6 Apr 2026, 04:10 UTC≈1,370 views6 reactionsread 7 August 2026 ✝ ሰሞነ ሕማማት
••
ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ሰሙነ ሕማማት የጾመ ሁዳዴ የመጨረሻው ሳምንት ፤ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሕማም የሚታሰብበት ፤ ካህናትና ምእመናን በአጸደ ቤተክርስቲያን ተሰብስበው የሕማሙን ነገር የሚያወሳውን ዜማ የሚያዜሙበት ፤ ግብረ ሕማም በመባል የሚታወቀውን መጽፍ የሚያነቡበትና የሚሰሙበት በሰሙነ ሕማማት 41 ጊዜ ኪርያላይሶን 12 ጊዜ አቡነ ዘበሰማያት እየተዜመ እጅግ አብዝቶ ይሰገዳል።
••
በሰሙነ ሕማማት ከ24 ሰዓት ውስጥ 10 የጸሎትና የንባብ ሰዓታት ይገኛሉ እነዚህም
••
👉 ከጠዋቱ 1 ሰዓት ፣ 3ሰዓት ፣ 6ሰዓት ፣ 9ሰዓት ፣ 11ሰዓት እንዲሁም
••
👉 ከምሽቱ 1ሰዓት ፣ 3ሰዓት ፣ 6ሰዓት ፣ 9ሰዓት ፣ 11ሰዓት ናቸው:…
❤6
Signed የእኔ ሀብት
6 Apr 2026, 04:10 UTC≈1,080 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed የእኔ ሀብት
4 Apr 2026, 05:26 UTC≈1,150 views1 reactionsread 7 August 2026 File
✅ #ሆሳዕና - የዐብይ ጾም #8ኛ ሳምንት።
✅ መጋቢ ሃይማኖት ዶ/ር ዘበነ ለማ
✅ ይህንን ትምህርት ለሌሎችም ያካፍሉ።
--
⭕️ ከታች ያለውን ሊንኩን በመጫን ትምህርቶችና መረጃዎች እንዲሁም ዝማሬዎች በቴሌግራም ሆነ በፌስቡክ መከታተል ይችላሉ ‼️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
⭕️ Telegram chanal:- https://t.me/Terbinos
..
⭕️ Facebook page :- https://www.facebook.com/terbinos/?modal=admin_todo_tour
❤1
Signed የእኔ ሀብት
9 Mar 2026, 11:20 UTC≈1,520 views2 reactionsread 7 August 2026 ስለዚህም ይህ ሰንበት የሕሙማን ፈውስ መታሰቢያ ዕለት ነው ማለት ይቻላል፡፡ በነዚህ ሁሉ ታሪኮች የመጻጉዕንና የሌሎቹን ሕሙማን ሁሉ ደኅንነት ታሪክ እንረዳለን፡፡ የሰንበቱም ስያሜ ልብ ወለድ አጠራር ሳይሆን የቅዱሳት መጻሕፍትን ምሥጢርና የጾመ ድጓውን ይትበሀል ተከትሎ የተሰየመ መሆኑን እንገነዘባለን፡፡
•••
ያንን ተስፋ ያልነበረውን በሽተኛ ከደዌ ሥጋው ፈውሶ ሕይወትን የሰጠው አምላክ ፣ እኛንም በውስጥ በአፍአ ካለብን ደዌ ሥጋና ደዌ ነፍስ እንዲፈውሰን ፤ ቁስለ ኃጢአታችንን እንዲያደርቅልን ፣ በሕይወትና በጤና እንዲጠብቀን የእርሱ የጌታች ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን፡፡
••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://t.me/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃ…
❤2
Signed የእኔ ሀብት
9 Mar 2026, 11:00 UTC≈1,230 views2 reactionsread 7 August 2026 Video
👉 #መጻጉዕ
••••
በዐቢይ ጾም ውስጥ ካሉት ሳምንታት መካከል አራተኛው እሑድ መጻጉዕ ይባላል፡፡ መጻጉዕ የተባለበት ምክንያት በዚሁ ሰንበት ከዋዜማው ጀምሮ የሚዘመረው ጾመ ድጓ ድውያንን መፈወሱን ዕውራንን ማብራቱን የሚያነሣ በመሆኑ ነው፡፡ «38 ዓመት የታመመውን መጻጉዕን ኢየሱስ አዳነው» እንዲሁም ልጁ የታመመበት የመቶ አለቃው "ጌታዬ በቃልህ እዘዝ ልጄ ይድናል፡፡ በቤቴ ጣርያ ሥር አንተ ልትገባ አይገባህም" አለው። "ጌታ በሚያልፍበት መንገድ አንድ ዕውር ፈውሰኝ" ብሎ ጮኸ የሚመሩት ሰዎች ዝም በል አሉት፡፡ ዕውሩ ግን እምቢ ብሎ "የዳዊት ልጅ ጌታ ይቅር በለኝ ዕርዳኝ" እያለ ጩኸቱን ቀጠለ፡፡ "በሰንበት ኢየሱስ መጻጉዕን ተነሥ አልጋህን ተሸከም ባለው ጊዜ …
❤2
Signed የእኔ ሀብት
23 Feb 2026, 12:12 UTC≈1,340 views5 reactionsread 7 August 2026 Video
የልብን ሲያዋዩሽ ሰምተሽ ዝም አትይም(፪)
ችግረኛን አይቶ ልብሽ አይጨክንም
ከአይን ጥቅሻ ፈጥነሽ ትደርሽለታለሽ(፪)
ከህዘን ከመከራ ታሳርፊዋለሽ(፪)
••
