Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for “ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና”

Channel

“ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና”

@THE_GRACE_0F_GOD

On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Cite this entry

252subscribers

-7 since we began measuring on 7 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1002128757475
TypeChannel
Username@THE_GRACE_0F_GOD
CreatedBetween 1 November 2023 and 10 February 2024 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded8 August 2026
Last confirmed live15 September 2026
Measurements held6
Confirmed unchanged2 times, most recently 15 September 2026
On Telegramt.me/THE_GRACE_0F_GOD

Growth

252259255.57 August 2026 — 259 subscribers8 August 2026 — 259 subscribers15 August 2026 — 255 subscribers23 August 2026 — 253 subscribers29 August 2026 — 254 subscribers8 September 2026 — 252 subscribers7 August 20268 September 2026
6 measurements spanning 32 days, net -7. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 251–260 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
8 Sept 2026, 13:17252-2
29 Aug 2026, 14:25254+1
23 Aug 2026, 02:25253-2
15 Aug 2026, 07:26255-4
8 Aug 2026, 09:16259no change
7 Aug 2026, 12:16259first reading

Engagement

20 posts held, back to 10 February 2024the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 6 September 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

Reaction mix

40 reactions across 13 posts, in 4 distinct kinds. The most used accounts for 47.5% of them.

Every reaction kind recorded on the sample, most used first
ReactionCountShareShare, drawn
1947.5%
👍1947.5%
❤‍🔥12.50%
🥰12.50%

No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.

Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.

Coverage. Reactions were read on 14 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 40 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.

Measured over the 20 most recent posts we hold, published 10 February 2024 to 6 September 2024, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.

Recent posts

6 Sept 2024, 17:55 UTC≈4,020 views3 reactionsread 8 August 2026

እግዚአብሔር ሆይ ምሕረት አድርግልኝ እግዚአብሔር ሆይ፤ እንደ ቸርነትህ መጠን፣ ምሕረት አድርግልኝ፤ እንደ ርኅራኄህም ብዛት፣ መተላለፌን ደምስስ (መዝሙር 51፥1)። ዘማሪው በዚህ ቦታ እየደጋገመ “እንደ ቸርነትህ መጠን” እና “እንደ ርኅራኄህም ብዛት” “ምሕረት አድርግልኝ” ይላል። በዘጸአት 34፥6-7 ላይ እግዚአብሔር ተስፋ የሰጠው ይህንን ነው፦ “እግዚአብሔር ሩኅሩኅ ቸር አምላክ እግዚአብሔር ለቍጣ የዘገየ፣ ፍቅሩና ታማኝነቱ የበዛ፣ ፍቅርን ለሺዎች የሚጠብቅ፣ ክፋትን፣ ዐመፅንና ኀጢአትን ይቅር የሚል በደለኛውን ግን ሳይቀጣ ዝም ብሎ አይተውም፤ በአባቶች ኀጢአት ልጆችን የልጅ ልጆቻቸውን እስከ ሦስትና አራት ትውልድ ይቀጣል።” ይቅር የማይባሉ በደለኞች

👍3

Signed Gech

3 Jun 2024, 04:02 UTC≈2,770 views1 reactionsread 8 August 2026

እግዚአብሔርን መውደድ ማለት ምን ማለት ነው? እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ አምላኬ ነህ፤ አንተን ከልብ እሻለሁ፤ ውሃ በሌለበት፣ በደረቅና በተራቈተ ምድር፣ ነፍሴ አንተን ተጠማች፤ ሥጋዬም አንተን ናፈቀች። ስለዚህ በመቅደስ ውስጥ አየሁህ፤ ኀይልህንና ክብርህንም ተመለከትሁ። (መዝሙር 63፥1-2) እንደ ዳዊት ያለውን ልብ ሊያረካ የሚችለው እግዚአብሔር ብቻ ነው። ዳዊት እንደ እግዚአብሔር ልብ የሆነ ሰው ነበር። የተፈጠርነው እንዲያ እንድንሆን ነበር። እግዚአብሔርን መውደድ ማለት በዋነኛነት በእርሱ መርካት ማለት ነው። በስጦታዎቹ ብቻ ሳይሆን፣ በእግዚአብሔር በራሱ — ማለትም በከበረው ማንነቱ — መርካት ማለት ነው። እግዚአብሔርን መውደድ ትዕዛዛቱን ሁሉ መታዘዝን

