28 Aug 2021, 14:43 UTC≈3,100 viewsread 6 August 2026 👉 የጀናዛ ብልት ውስጥ እጇ አልወጣ ያለች ሴት!
.........መዲና ውስጥ አንዲት ሴትዮ ትሞትና ጀናዛዋ መታጠብ ይጀምራል በድንገት የአጣቢዋ ሴት እጅ ከጀናዛው ብልት ጋር ተጣብቆ አልላቀቅም አለ መዲና ውስጥ ያሉ ኡለማዎች የአጣቢዋ እጅ ይቆረጥ ወይስ የጀናዛው ብልት በሚል ከፍተኛ ውዝግብ ውስጥ ገ ቡ በዚህ ጊዜ ነበር ለእንግድነት ለመጡት ኢማሙ ማሊክ ይህ ጥያቄ የቀረበው እሳቸውም ወደ አጣቢዋ በመዞር .......see more
ወላሂ ውሸት አደለም ገብተው ያንብቡት ከስር ነክተው ሙሉውን ለማንበብ
👇👇👇👇
𝐎𝐩𝐞𝐧 ክፈት
𝐎𝐩𝐞𝐧 ክፈት
👆👆👆👆
Signed M
28 Aug 2021, 08:23 UTC≈2,650 viewsread 6 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed ❥ ☞. 𝐌𝐚𝐡𝐦𝐮𝐝𝐞 𝐇𝐚𝐬𝐬𝐞𝐧!
25 Aug 2021, 08:28 UTC≈2,100 viewsread 6 August 2026 Voice message
🦋 ጭርፍታ
~ ከሐቢባችን ውብ ባህርያቶች
💚 የኔ አይናማ ሳቂታው አህመዴ
ሃሉ በዝቶኝ ሆንኩብኝ እንግዴ
ካልሳቁለት ለሚቆርጠኝ ሆዴ
ይወቁልኝ ቅርብ ነው ማበዴ
ሰላም ይድረሶት ሆዴ!
╚─━━━━━━░★░━━━━━━─╝
🦋 أين الأعرابي؟ ليته أتانا
ያ አእራቢይ ወደየት ጠፋብን? መጥቶ ቢያጨዋውተን እንዴት ጥሩ ነበር.....የሐቢባችን እና የቀልደኛው ገጠሬ ገጠመኝ ከሌሎች የመካሪም ሓዲሶች ጋር 🎙
╚─━━━━━━░★░━━━━━━─╝
https://t.me/joinchat/VwNfuZZRrhEMKyGC
Signed Aymeni 🌒
1 Aug 2021, 12:27 UTC≈2,340 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @Muslim_negnVideo
➲. ሙስሊም ምርኮኛ ነው ዓይኖቹን የሩም ወታደሮች በጭካኔ አጥፍተውታል በባርነት አድካሚ ስራን ያሰሩታል ከዕለታት አንድ ቀን..... እጅግ አስገራሚ ታሪክ
➣. #ሸህ_በድር_ናድር! ታሪኩን ያወጉናል
እኛም ወደ አማርኛ ተርጉመን አቅርበነዋል
👉.ለወዳጅ ዘመዶ ሼር በማድረግ ዳዕዋውን ያድርሱ
#የቴሌግራም_ቻናላችንን_ይቀላቀሉ!!
👇👇👇👇
🌹. https://t.me/Muslim_negn
🌻. https://t.me/Muslim_negn
Signed ❥ ☞. 𝐌𝐚𝐡𝐦𝐮𝐝𝐞 𝐇𝐚𝐬𝐬𝐞𝐧!
24 Jul 2021, 03:45 UTC≈2,350 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @Muslim_negnVideo
#አንድ_ወጣት_በመጠጣቱ ምክንያት ዝሙተኛ ሆኖ እህቱን ያስረገዘዉ ወጣት ታሪክ!
🔹በጣም አስተማሪ የጊዜዉ ቆይታ 5 ደቂቃ SIZE ☞4 Mb . ስልክህ አንድ ብር ካለዉ ማዉረድ ይችላሉ ለኸይር 1 ብር ነይተን እናዳምጠዉ ጥሩ ትምህርት እናገኛለን ። 😭
👉. #JOIN👇 ሼር👇
🌹. https://t.me/Muslim_negn
🌻. https://t.me/Muslim_negn
Signed ❥ ☞. 𝐌𝐚𝐡𝐦𝐮𝐝𝐞 𝐇𝐚𝐬𝐬𝐞𝐧!
15 Jul 2021, 04:49 UTC≈2,540 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @Muslim_negnVideo
🌹.#አሰላሙአለይኩም_ወራህመቱላህ_ያጀመዓ✋
➲. እስኪ በጣም ደስ የሚል እና አጪር የሐጅ ትውስታ ልጋብዛችሁ ሁላችሁም እዩት እኔ ለሐጅ እና ለሷሊህ ልጂ ያለኝን ጉጉት የበለጠ የጨመረልኝ የዚህ ህፃን ልጅ ማር የሆነ አንደበት...!!
➲. https://t.me/Muslim_negn
🌹. https://t.me/Muslim_negn
Signed ❥ ☞. 𝐌𝐚𝐡𝐦𝐮𝐝𝐞 𝐇𝐚𝐬𝐬𝐞𝐧!