ኪዳነ ምህረት እመቤት እመቤት(፪)
ነይልን ነይልን ካለንበት (፪)
••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://t.me/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinosy
❤5
Signed የእኔ ሀብት
19 Feb 2026, 05:51 UTC≈1,390 views10 reactionsread 7 August 2026 Video
እንደ እድል ሆኖ ያደግኹት በመልአኩ ቤት ነው። ስለ እርሱ በቃል የማይገለጽ ልዩ ፍቅር አለኝ። በሄድኩበት ሁሉ ስሙ ሲጠራ ከሰማኹ አንዳች የደስታ ስሜት ሰውነቴን ውርር ያደርገዋል። "ሚካኤል" ብዬ ያልቀለለ ሸክም፣ ያልተመለሰ ጸሎት የለኝም። አንዳንዴ መልአኩ በጣም ቅርቤ ይመስለኛል። ደግሞ ስለ እርሱ ሳስብ ያሳዝነኛል። ለምን? እንጃ ግን ለእኔ ስለሚያዝንልኝ ይሆናል። ስለ እኔ የሚጨነቅ፣ የሚሳሳልኝ ይመስለኛል። ስለዚህ ያሳዝነኛል። ሚካኤል የዋህ፣ ትሑት፣ ሰውን ወዳጅ መልአክ ነው። ሁልጊዜ ሲዘመር ደስ የሚለኝ መዝሙር አለ
••
👉 ነዋ ሚካኤል መልአከክሙ
ይስአል ለክሙ በእንተ ምሕረት
ትርጉም:- " እነሆ ሚካኤል መልአካችሁ ምሕረትን ይለምንላችሁ "
•…
❤8👍1👏1
Signed የእኔ ሀብት
16 Feb 2026, 09:42 UTC≈1,550 views8 reactionsread 7 August 2026 Video
እግዚአብሔር በዚህ ጾም አልወጣ ፤ አልላቀቅ ያለልን አመላችንን ይንቀልልኔ
••
ክብር ይግባውና መድኃኔዓለም ክርስቶስ ሰይጣንን ወግቶ ድል የነሣው በቆሮንቶስ በረሃ ነበር። እንደ አይሁድ ትውፊት ከሆነ ሰይጣንና የክፋት መናፍስቱ ከእጽዋት የተራቆተ በረሃማን ስፍራ ለማደሪያነት ይመርጣሉ። በርግጥም ሕያዋን የሆኑ ጻድቃንን፣ ከውኃ ዳር እንደ ተተከለ ዛፍ የለመለሙ እና ፍሬያማ የሆኑ ቅዱሳንን የማይወድ ሰይጣን፣ ለማደሪያነት የውኃ ምንጭ እና ልምላሜ የሌለበትን በረሃ ይመርጣል ቢባል የሚደንቅ ነገር አይደለም። ይህም በመሆኑ መድኃኒታችን ሰይጣንን አጎሳቁሎ እና አዋርዶ ያሸሸው ሰልጥኖ ከሚኖርበት በረሃ ገብቶ ነው። ዛሬም የቅድስና ምንጭ የደረቀበት፣ ከበጎ ምግባር ተራቁ…
❤8
Signed የእኔ ሀብት
29 Dec 2025, 13:05 UTC≈2,030 views14 reactionsread 7 August 2026 እግዚአብሔር ይመሰገን
❤14
Signed የእኔ ሀብት
5 May 2025, 16:48 UTC≈4,720 views31 reactionsread 7 August 2026 Video
አቤቱ በፍጥረት ሁሉ አንደበት የምትመሰገን ለአንተ #ለመድኃኔዓለም_ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይገባል ።
••
አቤቱ ለተራቆቱት ልብስ ይምትሆናቸው ለአንተ ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይገባል ።
••
አቤቱ ነፍስና ሥጋን አዋህደህ በምግባር በሐይማኖት አጽንተህ የምታከብራቸው ለአንተ #ለመድኃኔዓለም_ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይገባል ። አቤቱ በመንግሥትህ ሽረት በሕልውናህ ሕልፈት የሌለብህ ለአንተ ለንጉሥ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይገባል ።
••
አቤቱ የቅዱስ አብ አካላዊ ቃል የዓለሙ ሁሉ መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለአንተ ክብር ምስጋና ይገባል ለዘለዓለሙ አሜን። / መልክዓ መድኃኔዓለም /
•••••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://t.me/T…
❤21👍7👏3
Signed የእኔ ሀብት
1 May 2025, 11:40 UTC≈3,730 views22 reactionsread 7 August 2026 Video
Video, posted without a caption
❤15👍6👏1
Signed የእኔ ሀብት
30 Apr 2025, 04:55 UTC≈3,400 views8 reactionsread 7 August 2026 Video
Video, posted without a caption
❤7👍1
Signed የእኔ ሀብት
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Terbinos. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.