ሳዳምጣቸው የተለዬ ስሜት ውስጥ የሚከትቱኝ የኔ ምርጥ አስራ ሁለት ሙዚቃዎች እነዚህ ናቸው። የእኔ አልበም እንደማለት ነው። እስኪ ተጋበዙልኝ ☕️
❤19🔥3👍2👎1

Channel
@Tewodros_Kassa
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
589subscribers
-1 since we began measuring on 8 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1002179349107 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Tewodros_Kassa |
| Created | Between 1 June 2024 and 30 September 2024— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 16 August 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 16 August 2026 |
| On Telegram | t.me/Tewodros_Kassa |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 16 Aug 2026, 17:39 | 589 | -1 |
| 9 Aug 2026, 03:01 | 590 | no change |
| 8 Aug 2026, 23:30 | 590 | first reading |
20 posts held, back to 4 May 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 17 July 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
468 reactions across 19 posts, in 14 distinct kinds. The most used accounts for 84.4% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 395 | 84.4% | |
| 🔥 | 27 | 5.77% | |
| 💔 | 14 | 2.99% | |
| 👏 | 9 | 1.92% | |
| 😢 | 5 | 1.07% | |
| 👍 | 3 | 0.641% | |
| 👎 | 3 | 0.641% | |
| 😁 | 3 | 0.641% | |
| 🥰 | 3 | 0.641% | |
| 😭 | 2 | 0.427% | |
| ☃ | 1 | 0.214% | |
| 🙏 | 1 | 0.214% | |
| 🤔 | 1 | 0.214% | |
| 🥴 | 1 | 0.214% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 19 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 468reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 4 May 2026 to 17 July 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
ሳዳምጣቸው የተለዬ ስሜት ውስጥ የሚከትቱኝ የኔ ምርጥ አስራ ሁለት ሙዚቃዎች እነዚህ ናቸው። የእኔ አልበም እንደማለት ነው። እስኪ ተጋበዙልኝ ☕️
❤19🔥3👍2👎1
መፅሐፍስ ብንገባበዝ ምን ይለናል ... ☕️
❤24
እንግዲህ ክረምቱ ከበድ እያለ ነው። ቅዝቃዜው አይሏል። ፊልሞች ብንገባበዝበት አይከፋም። እነዚህ በጣም የወደድኳቸው የመጀመሪያ ምርጫዎቼ ኹነዋል። ችርስ ☕️
❤28☃1🔥1
. . . ዛሬም ድረስ እግሮቹ እንዳልጠኑለት ግልገል ነኝ። በልቦች ላይ እንዴት መራመድ እንዳለብኝ አላውቅም። በደብተሮቹ ላይ እንደሚሳሳት ትንሽዬ ልጅ ፤ ዘወትር በልቦች ላይ እሳሳታለሁ። ልቦች ዘወትር የምከሰከስባቸው ጥልቅ ገደሎች ናቸው። በዙሪያዬ ባሉ እያንዳንዱ ልቦች ውስጥ በድንጋጤ ያፈሰስኩት ትኩስ ዕምባ ሲተነፍስ ይሰማኛል። እናም ዘወትር እጠይቃለሁ ... ለመኾኑ ከአንድ ሰው ልብ ውስጥ እንዴት ያለ ቁስል መውጣት ይቻላል !?
❤23🔥4💔3
ቢሳሙ ፤ ቢታቀፉ ፤ ቢዳሰሱ ፤ አብረዋቸው ለሻይ ቢቀመጡ ፤ የት ናችሁ ቢባሉ ፤ ሙዚቃ ስዕል ቲያትር ሲኒማ ቢጋበዙ ፤ ደብዳቤ ቢጻፍላቸው ፤ ግጥም ቢነበብላቸው፤ ዐይን ዐይናቸውን ቢታዩ ፤ ፀጉራቸውን ቢዳበሱ ፤ መኖራቸውን ቢነገሩ ፤ ትንንሽ በሚመስሉ ንክኪዎች ብቻ የሚድኑ ብዙ ቀዝቃዛ ነፍሶች በዙርያችን አሉ። ዛሬ ዛሬ በስንት ያልተፈቀሩ ልቦች ፤ በስንት በረዶ በሰሩ ነፍሶች ፤ በስንት በፍርሃት በተኮማተሩ ገላዎች መሃል እንደምንኖር ለማሰብ ይከብዳል ፤ ጎዳናዎቻችን ሁሉ ብርዳማ ሁነዋል ፤ ካፌዎቻችንና ቡናቤቶቻችን እንደ አባቶቻችን ጥልቅ ሐዘኖች በድባቴ ውርጭ ተቆራምደዋል። ፖለቲካችን ያለጊዜያችን ወጋባችንን ቆምጦ ዱላ ወደ እጃችን አቀብሎ…