1

Signed Gech

1 Jun 2024, 14:18 UTC≈2,100 viewsread 8 August 2026

ዳግም የተወለደ በሕጉ ደስ ይለዋል እግዚአብሔርን መውደድ ትእዛዞቹን መፈጸም ነውና። ትእዛዞቹም ከባድ አይደሉም፤ ምክንያቱም ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ዓለምን ያሸንፋል። ዓለምን የሚያሸንፈውም እምነታችን ነው። ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ከሚያምን በስተቀር ዓለምን የሚያሸንፍ ማነው? (1ኛ ዮሐንስ 5፥3-5) በዚህ ክፍል ላይ ግልፅ ሆኖ የምንመለከተው ነገር፣ ከእግዚአብሔር ዳግም መወለድ የእግዚአብሔርን ትዕዛዛት እንደሸክም ከመመልከት ይልቅ ደስ እንድንሰኝባቸው እንደሚያደርገን ነው። ታዲያ ግን ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል? እንዴት ነው ከእግዚአብሔር መወለድ የእርሱን ትእዛዛት ሸክም ከመሆን ይልቅ ወደ ደስታ የሚቀይረው? ሐዋሪያው ዮሐንስ ሲናገር፣

Signed Gech

29 May 2024, 05:32 UTC332 viewsread 8 August 2026
File

፩. በደሙ አንጽቶሽ በቃሉ ቀድሶሽ አሸናፊው ጌታ በሞቱ የገዛሽ ክብርትና ቅድስት ያለ ነውርም ኾነሽ የሙሽራሽን ቀን ለማየት የናፈቅሽ አዝማች፤ ደስ ይበልሽ አንቺ ቅድስት ቤተክርስቲያን የጠላትን ግፊያ ችለሽ ብዙ ዘመን ታምነሽ ቆይተሻል እንደ ቃል ኪዳንሽ ቀኑ በደጅ ነው ያ አስደናቂው ሰርግሽ ፪. ሙሽራሽ የዋህ ነው ተንኰል የሌለበት ፍጹምና ታማኝ ጉድለት ያልታየበት ሙሽራሽ ኢየሱስ የሰላም አለቃ አንዳችም የማይጎድለው ለሁሉ የሚበቃ አዝማች፤ ደስ ይበልሽ አንቺ ቅድስት ቤተክርስቲያን የጠላትን ግፊያ ችለሽ ብዙ ዘመን ታምነሽ ቆይተሻል እንደ ቃል ኪዳንሽ ቀኑ በደጅ ነው ያ አስደናቂው ሰርግሽ ፫. የሐሰት ተቃራኒ የእውነት አምድ ነሽ በእሳት የነጠሩ ጻድቃን የሞ

Signed Gech

16 May 2024, 07:28 UTC≈1,550 viewsread 8 August 2026

ትክክለኛ እውቀት ታላቅ ደስታን ያመጣል ስለዚህ ሕዝቡ ሁሉ የተነገራቸውን ቃል ተረድተው ስለ ነበረ፣ ለመብላት፣ ለመጠጣት፣ ከምግባቸው ከፍለው ለመላክና ሐሤትም ለማድረግ ሄዱ። (ነህምያ 8፥12) የእግዚአብሔርን እውነተኛ ማንነት የሚገልጥ፣ ደግሞም እርሱን በሚያከብር ፍቅር የተሞላ ብቸኛ ደስታ፣ እውነተኛ በሆነ በእግዚአብሔር እውቀት ላይ የተመሰረተ ደስታ ነው። ታዲያማ የእኛ እውቀት አናሳና ስሕተት የተሞላ በሆነ ቁጥር፣ ደስታችንም የእግዚአብሔርን ታላቅነት በትክክል የሚገልጽ አይሆንም። በነህምያ 8፥12 ላይ፣ እስራኤላውያን ደስ የተሰኙበት መንገድ፣ እውነተኛ የሆነውና እግዚአብሔርን የሚያከብረው ደስታ እንዴት ከልብ እንደሚመነጭ ያሳየናል። ዕዝራ የእግዚአብሔርን

