15 Feb 2024, 20:00 UTC≈1,080 viewsread 7 August 2026 Photo
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ምዝገባ እየተካሔደ ነው።
ተፈታኝ ተማሪዎችን የመመዝገብ ሥራ ከየካቲት 3/2016 ዓ.ም ጀምሮ እስከ የካቲት 30/2016 ዓ.ም እንደሚከናወን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል።
ምዝገባ የጀመሩ አካባቢዎች መኖራቸውን የጠቆሙት ኃላፊው፤ ምዝገባ ያልተጀመረባቸው አካባቢዎች በቀጣይ ምዝገባውን እንደሚያካሒዱ የአገልግሎቱ ም/ዋ/ዳይሬክተር ተፈራ ፈይሳ ገልጸዋል።
በመደበኛ እና በማታ መርሐግብር የመልቀቂያ ፈተናውን የሚወስዱ ተማሪዎች ምዝገባ በትምህርት ቤቶች ይከናወናል የተባለ ሲሆን በግል፣ በርቀት እና በበይነ መረብ ተምረው የሚፈተኑ ተማሪዎች ምዝገባ በክ/ከተማ፣ በልዩ ወረዳ እና በወረ…
Signed Beka
28 Jul 2023, 16:46 UTC≈1,640 viewsread 7 August 2026 Aptitude exam
Signed B£k
28 Jul 2023, 16:45 UTC≈1,600 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed B£k
19 Jul 2023, 07:44 UTC≈2,250 viewsread 7 August 2026 Photo
#MoE
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ደርሶት የተመለከተውና ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተላከ አንድ ደብዳቤ የሬሜዲያል ውጤት አያያዝን በተመለከተ አቅጣጫ አስቀምጧል።
ይህ ደብዳቤ በሐምሌ 11 /2015 ዓ/ም በትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ ተፈርሞ ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተላከ ነው።
በዚህም ደብዳቤ ፤ ዩኒቨርሲቲዎች የሬሚዲያል ኘሮግራም ማጠቃለያ ላይ በተከታታይ ምዘና በየተቋማቸው የተደረገው ምዘና 30% ፤ ከማዕከል የተዘጋቸው የማጠቃለያ ፈተና ከ70% እንዲያዝ ከዚህ በፊት የተላከው ሴርኩላር እንደተጠበቀ ሆኖ እንደሚቀጥል ይገልጻል።
ከዚህ ባለፈ የታሪክና የፊዚክስ ኮርሶች ሳይካተቱ ከአጠቃላይ 50 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ በየተቋ…
Signed B£k
11 Jul 2023, 15:16 UTC≈1,360 viewsread 7 August 2026 የስራ እድል ለምትፈልጉ ብቻ
✅ በየትኛውም የትምህርት ደረጃ ላይ ያላችሁ
✅ በየትኛውም አከባቢ የምትኖሩ
✅ ሌላ ስራ እየሰራችሁ ተጨማሪ ስራ ለምትፈልጉ
✅ ከትምህርታችሁ ጋር ማስኬድ የምትችሉትን ስራ ለምትፈልጉ
✅ ስልጠና ወስዳችሁ እራሳችሁንም ሌሎችንም እያሳደጋችሁ የተሻለ ቦታ መድረስ ለምትፈልጉ
❇ ደግነት ለራስ ነው ስለዘህ ለወዳጅዎ ያካፍሉ
በ ትንሹ ለ 10 ሰው ያካፍልሁ
ስላካፈልሁ አምሰግናልሁ
ፍላጎት ያላችሁ ጥቂት ሰዎች ብቻ 👉
ቀድሞ የመጣ ቀድሞ ይስተናገዳል
👇👇👇👇👇
https://t.me/Amnole12
Signed B£k
7 Jul 2023, 19:03 UTC≈1,400 viewsread 7 August 2026 ሀገረ አቀፍ ፈተናዎች . . .
እንደ ትምህርት ሚኒስቴር እና ሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መረጃ :
የሬሜዲያል ፈተና ፦
- በልዩ ሁኔታ የሬሜዲያል ፕሮግራም ተጠቃሚ የሆኑ ተማሪዎች ፈተና ዛሬ ሰኔ 30/ 2015 ዓ/ም ተጠናቋል።
(አሁን ላይ ያልተፈተኑ የግል ተማሪዎች ወደፊት በሚገለፅ ጊዜ በመስከረም 2016 ዓ/ም እንደሚፈቱ የትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል)
- በ2016 ዓ/ም ፍሬሽማን ፕሮግራም ለመከታተል ብቁ ሆነው የሚገኙ በተቋማት የውስጥ ፈተና 30 ከመቶ፣ በማዕከል የተዘጋጀው ፈተና 70 ከመቶ ተደምሮ በድምሩ 50 ከመቶና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ ይሆናሉ።
ለመጀመሪያ ጊዜ ለመንግስት እና ለግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመራቂ …
Signed B£k
Channel name was changed to «Exam waiting.........»
3 Jul 2023, 19:51 UTC≈1,810 viewsread 7 August 2026 Photo
Remedial Exam Tentative Schedule‼️
የ Remedial ተማሪዎች በማዕከል የሚዘጋጀውን ፈተና ለመፈተን ጊዜያዊ የሆነ Program ነው።
━━━━━━━━━
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#Share
#Share
@Temihert
Signed B£k
29 Jun 2023, 14:26 UTC≈1,330 viewsread 7 August 2026 Hello students
Signed B£k
27 Jan 2023, 11:50 UTC≈2,660 viewsread 7 August 2026 #Update
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን ከ50 በላይ ያመጡት ከተፈታኞች ውስጥ 3.3 በመቶ መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
ፈተናውን በትክክል ከወሰዱት 896,520 ተማሪዎች ውስጥ ከግማሽ በላይ ያመጡት፤ 29,909 መሆኑን ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል።
ሚኒስትሩ ይህን ያሉት በትላንትናው ዕለት ይፋ የተደረገውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤትን አስመልክቶ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ላይ መሆኑን ኢትዮጵያ ኢንሳይደር ዘግቧል።
@Temihert
Signed B£k
27 Jan 2023, 11:48 UTC≈2,390 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed B£k
Showing the 11 most recent of 11 posts we hold for @Temihert. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.