Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for የላፍቶ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ፍኖተ ትጉሃን ሰንበት ትምህርት ቤት የተማሪዎች ግቢጉባኤ

Channel

የላፍቶ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ፍኖተ ትጉሃን ሰንበት ትምህርት ቤት የተማሪዎች ግቢጉባኤ

@TIGUHAN

On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry

244subscribers

-3 since we began measuring on 6 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001306048415
TypeChannel
Username@TIGUHAN
CreatedBetween 1 March 2018 and 22 June 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded7 August 2026
Last confirmed live25 August 2026
Measurements held4
Confirmed unchanged1 time, most recently 25 August 2026
On Telegramt.me/TIGUHAN

Growth

244247245.56 August 2026 — 247 subscribers7 August 2026 — 247 subscribers18 August 2026 — 246 subscribers25 August 2026 — 244 subscribers6 August 202625 August 2026
4 measurements spanning 19 days, net -3. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 244–247 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
25 Aug 2026, 03:58244-2
18 Aug 2026, 17:52246-1
7 Aug 2026, 02:30247no change
6 Aug 2026, 09:08247first reading

Engagement

17 posts held, back to 22 June 2021the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 17 posts for this entry, the most recent from 10 March 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

Recent posts

10 Mar 2022, 16:55 UTC≈1,060 viewsread 7 August 2026

"እየጣፈጠች አለቀች።" ይላል የሃገሬ ሰው መልካም ማእድ ተመግቦ ሲያልቅበት። "የብርሃን እናት"ም "እየጣፈጠ አለቀ" አስብሎኛል። መጽሐፉ ሲያልቅ የስስት ስሜት ተሰምቶኛል። ይነበብ 👇👇👇

28 Jan 2022, 18:38 UTCviews —

Channel name was changed to «የላፍቶ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ፍኖተ ትጉሃን ሰንበት ትምህርት ቤት የተማሪዎች ግቢጉባኤ»

28 Jan 2022, 16:59 UTC≈1,160 viewsread 7 August 2026

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ወልደ ሰማዕት(የክርስቶስ ባሪያ) 🌹🌹ሞትሽን አደንቃለሁ🌹🌹 ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ ሞት ለሟች ይገባል እንዲሉ በፍጥረት ሥርዓት አይቀሬ የሆነው የአዳም ልጆች ኹሉ ልንሞት ግድ ነው ነገር ግን... ምንም እንኳን ቢሆን የፍጥረት ሥርዓት እመቤታችንን ይህስ እንዴት ነካት እንደተናገረን ጌታችን በቃሉ እንደተጻፈልን በቅዱስ ወንጌሉ ሞትን የማያዩ ብዙ ሰዎች አሉ ቅዱሱ ሰው ሄኖክ በኖረበት ዘመን አስደስቶ ሲኖር እግዚአብሔርን ተሰወረ እንጂ እርሱን መች ሞት ነካው? ብሔረ ሕያዋን አምላክ አስቀመጠው ከአባቶቼ አልበልጥምና ነፍሴን ከእኔ ውሰድ ብሎ እንዳለመነ ኤልያስ ሲሰደድ መሞቱ ቀረና በልመናው ፈንታ በእሳት ሰ

17 Jan 2022, 16:13 UTC801 viewsread 7 August 2026

🌼🌼" ሕዝቡም ሁሉ ከተጠመቁ በኋላ ኢየሱስ ደግሞ ተጠመቀ።”🌼🌼(የሉቃስ ወንጌል 3:21) ወልደ ሰማዕት(የክርስቶስ ባሪያ) ---- ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተጠመቀ ስትል ከሌሎች ቤተ እምነቶች የሚለያት፦ የማትላቸው ነገሮች(በጥቂቱ)፦ 1. እንደ ንስጥሮሳውያን ከእመቤታችን የተወለደው ሰው ነው በጥምቀት መንፈስ ቅዱስ ቢያድርበት አምላክ ኾነ አትልም! 2. እንደ ጸጎች ሦስተኛ ልደትን በዮርዳዮስ በመንፈስ ቅዱስ ተወለደ አንልም። ይኸውስ እንዴት ነው ቢሉ? አንድ ከአብ እምቅድመ ዓለም ኹለት ከእመቤታችን ድኅረ ዓለም ሦስት በጥምቀቱ መንፈስ ቅዱስ ሲወርድበት ከአብ ዳግመኛ ተወለደ። ብላ

7 Jan 2022, 12:13 UTC710 viewsread 7 August 2026

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! 🌹🌹ልደትህ ልደቴ ነው።🌹🌹 ወልደ ሰማዕት (የክርስቶስ ባሪያ) አምላኬ! አዳም ሆይ ወዴት አለህ ስትለኝ በአባትነት ፍቅር እኔ ልጅህን ስትጠራኝ በሐሰት ምክር ተታልዬ አምላክ መሆንን ናፍቄ በለሷን በልቼ ሕግሕንም ንቄ ከቅጠል ሥር ነበርኩ አንተን ተደብቄ አባ አባት ብዬ ወደ አንተ መቅረብን አፍሬ ተሸሸግኹ ከፊትህ መቆምን ግን አንተ ስትጠራኝ:- ሳታውቅ ቀርተህ አይደል እኔ ያለኹበትን ኃጢአትን ፈጽሜ የተሸሸኩበትን ልትገልጽልኝ ነው እኔን ፍለጋሕን ልትመሰርትልኝ ሥርዓተ ንስሐን ወዳንተ እንድመለስ ድምጽህን ሰምቼ በደሌን አውቄ ከልብ ተጸጽቼ እንድድንልህ ነው ንስሐ ገብቼ አንተ እውነተኛ ዳኛ:- በለሷን በ