Signed Gech

5 May 2024, 05:11 UTC≈2,070 views4 reactionsread 8 August 2026

❤️ውዶች❤️ ገና ደካሞች ሳለን ክርስቶስ ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኃጢአተኞች ሞቶአልና። ስለ ጻድቅ የሚሞት በጭንቅ ይገኛልና፤ ስለ ቸር ሰው ግን ሊሞት እንኳ የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል። ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል። ይልቁንስ እንግዲህ አሁን በደሙ ከጸደቅን በእርሱ ከቍጣው እንድናለን። ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን፤ ይህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን አሁን መታረቁን ባገኘንበት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በእግዚአብሔር ደግሞ እንመካለን። ሮሜ 5፥6-11 እንኳን አደረሰችሁ።

4

Signed Gech

18 Apr 2024, 13:35 UTC≈2,430 views7 reactionsread 8 August 2026

ስለ ኢየሱስ መማር ለምን አስፈለገ? • እግዚአብሔር ሁሉን ነገር የፈጠረው በእርሱ በኩል ስለሆነ • መጀመሪያውም መጨረሻውም የዘላለም አምላክ እርሱ ስለሆነ • እግዚአብሔር የሚንጸባረቀው በእርሱ በኩል ስለሆነ • እግዚአብሔር የሚናገረው በእርሱ በኩል ስለሆነ • በውስጣችን የተሰወረ የእግዚአብሔር ምሥጢር ስለሆነ • በሰማይ ያለው ብቸኛው አማላጃችን እርሱ ብቻ ስለሆነ • እግዚአብሔር የኃጢአት ይቅርታ የሚያደርገው በእርሱ በኩል ስለሆነ • እግዚአብሐር አብ የሚታወቀው በእርሱ በኩል ስለሆነ • ጽድቅም ጥበብም ቅድስናም ቤዛነትም ከእግዚአብሔር ዘንድ የምናገኘው በእርሱ በኩል ስለሆነ • እግዚአብሔር ፍቅሩን የገለጠው በእርሱ በኩል ስለሆነ • የእግዚአብሔር አንድያ ልጅ

👍6❤‍🔥1

Signed Gech

16 Mar 2024, 02:39 UTC≈3,040 viewsread 8 August 2026

ክርስቲያን ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያለው ግንኙነት ጥልቀት ከሌለው እግዚአብሔርን በሚያስክብር መንገድ ለመኖር አይችልም። እግዚአብሔርን ለማወቅ በምናደርገው ነገር ሁሉ እርሱን በመታዘዝ ሕይወት መመላለስ ይጠበቅብናል። መንፈስ ቅዱስን እንዴት ማዳመጥ እንደሚገባን ካልተማርን በስተቀር የእግዚአብሔር ፈቃድ ምን እንደሆነ ስለማናውቅ እርሱን ደስ ለማሰኘት አንችልም። ከኃጢአት ተለይተን በቅድስና አንኖርም። ኃጢአትን ለማሸነፍ ወይም በድፍረት ለመመስከር ወይም በቤተ ክርስቲያን እንደሚገባ ለማገልገል ኃይል አናገኝም። @THE_GRACE_0F_GOD @THE_GRACE_0F_GOD @THE_GRACE_0F_GOD

Signed Gech

14 Mar 2024, 04:50 UTC≈4,290 views4 reactionsread 8 August 2026

የክርስቲያን ሕይወት ተቀዳሚ ዓላማ እግዚአብሔርን ማወቅ ነው። እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ከሥላሴ አካላዊ ሕልውናዎች አንዱ ነው። ስለዚህ ልናውቀው ይገባል። በዘመናት ሁሉ፤ ክርስቲያኖች እውነተኛው አምላክ እራሱን የገለጠው በቅድሚያ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እንደሆነ አጥብቀው ተናግረዋል። እውነት ምን እንደሆነ በተለይ እውነተኛው አምላክ ማን እንደሆነ የሚገልጥ የተሟላ ትክክለኛ፥ ስሕተት የሌለበት መመሪያ መጽሐፍ ቅዱስ ማለትም ብሉይ ኪዳንና አዲስ ኪዳን ነው። ክርስቲያኖች መጽሐፍ ቅዱስን በጥንቃቄ ካጠኑ በኋላ እግዚአብሔር በሦስት አካላዊ ሕልውና የተገለጠ ማለትም እግዚአብሔር አብ፥ እግዚአብሔር ወልድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ እንደሆነ ያምናሉ።

