#አዲሱ_ጋርዲዮላ ✅ በ2018/19 አያክስን ከአውሮፓ ምርጥ ቡድኖች ውስጥ አንዱ አንዲሆን አድርጎታል። በሻምፒየንስ ሊጉ ጥሎ ማለፍ ሪያል ማድሪድ እና ጁቬንቱስን ከውድድሩ አስወጥቶ እስከ ግማሽ ፍፃሜ መድረስ ችሏል። ✅ አለመታደል ሆኖ ያን ግሩም ሲዝን ከአያክስ ጋር ያሳለፉት አብዛኞቹን ተጫዋቾችን ግን በቀጣዩ አመት ታላላቅ ክለቦች ተቀራመቷቸው ✅ ይህ ሁሉ ሲሆን ሆላንዳዊው ባለ ምጡቅ አሰልጣኝ በክለቡ ነበር። እናም እንደገና በአያክስ አዲስ በወጣቶች የተዋቀረ ቡድን ገነባ ✅ ፍሬውን ይኽው እያየ ይገኛል። አው በዚህ ሲዝን በአውሮፓ 10ሩ ታላላቅ ሊጎች ውስጥ የአያክስን ያህል ጎል ያስቆጠረ የለም (37) እንዲሁም አነስተኛ ጎል የተቆጠረበት ቡድንም ነው (2) …

Channel
እግር ኳስ The Beautiful Game
@The_Beautiful_G
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
304subscribers
-15 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001406169093 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @The_Beautiful_G |
| Created | Between 1 December 2018 and 23 August 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 8 October 2026 |
| Measurements held | 8 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 8 October 2026 |
| On Telegram | t.me/The_Beautiful_G |
Topic
Sports — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 22 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 99% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 8 Oct 2026, 11:38 | 304 | -3 |
| 27 Sept 2026, 02:41 | 307 | -2 |
| 12 Sept 2026, 12:57 | 309 | -1 |
| 5 Sept 2026, 09:20 | 310 | -5 |
| 29 Aug 2026, 00:29 | 315 | -1 |
| 22 Aug 2026, 15:47 | 316 | -3 |
| 6 Aug 2026, 22:01 | 319 | no change |
| 6 Aug 2026, 16:04 | 319 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 23 August 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 26 October 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
#የሞሪንሆ_ለድሮግባ_ያላቸው_ጥልቅ_ፍቅር 🗣 " በማርሴይ እያለ በሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ በአምስተኛው ደቂቃ ዲዲየር ድሮግባ ወደ ሕይወቴ ገባ። 11 ቁጥር ማልያ የለበሰው ግዙፍ ሰውም ሜዳችን ላይ ቀድሞ ጎል ሲያስቆጥር ቁጭ ብዬ ተመለከትኩ። “በእረፍት ሰዓት በኮሪደር ውስጥ አገኘሁት እና ' እንተን መግዛት የሚያስችል ገንዘብ የለኝም ፣ በኮትዲቯር እንደ አንተ መጫወት የሚችሉ የአጎት ልጆች የሉህም? " አልኩት እሱ ሳቀ አቅፎኝም ' አንድ ቀን እኔን ሊገዛኝ በሚችል ክለብ ውስጥ ትሆናለህ ' አለኝ ከስድስት ወር በኋላ ነገሮች ተለወጡ ቡድኔ ፖርቶ የሻምፒየንስ ሊግ አሸናፊ ሲሆን እኔም ለቼልሲ ፈረምኩ። አሁን ሁሉም ሊደራደርበት ፣ ሁሉም ስሙ እንዲገኛን…
