Posted without readable text

Channel
የተሰበሩ አክናፍ🖤💔
@The_ProphetAB
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
153subscribers
+0 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001396505893 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @The_ProphetAB |
| Created | Between 1 September 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 22 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 22 August 2026 |
| On Telegram | t.me/The_ProphetAB |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 22 Aug 2026, 08:58 | 153 | +1 |
| 14 Aug 2026, 13:25 | 152 | -1 |
| 8 Aug 2026, 19:15 | 153 | no change |
| 6 Aug 2026, 20:01 | 153 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 17 January 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 2 April 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
አባት የመጀመርያም የመጨረሻም የሆነ ብቸኛ ልጁን ሊድር ድል ያለ ሰርግ ደግሶ ዘመድ አዝማድ እና ወዳጆቹን ጠርቶ የምሳ ግብዣውን እየተዟዟረ ይመለከታል። ‹‹ማን ቀረ ማን መጣ›› የሚለውን በትኩረት እየተመለከተ ሳለ የቅርብ ጎረቤቱን ከእይታው ያጣዋል። ግራ በመጋባት እየተዟዟረ ቢመለከትም ጎረቤቱንም ሆነ የጎረቤቱን ልጆች ሊያይ አልቻለም። ‹‹የልብ ወዳጄ በዛሬ ቀን እንዴት ከጎኔ ይጠፋል›› እያለ በንዴት ስሜት በመብሰልሰል ላይ ሳለ ድንገት የጎረቤቱ ልጅ ብቅ አለና በፍጥነት ትንሽ ምግብ ቀማምሶ ትቶ ወጣ። ይህን ትዕይንት የተመለከተው ደጋሽ በንዴት ተብከነከነ። የአባቱ በደስታው ግዜ አለመገኘት ሳያንሰው ልጁ መጥቶ በምግቡ አላግጦ መውጣቱ አበሳጨው። በዚህ መ…
Photo, posted without a caption
Photo, posted without a caption
ጥያቄ? እውነት የሆነውን አምላክ የካዱ እኔን ሲከዱ ለምን ይገርመኛል?
ይህ ስዕል ድሮ አውሮፓ ውስጥ የተፈጠረን እውነተኛ ታሪክ የሚያሳይ ነው። ===== ይህች ሴት : አባቷ በስርቆት ወንጀል ተከሶ ሞት ይፈረድበታል። የሞቱ አፈፃፀምም: እስር ቤት ተዘግቶበት ምግብ በመከልከል በርሃብ እንዲሞት ነበር። ሴት ልጁ : የሞቱ ቀን እስኪደርስ : አባቷን በቀን አንዴ እንድታየው ተፈቀደላት። ምግብ ይዛ እንዳትገባ በደንብ እየተፈተሸች : የ6 ወር ልጇን አቅፋ : የሞቱን ቀን የሚጠብቀውን አባቷን ጎብኝታ መውጣት ጀመረች። አስገራሚው ነገር : ሰውየው ለ 4 ወር ሳይሞት በሰላም ቆየ። በጉዳዩ እንግዳነት የደነገጠው እና ግራ የተጋባው የእስር ቤቱ አስተዳደርም : እያንዳንዷን እንቅስቃሴ በድብቅ መከታተል ሲጀምር : በቀን አንዴ ልትጎበኘው የም…
Coming Soon On The Broken Wings Channel!!
በፈጣሪ አላምንም የሚለውን ፍልስፍናውን አብራርቶ ሳይጨርስ ታክሲ መጥቶ ተጋፍተው ተሳፈሩ ...ውስጥ ገብተውም ማብራራቱን ሊቀጥል ሲል አቋርጦት ...ቆይ አንተ አሁን በዚህ ታክሲ ሹፌር ታምናለህ በብቃቱ እርግጠኛ ነህ ብሎ ጠየቀው ....እንዴ ምን ሆነሀል ሹፌሩን የት አውቀዋለው ብሎ መለሰለት ...ታዲያ ለምን ትሳፈራለህ በእግርህ ነበር እኮ መሄድ የነበረብህ ....ጦር ሀይሎች ድረስ በእግሬ እሱማ ከአቅሜ በላይ ነው ብሎ መለሰለት ....አየህ ምድር ላይ ስትኖር ካንተ በላይ የሆኑ ነገሮች ያጋጥሙሀል ቤትህ እርቆህ አንድ ማንነቱን የማታውቀው ሹፌር አምነህ ታክሲ ውስጥ እንደምትገባው ሁሉ ....ወደፊት ከዚህ በላይ ከአንተ አቅም በላይ የሆኑ ነገሮች ሲያጋጥሙህ ይሄ…
ባሞገሰ አፏ ትሸረድዳለች ጥሩ ነህ እያለች መጥፎ ታስባለች የስሜት ተመሪ የስሜት አሸርጋጅ አፏ ፍፁም ሌላ ልቧ እኔን ወዳጅ OB'SUN(jah)
አንተን ልደገፍህ የማትከዳኝ ክንዴ ሰው እንደው ክፉ ነው ይቀየራል ባንዴ። ✍️አላዛር ብዙዬ[AB ዘ-ማርያም]
ተስፋ ነበር.....ጨለመ እምነት ነበር.....ተካደ ፍቅር ነበረ....አለቀ ቃልልልል ነበረ.....ተሰበረ!!
እቺ ጥርሴ ሞኟ ውሸት ተክናለች ለሚያያት ሰው ሁሉ ሁሌ ትስቃለች.... እቺ ጥርሴ ሞኟ መች ትመስልና ደስታዋ ሚያበቃ ያየ እንዳያዝንላት በሳቅ ተደብቃ ✍️አላዛር ብዙዬ [ AB ዘ-ማርያም ]
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @The_ProphetAB. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 22 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የተሰበሩ አክናፍ🖤💔” (@The_ProphetAB), 153 subscribers as measured 22 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/The_ProphetAB.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.