"የዩኒቨርስቲ ይቀየርልኝ ጥያቄን አልቀበልም" ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ሚኒስቴር የዪኒቨርሲቲ ምደባን ይፋ አድርጓል። በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታችሁን ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባችሁን ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የምትችሉ መሆኑ ሚንስቴር መ/ቤቱ ገልጿል። የዩኒቨርስቲ ይቀየርልኝ ጥያቄን ትምህርት ሚኒስቴር አላስተናግድም ብሏል። የተመደባችሁበትን ዩኒቨርስቲ ለማየት የቀረቡ አማራጮች 👇 👇 https://placement.etherne…

Channel
Technology innovations
@Techinology_innovations
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
175subscribers
-2 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001371361486 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Techinology_innovations |
| Created | Between 1 April 2018 and 7 June 2020 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 3 October 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 3 times, most recently 3 October 2026 |
| On Telegram | t.me/Techinology_innovations |
Topic
Education — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 24 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 81% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 10 Sept 2026, 03:17 | 175 | -1 |
| 30 Aug 2026, 23:54 | 176 | -1 |
| 8 Aug 2026, 13:32 | 177 | no change |
| 6 Aug 2026, 17:56 | 177 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 7 June 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 24 October 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
https://www.youtube.com/watch?v=n0QWDSK0EiQ
subcribe our youtube channel
https://youtu.be/iblXRmSYH3I
✅የተለያዩ በዐይነታቸው ለየት ያሉ አዳዲስ ፕሮግራሞችን ወደናንተ ለማድረስ ዝግችታችንን በማጠናቀቅ ላይ እንገኛለን። 🔷አዳዲስ የምንጀምራቸውን ፕሮግራሞች ወደፊት አሳውቃችኃለው ። እስከዚያው ለሌሎች ወደ ቻናላችን እንዲቀላቀሉ ሼር ያድርጉ። Stay safe 👇👇👇👇👇👇👇👇 @Techinology_innovations
ቢጨመሩ የምትሉት እንዲሁም ማንኛውም አስተያየት ካሎት 👇👇👇👇 @Technology_innovation_bot @Ozitii ያናግሩን። @Techinology_innovations
ሕይወት ትናንት አይደለም፣ ሕይወት ነገም አይደለም፤ ሕይወት ዛሬ ነው! ምንም እንኳን የትናንትናችሁና የነጋችሁ የራሳቸው የሆነ አስፈላጊ ነገር ቢኖራቸውም፣ ሕይወት ሊኖር የሚገባው ዛሬና ዛሬ ብቻ ነው፡፡ የትናንትና ኃዘን፣ ጸጸት፣ ወይም ደግሞ ደስታ፤ እንዲሁም ደግሞ ስለነገ መፍራት፣ መጨነቅ፣ ወይም ደግሞ የራእይ ጉጉት የዛሬን ሕይወት በሙላት በመኖር አቅማችሁ ላይ ጥላ ሊያጠሉ አይገባቸውም፡፡ የዛሬን ቀን በሙሉ ኃይላችሁ ለመኖር የምትችሉበትን አቅማችሁን አሰባስባችሁ ዛሬ ሕይወትን ለመኖር ተሰማሩ፡፡ መልካም ቀን ይሁንላችሁ! https://t.me/Techinology_innovations
😃😘😃☺️😃
ተጨማሪ ፦ የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሕዳር 22 እና 23 ቀን 2013 ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን ፈተና ላይ መቀመጥ የሚችሉት 7ኛ ክፍልን ተምረው ያጠናቀቁና የ8ኛ ክፍልን የአንደኛ ሴሚስተር ትምህርት የተከታተሉ ብቻ ናቸው። በተመሳሳይ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መውሰድ የሚችሉት የ11ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀቁና የ12ኛ ክፍልን የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት የተከታተሉ ብቻ ናቸው ተብሏል። የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሕዳር 28 እስከ ታህሳስ 1 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚሰጥም በምክረ ሀሳቡ ላይ ተጠቅሷል። (ENA) share ur family 👇👇👇👇👇👇👇 Https://t.me/Techinology_innovations
ትምህርት ቤቶችን ዳግም መክፈት በሚቻልበት የውሳኔ ሃሳብ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው! ትምህርት ቤቶችን ዳግም መክፈት በሚቻልበት የውሳኔ ሃሳብ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በተገኙበት ውይይት እየተካሄደ ነው። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት እየተካሄደ ባለው ውይይት የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና ሌሎች ሚኒስትሮችም ተገኝተዋል። ውይይቱ ትምህርት ቤቶችን ዳግም ለመክፈት ለውሳኔ የቀረበ ምክረ ሃሳብ፣ የ8ኛ እና 12ኛ ከፍል ብሄራዊ ፈተናና የግል ትምህርት ቤቶችን የትምህርት አሰጣጥ ሂደት የተመለከተ ነው። የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ ትምህርት ቤቶችን ዳግም ለመክፈት ስለቀረበው የውሳኔ ሃሳብ ገለፃ አድ…
Sticker, posted without a caption
የሕይወት ዘይቤ ምርጫ “የወደፊት ሕይወትህ ምስጢር በየእለቱ በምትለማመዳቸው ልማዶችህ ውስጥ ተደብቀው ይገኛሉ” – Mike Murdock የየዕለት የሕይወት ዘይቤ ምርጫ ለቀሩት ዋና ዋና ምርጫዎችህ መጋቢና ገባር ስለሆነ በሚገባ ልታስብበት ይገባል፡፡ የየዕለት ውሳኔዎችህ የሕይወትህን ዋና ዋና ምርጫዎች ወይ ያፈርሳሉ ወይም ደግሞ ይገነባሉ፡፡ ለየዕለቱ ገጠመኞች የምንሰጣቸው ምላሾችና ከሰዎችና እንዲሁም ከሁኔታዎች ጋር ያሉን አቀራረቦች ለዋና ዓላማዎቻችንና ምርጫዎችን እንደገባር ወንዞች ናቸው፡፡ በየእለቱ ወደ እኛ የመጣውን ነገር መቆጣጠር ባንችልም ወደየት አቅጣጫ እንደምንወስደው ግን መምረጥና መወሰን እንችላለን፡፡ ወስነን ለመከተል ለመረጥነው የሕይወት አቅጣጫ በ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Techinology_innovations. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 10 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Technology innovations” (@Techinology_innovations), 175 subscribers as measured 10 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Techinology_innovations.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.