቀፍ የሙዚቃ ኢንደስትሪ ላይ ስሙ በገናናነት የሚነሳው ኢትዮጵያዊው ድምፃዊ አቤል ወይም በመድረክ ስሙ The Weeknd (xo) ነፍሱን ለአጋንንቱ አለም የሸጠ ስለመሆኑና በርካታ ተከታዬቹን እያሳተ ስለመሆኑ በማስረጃ የተደገፈ ትንተና የተሰጠበትን ይህን አጭር ቪዲዬ በበመልከት ራሳችንና ልጆቻችንን በዘፈን ስም እየተሰራጩ ካሉት ከሰይጣን አምልኮ መዝሙሮች እንጠብቅ።
በዚህ ጊዜ ካልነቃን አሰፍስፎ በሚጠብቀን አውሬ እራሳችንንም ሆነ ልጆቻችንን ነው ምናስበላውና #እንንቃ።
ፈጣሪ ሀገራችንን ከክፉ ይመልስልን!
https://t.me/Tofunjoinit
👍2
Signed Sami
17 Jan 2023, 20:24 UTC≈1,970 views1 reactionsread 6 August 2026 Video
Video, posted without a caption
❤1
Signed Sami
17 Jan 2023, 20:24 UTC≈2,540 views6 reactionsread 6 August 2026 የእውነት ለልጆቻችሁ የምታስቡ ከሆነ ይህንን ዶክመንተሪ ቪዲዮ ሳታዩ እንዳታልፉ። በተለይ በውጭ ሀገር የምትኖሩ። የ transgender ማህበረሰቡ🌈 ወደለየለት እብደት ገብተዋል። የ transgender መብት በህግ ሊፅድቅ ነው፤ በትምህርት ካሪኩለምም ሊካተት ነው። መረጃውን ለሌሎችም እናጋራ!
what is a woman👩🦰 ? በሚል ርዕሰ በ በደራሲና ጋዜጠኛ Matt Walsh የቀረበው ይህ ዶክመንተሪ የተለያዩ አካላትን ይጠይቃል፤ ዶክተሮችን፣ ፕሮፌሰሮችን፣ የዩኒቨርስቲ ምሁራንን እና ሌሎች በዘርፉ እውቀት ያላቸውን ግለሰቦች ይጠይቃል። ነገር ግን ሁሉም "a woman is someone who identifies as a woman" ከሚለው ትርጓሜ ውጭ ትክክለኛውን…
👍6
Signed Sami
17 Jan 2023, 20:20 UTC≈1,960 views2 reactionsread 6 August 2026 Photo
እነዚህ አዲስ pronouns ናቸው፤ ከምናውቃቸው ውጭ ያሉት አዲስ የተጨመሩ ናቸው። የ LGBTQ ማህበረሰብ የሚጠቀሙባቸው አጠቃላይ ወደ 78 ይደርሳሉ።
@Tofunjoinit
❤1👍1
Signed Sami
17 Jan 2023, 20:17 UTC≈1,870 views1 reactionsread 6 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤1
Signed Sami
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @Tofunjoinit. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.