#የባላቶሊ_ጣፋጭ_በቀል ✅ ትላንት ምሽት በቱርክ ሊግ ቤሽኪታሽ በሜዳው አዳና ዴሚርን አስተናግዶ እንግዳው ቡድን ባላቶሊን በ67ኛ ደቂቃ ቀይሮ እስከሚያስገባ ድረስ 3ለ1 እየተመራ ነበር ሱፐር ማርዮ ግን ከተቀያሪነት ተነስቶ 2 ጎል አስቆጥሮ ቡድኑን ከሽንፈት ታድጓል። የሚገርመው የቤሽኪታሽ አሰልጣኝ በአንድ ወቅት ማርዮ ባላቶሊን ጭንቅላት የለውም ሲሉ ተችተው ነበር ትላንት ምሽት ግን በገዛ ሜዳቸው ላይ ያውም ተቀይሮ ገብቶ 2 አስቆጥሮባቸው ጭንቅላቱን በማሳየት ጣፋጭ በቀል ተበቅሏቸዋል። #ሱፐር_ማሪዮ 👏👏👏 @The_Beautiful_G
✅ በ21ኛው ክፍለ ዘመን አሰልጥኖ አብቅቶ ከሸጣቸው ተጫዋቾች €1,000,000,000 (አንድ ቢልየን) ገቢ ያመጣ ብቸኛ አሰልጣኝ ነው ✅ በአነስተኛ የቡድን ስብስብ ባርሴሎና እና ሪያል ማድሪድ ባሉበት ሊግ ሁለት ግዜ የላሊጋ ዋንጫን የነጠቃቸው ድንቅ አሰልጣኝ ነው ✅ አትሌቲኮን ለሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ያደረሰ ብቸኛ አሰልጣኝ ነው። አስገራሚውን የክሎፕ ሊቨርፑልን በደርሶ መልስ አሸንፎ ከውድድሩ ያሰናበተበት መንገድም አይረሳም። ✅ አትሌቲኮ ማድሪድም ውለታውን ችላ አላለም ለክብሩ ሲባል የአለማችን ውድ ተከፋይ አሰልጣኝ አድርጎታል። ✅ ዛሬ ምሽትም የላሊጋው ሻምፒዮን በመሆኑ ሊቨርፑል ባለበት ምድብ ውስጥ አባት ኖኖ የሻምፒየንስ ሊግ ሲዝኑን ይጀምራል 🙏 RES…
✅ በዛ ግዙፍ ሰውነቱ ያለው ፍጥነት አስገራሚ ነው። የላሜሲያ ምሩቅ ስለሆነ ተጫዋችን እየቀነሰ ለመሄድ ችግር የለበትም። ወደ ቦክስ ሲገባ አጨራረስ ላይ ያለውን ድክመት ቢያሻሽል የት በደረሰ። ✅ በዚህ ሲዝን በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች ውስጥ ድሪብል በማድረግ የሚፎካከረው የለም። ገና በአራት ጫወታ 38 የተሳኩ የአንድ ለአንድ ግንኙነቶችን ማሸነፍ ችሏል። ከሱ ቀጥሎ የተቀመጠው እንኳን በ18 አንሶ ይከተለዋል። 🥇 38 አዳማ ትራኦሬ 🥈 20 አላን ሴንት ማክሲሚን 🥉 19 አልፎንሶ ዴቪስ 🏅 18 ኬይላን ሞፓፔ #አዳማ_ትራኦሬ 🏃🏃🏃 Yisma Mo @The_Beautiful_G
#ሮናልዶን_ለማየት_ለአንድ_ትኬት £2000 ??? ✅ በማንችስተር ዩናይትድ በመደበኛው አመታዊ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ትኬት ለመግዛት የሚጠየቀው £532 መሆኑን ያውቃሉ? ✅ ከዘጠኝ ቀን በኋላ በኦልትራፎርድ ኒውካስትልን በሚጋብዘው ማንችስተር ዩናይትድ ቡድን ውስጥ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሲጫወት ለማየት የጓጉ ደጋፊዎች በኦንላይን የትኬት መሸጫ ለአንድ ትኬት እስከ £2000 እየተጠየቁ ነው ✅ 207 ትኬቶች ለሽያጭ ቀርበው ከዝቅተኛ መነሻ ዋጋ £377 ጀምሮ እስከ £2000 ድረስ ዋጋ ተለጥፎባቸዋል። ✅ ለዚህ ጫወታ ብቻ በዝቅተኛ መነሻ ዋጋ ለአንድ ወንበር £377 የሚያስከፍል ሲሆን SIR ALEX FERGUSON STAND 1ST TIER ደግሞ ከአመታዊ ክፍያ በሚቀራረ…
#የሜሲና_የሮናልዶ_ተፅዕኖ ✅ ሬምስ እና ፒኤስጂ ባደረጉት ጫወታ 10.5 ሚልየን ተመልካች በቲቪ የተከታተለው ሲሆን በፍሬንች ሊግ ታሪክ ሪከርድ ሆኗል። ምክንያቱ ደግሞ ሊዮኔል ሜሲ ለመጀመሪያ ግዜ ለፓሪሱ ክለብ መጫወቱን ተከትሎ ነው። ✅ ማንችስተር ዩናይትድ ደግሞ ሮናልዶን ማስፈረሙን አስመልክቶ የለጠፈው ምስል በኢንስታግራም ታሪክ ከፍተኛ Like ያገኘ ስፖርታዊ ፖስት የለጠፈ ቡድን ሆኗል (12,940,956) Yisma Mo @The_Beautiful_G