6 Jun 2021, 03:53 UTC≈4,530 viewsread 6 August 2026 ሁሉም በጭንቀት በተዋጠበት አስፈሪ ቀን ፍጥረት ሁሉ አንድ ሳይቀር ሁሉም ነቢያትን አንድ በአንድ ምልጃ ይጠይቃሉ። ነቢያት ምክንያታቸውን እየጠቀሱ «ነፍሴን! ነፍሴን!» ይላሉ።…
:
ከዚያም የመርየም ልጅ ዒሳ ﷺ «ሙሐመድ ዘንድ ሂዱ!» ይላሉ።
ሰዎች ሰዪዲ ሙሐመድ ﷺ ዘንድ ይሄዳሉ።
«ሙሐመድ ሆይ አንቱ የአላህ መልክተኛ እና የነቢያት መደምደሚያ ነዎት። አላህ ያለፈውንም ሆነ የሚመጣውን ኃጢኣት ምሮልኋል። ጌታዎ ዘንድ አማልዱን። ያለንበትን ጭንቀት አይመለከቱምን?» ይላሉ።
:
ነቢዩ [ﷺ] እንዲህ ይላሉ: ‐
«ከዐርሽ ስር እመጣና ለጌታዬ የሰገድኩ ስሆን እወድቃለሁ። ከዚያም አላህ ለማንም ያልከፈተውን የምስጋና እና የውዳሴ ዓይነት ይከፍትልኛል።»…
እንዲህም እባላለ…
Signed ❥ ☞ Mahmude Hassen!
3 Apr 2021, 04:17 UTC≈6,190 viewsread 6 August 2026 🕌━═══════👍👌════════━🕌
🚫#አንገብጋቢ_መልእክት_ሶላትን_ለማይሰግድ🚫
☞ኢብኑ ዑሰይሚን እንዲህ አሉ፡-
#ሶላት ለማይሰግድ ሰው ሴት ልጅን መዳር ሀራም ነው።
ኒካው ብልሹ የሆነ የኒካህ አይነት ነው ፡፡ ይህ ኒካህ እሷን ሀላል አያደርግለትም፡፡ ምክኒያቱም ሶላት የማይሰግድ ሰው ካፊር (ካሃዲ) ስለሆነ፡፡ የአላህ መልዕክተኛ (ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል " በሰውየው እና በክህደት መካከል ያለው ሶላትን መተው (አለመስገድ) ብቻ ነው ፡፡
ምንጭ፡- መናሩል ኢስላም (127/1)
☞ #ኢብኑ_ዑሰይሚን_እንዲህ_አሉ፡-
- ሚስትህ እንድትሰግድ መክረሀት የማትሰግድ ከሆነ እሷ ካፊር (ካሃዲ) ናት፡፡ ከኢስላም የወጣች ነች፡፡ ለአንተም አብራህ ልትኖር…
Signed ❥ ☞ Mahmude Hassen!
11 Dec 2020, 06:48 UTC≈8,050 viewsread 6 August 2026 Voice message
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ
(ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 9)
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነወ፡፡
فَإِذَا قُضِيَتِ الصَّلَاةُ فَانتَشِرُوا فِي الْأَرْضِ وَابْتَغُوا مِن فَضْلِ اللَّهِ وَاذْكُرُوا اللَّهَ كَثِيرً…
Signed ❥ ☞Mahmude Hassen!,
6 Dec 2020, 06:46 UTC≈6,250 viewsread 6 August 2026 #የደረቀ ልብ ምሳሌው እንደ ደረቀ ዛፍ ነው። ሁለቱም ለእሳት(ማገዶ እንጂ)ለሌላ አይበጁም።
አላህ እንዲህ ይላል:👇
{......ልቦናዎቻቸው አላህን ከማውሳት የደረቁ የሆኑ ሰዎች ወዮላቸው። እነርሱ ግልፅ ስህተት ውስጥ ናቸው።}
አዝ—ዙመር/22📚
😘 #ሰናይ_ቀን ❤️
🌹. http://t.me/Muslim_negn
🌻. http://t.me/Muslim_negn
Signed ❥ ☞Mahmude Hassen!,
2 Sept 2020, 12:38 UTC≈7,450 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @Aymenizulfiqar
🎁ብርሃናዊ ምልከታዎች
✨የትም ቦታ ሆነህ የ
✨ አድፈህም ሳታድፍ
✨በዉዱእም ያለዉዱእ
✨ቂብላ ሳትቀጣጭ፡ክንዶችህን ሳትዘረጋ
የምትፈፅመውን ሶላት ላመላክትህ?
💚 በሙስጦፋ ላይ ሶለዋትን አውርድ
✨ሶለዋት የሲራጥ ነዳጅ
✨የማዕሸር ብርሃን ናት
ጀነት ውስጥ አንድም ኒዕማ የለችም ማሳዎቿ የሚዘረጉ፡ሁሪኦቿ የሚያበሩ ፡ፋኖሶቿ አጥናፍ የሚሰፍሩ በአህመዱ ሶለዋት ቢሆን እንጂ
🎈اللهم صلي على من ٱنشقت له القمر
🎈وانفلقت منه الأسرار
🎈وانفجرت منه الأنوار
🎈عدد من صلى عليه ومن لم يصلي عليه
🎈في كل يوم أ…
Signed Aymeni 🌒
2 Sept 2020, 04:17 UTC≈6,400 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @AymenizulfiqarPhoto
✨✨አንድም ዘለላ ቅጠል አትረግፍም
💜እርሱ አሏህ የሚያውቃት ብትሆን እንጂ
💗ውብ ማለዳ
🦋 @WISDOMism1
Signed Aymeni 🌒
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @SubulAsalam2. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.