❤28😢5
እንዲህ ባለ ጊዜ ሰው በረከሰበት፤ ጭካኔ እንደ ወንጌል በሚሰበክበት፤ ብትጨብጥ አይከፋም በቀኝ እጅህ ዳዊት በግራ እጅህ ብረት ፤ ጧት ዘምረህ እንደሁ ምሽቱን አቅራራ፤ ሌት ዘሙተህ እንደሁ ቀን እግዜርን ፍራ፤ የማትገመት ኹን የማትጠረጠር፤ ከእግዜር ጎን ለጎን መውዜርህን ፍጠር።
❤25😁3👎1🤔1🥴1
እንዳትረሺኝ ብዬሽ፤ አትርሳኝ ብለሽኝ ፤ በቃል ክር አስሬሽ፤ በቃል ክር አስረሽኝ፤ በደልሽኝ በደልኩሽ፤ በደልኩሽ በደልሽኝ ፤ ቃልሽን አከበርሽ ቃሌን አከበርኩኝ ፤ ይሄ በደላችን... እንኳን በ'ዚህ ሕይወት በመቃብርም ውስጥ ችሎ አያረሳሳም፤ ደግሞ እንደምታውቂው የወዳጅ ፍቅሩ እንጅ በደሉ አይረሳም ።
❤17🥰2👍1👏1🔥1
ልቡ ተኮሳትሮ ምናቡ ተራቁቶ ፤ ፍቅሩ ተልፈስፍሶ መንፈሱ ሸብቶ ፤ ደሙ ተቀዛቅዞ ዐሳቡ ተገትቶ፤ ውበቱ ጠውልጎ ዕድሜው ጥላ አጥልቶ፤ እዩት ሲንጎራደድ ... ሰው እንደ ትዝታው ነፍሱን አስረጅቶ።
❤22
ሰዎች ስቃይ ወዳለበት ቦታ መሄድን አብዝተው ይፈራሉ ፤ እኔ ግን በየቀኑ ልብሴን አውልቄ የምሄደው ወደዚያ ነው • ወደ መኝታዬ።
❤22💔8
ልቡ ሲቀዘቅዝ ነፍሱ ስትደክም መንፈሱን ሲበርደው ፤ በሕይወት እርቃን ፊት የቀን ቁር ሲያርደው ፤ በስብራቱ ነው ሰው የሚራመደው ፤ ተስፋው ሲመነምን ሕልሙ ሲኮሰምን ምኞት ሲያሳብደው፤ ፍሰሓና ፀፀት እየሸረሸረ እያደር ሲንደው፤ ከገላው በታች ነው ሰው የሚሰደደው፤ ዛሬው ሲያርበደብድ ትናንቱ ሲያሳብድ ነገው እንደ ንፋስ ዝም ሲል ሲያስረግድ፤ ምድረበዳ አንጀቱ እሳት እየተፋ ሲናፍቀው ውሃ፤ ከገላው በታች ነው የሰው ልጅ በረሃ ፤ እናም . . . ና ቢሉት አይመጣም፤ ሂድ ቢሉት አይሄድም፤ ሰው ያለ በረኻው ችሎ አይራመድም።
❤22🔥5
ሰው ባጣህ ጊዜ እንደ ሰው ሆና፣ ስትስቅ ስቃ ፣ ስታዝን አዝና፣ ያኗኗችህ፤ ወዳጅ፣ ጓደኛ፣ ዋስ የሆነችህ ውዷ ድመትህ፣ ድንገት ሙታብህ፣ ስትንሰቀሰቅ፣ ስትርገፈገፍ፣ ድንገት የሰሙ ጎረቤቶችህ፣ “ደግሞ ለድመት ይህ ሁሉ ሐዘን? አወይ፣ የሰው ቅንጦት!” ብለው ለቅሶህን ቢያቃልሉብህ፣ እንዲህ በቀላል ይሽራል ልብህ!? ለስንት ዘመን የኮተኮትከው፣ ምድር፣ ውቅያኖስ፣ ሰማይ የሆንከው፣ አይቶ እንዳላየ፣ ሰምቶ እንዳልሰማ ሆነህ ያኖርከው፤ ኃያሉ ፍቅርህ፣ ድንገት አንድ ቀን ከእጅህ አምልጦ ቢሰበርብህ፣ ጨርቅህን ቀድደህ፣ ራስህን ስተህ፣ ክብርህን ጥለህ፣ ስትንሰፈሰፍ ፤ ወጪ ወራጁ ቢያሽምዋጥጥብህ፣ “ደግሞ ለሴት ነው ይሄ ሁሉ ሐዘን?” እያለ በፌዝ ቢቀልድብህ፣…
❤26👏2
የምትወድደኝ ጻፈችልኝ፤ ቃላት ለቅማ ሐረግ ሰብራ፤ ዜማ ቀድታ ምናብ ፈጥራ፤ ቅርፅ ቀርጻ ምስል ነድፋ፤ “የምወድህ በል ንገረኝ፤ በዚህ ምድር እኔ ላንተ ምን ያህል ነኝ !?” የሚል ሐረግ ደመቅ አርጋ በቀይ ፅፋ ፤ በገፁ ላይ ዕንባ አፍስሳ፤ ጥዑም ሽቶ አርከፍክፋ፤ በሮዝ ፖስታ ከትታ ... አጣጥፋ፤ • • የምትወደኝን ደብዳቤ ለምወድዳት ሰደድኩላት፤ ''የምወድሽ እንደምን አለሽ!? የምትወድደኝ አንዲት ቆንጆ ምን እንዳለችኝ ባዬሽ፤ ኹሉ ቢቀር... አዘቅዝቀሽ …. አደግድገ…
❤19🔥6💔3
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Tewodros_Kassa. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Citation-graph rank — 685,390 of 1,481,306entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 16 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Tewodros Kassa” (@Tewodros_Kassa), 589 subscribers as measured 16 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Tewodros_Kassa.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.