13 Dec 2021, 16:11 UTC439 viewsread 7 August 2026

🌹"ቀዳማዊ ልደቱን አረቀቀው ደኀራዊ ልደቱን አስደነቀው።"🌹 ወልደ ሰማዕት(ይድነቃቸው ጌታቸው) "ነአምን ክልዔተ ልደታተ" ይላል ሃይማኖተ አበው የክርስቶስን ኸለት ልደታት ሲናገር።(ሃይ አበ ባስልዮስ ዘቂሳርያ ፴፬ ፣ ዘሳዊሮስ ፹፬) እንዴት ነው ቢሉ ከአብ ያለ ተድኀሮ ዘኢየኃልቅ ልደትን ከእመቤታችን ደግሞ በድንግልና ልደት ምድራዊን ተወለደ ብለን እናስረዳለን። ሊቃውንቱ እሊህን ልደታት ሲያነጻጽሩ "ቀዳማዊ ልደቱን አረቀቀው ደኀራዊ ልደቱን አስደነቀው።" ይላሉ። እውነት ነው ቀዳማዊ ልደቱ ረቂቅ ነው አብ ወልድን አካል ዘእምአካል ባሕርይ ዘእምባሕርይ ወልዶታል። በመልክ በአካል አባቱን አክሎ(አህሎ) የተወለደ/የሚወለድ ማነው? እንበለ ወልድ!! አባቱ ሳይቀድመው

13 Dec 2021, 16:11 UTC553 viewsread 7 August 2026

የክርስቶስን ጥበብነት በተመለከተ ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያናችንም አምልታ አስፍታ የምታስተምረው የምታዜመው ነው። በቅዳሴያችንም “የጥበብ ሀገሯ ወዴት ነው? ማደሪያዋስ ወዴት ነው? የጎዳናዋስ ፍለጋ ከወዴት ተገኘ?........እነኾ ቤትን ሰራች(ጥበብ) ፤ ሰባት አዕማድንም አቆመች፤የእርሷን እርድ አረደች፤በማድጋዋም የእርስዋን ወይን ጨመረች፤የእርሷንም ማዕድ አዘጋጀች። አገልጋዮቿን ላከች በረጅም ስብከት ሰነፍ የኾነ ሰው ወደ እኔ ይምጣ እያለች፤ዕውቀት ያነሳቸውንም ትጠራለች፤የእኔን ኅብስት ብሉ፤የእኔን ወይንም ጠጡ፤ስንፍናንም ትታችኹ ኑሩ እያለች። ጥበብ ግን መጽኃኒታችን ነው፤በሥጋው መሥዋዕትነት ያዳነን፤በደሙ ፈሳሽነት የተወዳጀን፤ለመንግስቱም የመረጠን።”

30 Nov 2021, 12:51 UTC459 viewsread 7 August 2026

🌹🌹"ትውስታ"(ፈጠራ)🌹🌹 ወልደ ሰማዕት(የክርስቶስ ባሪያ) ከእናቴ ማሕፀን የማርያምን ድምጽ እየሰማኹ ከወጣሁ ከዐሥር ዓመታት በኋላ ማለትም ከዐሥራ ኹለት ዓመታት በፊት በልጅነት ጊዜ ፣ በግብርና ኑሮ ፣ ንጹሕ አየር እየተነፈስን ፣ ወለል ባለው ሜዳ እየተጫወትን የወላጆቼን ከብቶች በመጠበቅ ላይ ሳለኹ ነበር አንድ ነገር ቀልቤን የሳበው አንዲት ጥጃ መልኳ ፍጹም ጥቁር ነው ከአንዲት የጸጉር ዘለላ በቀር "ድቅድቅ ጨለማ" በሉት። የሚደንቀው ግን ከጥቁሩ አካሏ መካከል ያለችው አንዲት ጸዓዳ ጸጉር ናት። በልጅ አእምሮ ለጓደኞቼ አሳይቼ የፈጣሪ ሥራ ደንቆኝ ወደ እረኝነቴ ተመለስኹ። ከዐሥራ ኹለት ዓመታት በኋላ በቅጽረ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ቁጭ ብዬ የሠ

28 Jul 2021, 17:54 UTC879 viewsread 7 August 2026

ስለ ኢትዮጵያዊው አቡነ ጴጥሮስ በጥቂቱም ቢኾን ለማወቅ፦ ፨ የጴጥሮስ ዋዜማ(ልብ ወለድ) ፨ ሰማዕተ ጽድቅ ዘኢትዮጵያ(መጽሔት) ፨ ዜና ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ፨ ሰማዕተ ጽድቅ ዘኢትዮጵያ በላፍቶ ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምሕርት ቤት የተዘጋጀ(የሕጻናት መጽሐፍ)

Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @TIGUHAN. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 25 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“የላፍቶ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ፍኖተ ትጉሃን ሰንበት ትምህርት ቤት የተማሪዎች ግቢጉባኤ” (@TIGUHAN), 244 subscribers as measured 25 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/TIGUHAN.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.