#ሳዲዮ_ማኔን_ለሴኔጋል_ፕሬዝዳንት? 📌 ወቅታዊው የሴኔጋል ፕሬዝዳንት ሳዲዮ ማኔ ከእግር ኳስ ተጫዋችነት ሲገለል የሴኔጋል ፕሬዝዳንት እንዲሆን እንደሚፈልጉ ተናግረዋል። 📌 የእሱ ተወዳጅነት እና ልግስና በሀገራችን መሠረተ ልማት ላይ ፋይናንስ ለማድረግ ብዙ ባለሀብቶችን ያመጣል ብለው ያምናሉ 🗣 “ እሱ የወደፊቱ ተስፋችን ነው ፣ የዓለም ባለሀብቶች እምነት እንዲጥሉብን ያደርጋል ፣ ምክንያቱም ዓለም እርሱን እና መልካም ሥራዎቹን ስለሚያውቅ " @The_Beautiful_G
#ልዩነት 📌 ሮሜሎ ሉካኩ ከአመታት በፊት ከ13 አመት በታች ውድድር ላይ እንዲህ ሆኖ ይጫወት ነበር ብለን እንመን? ተከላካዮቹ አሰዘኑኝ።
#የእንግሊዝ_ፕሪምየር_ሊግ_ከሁለተኛ_ሳምንት_በኋላ ✅ ከእንቅልፌ ስነቃ ዌስትሃም ድንገት የሊጉ መሪ ሆኖ አገኘሁት። የሞይስ ቡድን በጎዶሎ የተጫወተው ሌስተርን 4ለ1 አሸንፏል ✅ በሶስተኛ ሳምንት የፊታችን ቅዳሜ 2 ተጠባቂ ጫወታ ይደረጋል ቀን 08:30 ላይ የጋርዲዮላው ማንችስተር ሲቲ አርሰናልን ይጋብዛል ✅ ምሽት 01:30 ላይ ደግሞ አጀማመራቸውን ያሳመሩት የክሎፑ ሊቨርፑል እና የቱኼሉ ቸልሲ በአንፊልድ ይፋለማሉ ✅ 5 ቡድኖች ሁለቱንም ጫወታቸውን ሲያሸንፉ 5 ቡድኖች ደግሞ ሁለቱንም ጫወታ ተሸንፈዋል ✅ አርሰናል ፣ ክሪስታል ፓላስ ፣ ወልቭስ እና ኖርዊች እስካሁን ጎል አላስቆጠሩም። ቸልሲ ፣ ሊቨርፑል ፣ ቶተንሃም እና ብሬንትፎርድ ደግሞ ጎል አልተቆጠረባቸውም…
#ፕሮፌሰሩ_ተናፍቀዋል ✅ እሳቸው በ22 አመት የአርሰናል ቆይታቸው እኮ በሲዝኑ የመክፈቻ 2 ተከታታይ ጫወታ ሽንፈት አስተናግደው አያውቁም ነበር ✅ በእሳቸው የ22 አመት የአርሰናል ቆይታ በሲዝኑ የመክፈቻ 2 ተከታታይ ጫወታ ላይ ጎል ማስቆጠር የተሳነው ቡድን አልገነቡም ነበር። ✅ ለሚኬል አርቴታ በፕሪምየር ሊጉ የትላንቱ በ6 ወሩ 20ኛ ሽንፈቱ ሆኗል። አርሰን ዌንገር ግን በመጨረሻዎቹ 6 አመት ነበር 20 ሽንፈት ያስተናገዱት ✅ አሁን የመድፈኞቹ ደጋፊዎች ከምንግዜውም በላይ አስቸጋሪ ግዜን እያሳለፉ ነው። ❌ 2-0 በብሬንትፎርድ ተሸነፉ ❌ 2-0 በቸልሲ ተሸነፉ ⏳ ቀጣይ ቅዳሜ ደግሞ ቀን 08:30 ላይ ማንችስተር ሲቲን ከሜዳቸው ውጪ ይፋለማሉ።
#ሰውየው_ጆሴ_ነው 📌 በጣልያን ሴሪያ ታሪክ 50 ጫወታ ለማሸነፍ አነስተኛ ጫወታ የፈጀባቸው አሰልጣኝ ጆሴ ሞሪንሆ ሆነዋል (77 ጫወታ) 📌 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግም ሪከርዱ የጆሴ ነው (63 ጫወታ) 📌 በስፓኒሽ ላሊጋም ሪከርዱ የጆሴ ነው (62 ጫወታ) 📌 ትላንት ምሽት ጆሴ ሞሪንሆ በአዲሱ ክለባቸው ሮማ የሲዝኑ የመጀመሪያ የሴሪያ ጫወታ ፊዮረንቲናን ጋብዘው 3ለ1 ድል አድርገዋል @The_Beautiful_G
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @The_Beautiful_G. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 8 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“እግር ኳስ The Beautiful Game” (@The_Beautiful_G), 304 subscribers as measured 8 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/The_Beautiful_G.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.