3👍1

Signed Gech

7 Mar 2024, 03:24 UTC≈4,390 views3 reactionsread 8 August 2026

«የእግዚአብሔር ልጆች» የተወለዱት «ክሰው ዘር ከሥጋ ልማድ ወይም ከሰው ፈቃድ» አይደለም። እነርሱ የተወለዱት ከመንፈስ ነው። እነርሱ «የተወለዱት ከእግዚአብሔር» ነው። አንድ ሰው ክርስቲያን ወይም የእግዚአብሔር ቤተሰብ አባል ለመሆን ዳግም መወለድ አለበት። የእግዚአብሔር ልጆች መሆን የምንችለው በራሳችን ኀይል ወይም ፍላጎት አይደለም፤ የእግዚአብሔር ልጆች መሆን የምንችለው በእግዚአብሔር ጸጋ ብቻ ነው። @THE_GRACE_0F_GOD @THE_GRACE_0F_GOD @THE_GRACE_0F_GOD

3

Signed Gech

5 Mar 2024, 15:47 UTC≈4,410 views4 reactionsread 8 August 2026

ኢየሱስ የመጣው «ጸጋንና እውነትን ተሞልቶ» ነው። ጸጋ፥ እግዚአብሔር ለሰዎች የሚያሳየው ታላቅ ምሕረቱና ፍቅሩ ነው። የእግዚአብሔር ጸጋ እጅግ ግልጽ በሆነ መንገድ የተገለጠው፣ አንድ ልጁን ኢየሱስን ለእኛ ኀጢአት ሲል እንዲሞት በላከው ጊዜ ነበር፡፡ እግዚአብሔር ለሰዎች በረከቱን የሚሰጠው በጸጋው አማካይነት ሲሆን ደኅንነትን ያገኘነውም ከእግዚአብሔር ጸጋ የተነሣ ነው። ይህም ጸጋ በክርስቶስ ተሰጠ። @THE_GRACE_0F_GOD @THE_GRACE_0F_GOD @THE_GRACE_0F_GOD

3👍1

Signed Gech

3 Mar 2024, 15:17 UTC≈3,760 views2 reactionsread 8 August 2026

ዛሬ ዓለማችንን ብንመለከት ከብዙ ችግሮች ጋር በሚታገል ዓለም እንዳለን እንገነዘባለን። ከእነዚህ ችግሮች ጥቂቶቹ ጦርነቶች፥ ረሃብ፥ የዘር ልዩነት ውጥረትና ድህነት ናቸው። ከፍቅሩ የተነሣ የሰው ልጆች እነዚህን ችግሮች እንዲያሸንፉ የሚያስፈልጋቸውን ነገሮች ለማድረግ እግዚአብሔር ጽኑ አቋም አለው። ይህንንም በሁለት መንገዶች ያደርጋል። 👉በመጀመሪያ እግዚአብሔር በዓለም ላይ ላሉ ችግሮች ሁሉ መነሻ ለሆነው የሰው ኃጢአተኛነት መፍትሔ ለመስጠት ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን ላከው። እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ደኅንነትን ሰጥቶአል። ይህ እግዚአብሔር ለሰው ልጆች የሰጠው ተቀዳሚ ስጦታ ነው። (2ኛ. ቆሮ. 9፡15) ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ በመሞት የኃጢአትን ዋጋ

👍2

Signed Gech

Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @THE_GRACE_0F_GOD. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 8 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

““ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና”” (@THE_GRACE_0F_GOD), 252 subscribers as measured 8 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/THE_GRACE_0F_GOD.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.